💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
ነፍስህ ደካማ ከሆነች
በቁርአን አጠንክራት

ጠንካራ ከሆነችም
በቁርአን አፅናት

  ካዘነችና ከተጎዳች ደግሞ
📖በቁርአን አክማት/አስደስታት።


http://t.me/https_Asselfya
አፍህን ለ➁ ነገር እንጂ
አትጠቀመው ...
ለፈገግታና
ለዝምታ
ፈገግታን ችግሮችን ለመፍታት ሲሆን
ዝምታን ደግሞ ችግሮቹን ለማለፍ።
     
 
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑ የእህታችንን ዘይነብ አዳነ ህይወት እንታደግ!

እህታችን ዘይነብ አዳነ አሁን ላይ  ዱባይ ውስጥ  የሰው ቤት ሰራተኛ ነች።
የእህታችን የበሽታዋ መነሻ እብጠት ነበር።
አሁን ላይ ደግሞ   እብጠቱ ወደ ካንሰር ተቀይሯል። ሳይሰራጭ በፍጥነት በኦፕሬሽን መውጣት እንዳለበት ሀኪሞች ገልፀውላታል።
ህክምና ለማድረግ አቅም የለኝም እናንተ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቸ ሆይ በሽታው ጊዜ ስለማይሰጥ  በምትችሉት ሁሉ  በአላህ ስም እርዱኝ  እያለች ነው።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000255648695 ኢብራሂም ሙሀመድ
ዱባይ
First Abu Dhabi bank
ሙሀመድ ሰዒድ
1111005814311001
IbanAb060351111005814311001
የሳውዲ ተቀባይ
00966531392447

ለተጨማሪ መረጃ
ስልክ ቁጥር
ዘይነብ አዳነ +971547767319
+971545077962
0547323703

ዘይነባ አዳነን ለመርዳት የተከፈተው
WhatsApp ግሩፕ👇 https://chat.whatsapp.com/C592tDAiTLy2qLS4TFe9rF
Audio
↪️ አድስ ወሳኝና አንገብጋቢ ሙሀደራ
 

📍ርእስ፦ ኒቃብና መስፈርቶቹ..!!

👉የኒቃብ ምንነትና ጥቅሙ..!!
👉ኒቃብን አለመልበስና አደጋው..!!
👉ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር…!!


🔍
ሁሉም ሴቶች ሊሰሙት የሚገባ ምክር ነው።

🛑
በተቻለ መጠን ሼር በማድረግ ለእህቶቻችን እናድርሰው

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በክፉ ሰዎች ምክንያት በፍፁም ጥሩ መሆናችሁን አታቁሙ! ዓለም ያልጠፋችው ፈጣሪ ጥሩዎችን እያሰበ ነው።
ከሰው ጋር ስትኖር ሁሉም ነገር እንዳሰብከው አይጓዝም ውለታህ እንደ ጉዳት ፣

ፍቅርህ እንደ ጥላቻ ፣ ቸርነትህ እንደ ስግብግብነት ፣

አዛኝነትህ እንደ ጭካኔ ብቻ ብዙ ነገርህን ስትሰጥ ምን አድርገህ ተብለህ ባንዴ ዋጋ ታጣለህ በሌላም ትቀየራለህ ።

... ይባስ ብሎ ያደረከው መልካም ነገር ሁሉ መጥፎ ነው ትባላለህ ። ይሄኔ ከራስህ ውጭ ማንንም አትፈልግም !!

ስለስራህም አፍህ ተናግሮ ማስረዳቱ ድካም ይሆንብህና ዝም ትላለህ !!

           #ደግሞ #አንድነገር #ልንገርህ
ምንም ይሁን ምን ከሰው ጋር ስትኖር ያልተመቸህ ነገር ካለ አለመስማማትህን ግለፅ (No) ማለት መቻል ትልቅነት ነው ፡፡

   #No ማለት ካልቻልክ በተዘዋዋሪ የነሱ ባሪያ መሆንህን አምነህ ተቀበል ወይም ዕራቅ።

http://t.me/https_Asselfya
~ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት የሚባል ...

اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.

አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡

~
~ ልጄ ሆይ! ሙሲባ ወደ አንተ የሚመጣው ሊያጠፋህ አይደለም። ይልቁንስ ኢማንህና ሶብርህ ምን አክል (የጠነከረ ወይም የላላ) መሆኑን ልትፈተንበት ቢሆን እንጂሙሲባ እንደ ማበጠሪያ ሲሆን ወይ ወርቅ አልያም ቆሻሻ መሆንህ ተበጥሮ የሚለይበት ነው።
📖 | الآدَاب الشَّرعيَّة | ابن مفلح

~
t.me/https_Asselfya
እስኪ ዱአ አርጉ....

የጨረቃ ግርዶሽ ተፈጥሮ እየተሰገደ ነው
{ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ ثَالِثُ ثَلَاثَةٍ ۘ وَمَا مِنْ إِلَٰهٍ إِلَّا إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ وَإِن لَّمْ يَنتَهُوا عَمَّا يَقُولُونَ لَيَمَسَّنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ }

«እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡»

[ማኢዳ (73)]
قال ابن القيم رحمه الله تعالى:فلو علم الناس ما في قراءة القرآن بالتدبر لاشتغلوا بها عن كل ما سواها .
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:_ሰዎች ቁርአንን በማስተንተን መቅራት ያለውን ነገር ቢያወቁ ኑሮ ከሌሎች ነገሮች ሁሉ እራሳቸውን ያዙበት ነበር።

~
Audio
ጣፍጭ ቂርአት

🍂 وَقَالُوا حَسْبُنَا اللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيل 🍂

⁦ከማስተንተንጋ እናድምጠው ....
የበረታ የጠነከረ ታታሪ የሆነ የሚፈልገውን ያገኛል
.
.
.

~
ከትላንት ዛሬ ከዛሬ ደግሞ ነገ የተሻለ ንቃት ያለው ሰው ለመሆን ቆርጠህ ተነስ......!

~
አይን የእውነት ነው የሚመለከተው ...

~ስለዚህ ወንድም እህቶች ላይ የምናየውን መልካም ነገር በጥሩ እንጂ በመጥፎ እሳቤ አንመልከት!

ከዐምር ቢን ረቢዐህ (رضيﷲ عنه) ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

አንዳችሁ በወንድሙ ላይ በነፍሱ፣ ወይ በገንዘቡ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ አላህ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓ ያድርግለት። ምክንያቱም አይን የሚመለከተው ነገር እውነት ነውና።”

📚 ጠበራኒና ሀኪም ዘግበውታል ሰነዱን ሀሰን ብለውታል

t.me/https_Asselfya
•••

﴿ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اذكُرُوا اللَّهَ ذِكرًا كَثيرًا ﴾ - الأحزاب