«እህቴ ሆይ »
⇝⇜⇝⇜
«ለምን ነገርከኝ እንዳትይ?»
«እናም ገላሽን ለተመኘው ጩልሌ
=
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages
⇝⇜⇝⇜
ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።«ለምን ነገርከኝ እንዳትይ?»
ወንዶች የፈለጉትን እስኪያገኙ ሴትን ንግስት ማድረግ ያውቁበታል ። ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ ራሱን ሲያሳንስልሽ ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል።
«እናም ገላሽን ለተመኘው ጩልሌ
ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ይኖራል ። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል። በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ ንግስት ያስመሰለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ።=
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages
﴿ وَمَن جاهَدَ فَإِنَّما يُجاهِدُ لِنَفسِهِ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ العالَمينَ ﴾ العنكبوت
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከሱ ተለይቸ መኖር አልችልም የሚባለዉ ከአላህ ብቻ ነዉ ከዛ ዉጭ ካለ ተለይቶ መኖር ይቻላል።የምንወዳቸዉ እናት አባቶቻችን ገና በለጋ እድሜችን እንባቸዉ እየፈሰሰ የኛም እንባ እየፈሰሰ ተለያይተን ይሄዉ ስንት አመታት አስቆጥረናል....💧💧ከነሱ በታች ካሉ ጋርማ በደንብ ነዉ ተለይተን እንደዉም በተሻለ ሁኔታ የምንኖር.....!=
✍️أم عثيمين الجامية
t.me/https_Asselefya1
ዱአችን ተቀባይነት እንዳያገኝ ከሚከለክሉ ነገሮች እንራቅ!!
ያልተፈቀደን በመመልከት ሊሆን ይችላል
ያልተፈቀደን በመብላት(በመጠጣት) ሊሆን ይችላል
ያልተፈቀደን በማውራት ሊሆን ይችላል ....የመሳሰሉት
ዱአችን ተቀባይነት እንዲገኝልን ከፈለግን አላህ ከሚጠላቸው ካልፈቀዳቸው ነገሮች ሙሉ በሙሉ እንራቅ።
~
አላህ ሆይ...
ያልተፈቀደን በመመልከት ሊሆን ይችላል
ያልተፈቀደን በመብላት(በመጠጣት) ሊሆን ይችላል
ያልተፈቀደን በማውራት ሊሆን ይችላል ....የመሳሰሉት
ዱአችን ተቀባይነት እንዲገኝልን ከፈለግን አላህ ከሚጠላቸው ካልፈቀዳቸው ነገሮች ሙሉ በሙሉ እንራቅ።
~
አላህ ሆይ...
🔖የውመል ጁሙአ አንድ ሰአት አለች ....
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንድ ሙስሊም ያንን ሰአት አላህን እየለመነ ተቀምጦ አያገኘውም፦ አላህ የለመነውን ሁሉ የሰጠው ቢሆን እንጂ።
🔘ዱአ እናብዛ ..
አላህ ሀገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን ፍልስጤን ላሉ ወንድም እህቶቻችን ሙስሊሞችን የበላይ እንዲያደርጋቸው ቀልባችንን ወደ አላህ እናጠልጥለው ።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንድ ሙስሊም ያንን ሰአት አላህን እየለመነ ተቀምጦ አያገኘውም፦ አላህ የለመነውን ሁሉ የሰጠው ቢሆን እንጂ።
🔘ዱአ እናብዛ ..
አላህ ሀገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን ፍልስጤን ላሉ ወንድም እህቶቻችን ሙስሊሞችን የበላይ እንዲያደርጋቸው ቀልባችንን ወደ አላህ እናጠልጥለው ።
﴿ رَبَّــنَا آتِــنَا فِي الدُّنْــيَا حَســَنَةً و َفِي الآخـِرَةِ حَســَنَةً و َقـِنَا عـَذَابَ النـَّارِ ﴾
🖋قـال #ابن_كثير رحـمه الله :
الحسنة في الدنيا : تشمل كل مطلوب دنيوي من عافية ،
▪️ و دار رحــبة ،
▪️ و زوجـة حـسنة ،
▪️ و رزق واســع ،
▪️ و عـلم نافــع ،
▪️ و عـمل صــالح ،
▪️ ومـركب هنــيء...
وأما الحسنة في الآخرة :
فأعلاها دخول الجنة ،
و توابعه من الأمن يوم الفزع الأكبر في العرصات
و تيسير الحساب،
و غير ذلك من أمور الآخرة الصالحة
[تـفسير إبـن كثــير (ص٥٥٨)]

የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ?
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
❝አዲስ ሙሀደራ ❞
⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳
⇙ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...??
⇘
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳
⇙ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...??
⇘
የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ...??🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
የህይወት ህጎች•••
ልታደርገው የምታስበውን ሁሉ አትናገር _
ራእይ የምትኖረው የምታደርገው ነገር እንጅ የምትናገረው አይደለም።
አንዳንዴ••••
ለራስህ ንገረው ይህን ነገር በንግግር አደለም በተግባር ነው እምገልጸው በል! ህልሞች( ራእዬች) በተግባር የምንገልጻቸው ናችዉ። ስራህ ራሱ ጥሩ ይናገራል።አንተ የምታስበውን ለስዎች መናገር አይጠበቅብህም።
መልካም ለሊት••••••

Audio
🔖ጣፋጭ የሆነ የጧት ሰንቅ
- شاركوا صوتيات القارئ محمد الشاهد -رحمه الله-حتى تكون صدقة جاريه له في قبرهِ..
- شاركوا صوتيات القارئ محمد الشاهد -رحمه الله-حتى تكون صدقة جاريه له في قبرهِ..
✅ እህቴ አስተዋይ ሁኝ •••!!
〰〰〰〰〰〰〰
ሴትነትሽ ክብር አለው !ፈጣሪ አንችን ሴት ያረገው የተሰጠሽን የሴትነት ክብር መጠበቅ እንደምችይ ስለሚያውቅ ነው ።
ስለዚህ•••
ሴትነትሽን ዝቅ አታድርጊ እራስሽን ጠብቂ።
በተዋበ ፈገግታ የቀረበሽ ሁላ !
ነገ ላይ በሚያስጠላ ለቅሶ ውስጥ ጥሎሽ እንደሚሄድ መቼም ቢሆን አትርሽ!
የወንድ ጋጋታና ብዛት ርካሽነትሽን እንጅ
ክብርሽን ከፍ አያደርገውም አያጎላውም!
ስለዚህ ክብርሽን ጠብቂ
ክብርሽን ስጠብቂ ብዙ ትችቶች ይደርስብሻል !
▻ፋራ ፣ሰገጤ
▻ኋላቀር አሰትሳሰብ ያላት •••••ሌላም ሌላም ይሉሻል !
🔍እነሱን አትስሚያቸው√
ድሮም ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
እራስሽን ሽጠሽ ክብርሽን ዝቅ አድርገሽ
አራዳ ከምትባይ••
ለእነርሱ ገግመሽ ፋርነትን አጣጥሚ።
~
t.me/https_Asselfya

የእምነት ጉዳይ ከዑለማእ ነቅል ያስፈልገዋል!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም العقيدة تحتاج إلى النقل…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
👈 العقيدة تحتاج إلى النقل من العلماء!!
👉የእምነት ጉዳይ ከዑለማእ "ነቅል" ያስፈልገዋል!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም
https://t.me/AbumuslimAlarsi
👉የእምነት ጉዳይ ከዑለማእ "ነቅል" ያስፈልገዋል!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም
https://t.me/AbumuslimAlarsi
ምርጥ ጎደኛ ማለት•••! በውስጥህ ያለውን ምርጥ ማንነት እንዲታወጣ የሚረዳህ ነው።
~
~
ራስን ማስተማር...
ማስተማር ፣ በፈለከው ዘርፍ ላይ ትልቅ ውጤት ታመጣለህ።
ትኩረትህን ጠብቅ ...
ትኩረት ያላቸው የሚፈልጉትን የሚያውቁ ናቸው። ሰዎች የሚሮጡበት ሁሉ ያንተ ጥሪ አይደለም።
አድስ ነገር መሞከር...
የተለያዩ ነገሮችን መሞከር አለብህ ።
ተመሳሳይ ነገር እያደረክ የተለየ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው።
ራስን ማነቃቃት ..
ማንም ሳያይህ የምትለፋው ልፋት ነው ዋጋ የሚከፍልህ። ማንም ሳያስታውስህ ነው ራስህን ማበረታታት ማጠንከር ያለብህ። ስለዚህ የምትፈልጋቸውን ነገሮች ለማሳካት ራስህ ታግለህ ነው ....!

✅ ይህን የቁርዓን አንቀፅ ብንረዳ ....!
قال تعالى
{ما يلفظ من قول إلا لديه رقيب عتيد}
– ንግግራችን ያንስ ነበር
–ንግግራችን አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ነበር የምንናገረው....
~
قال تعالى
{ما يلفظ من قول إلا لديه رقيب عتيد}
– ንግግራችን ያንስ ነበር
–ንግግራችን አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ነበር የምንናገረው....
~
✅ የሰው ውሎው ይገርማል!።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንዳንዱ ለመወደድ ሲሯሯጥ ተደብሮ ይዉላል.. አንዳንዱ የተወደደ መስሎት እዚያም እዚህም ሲሯሯጥ ይዉላል... አንዳንዱ በመልካምነቱና በደግነቱ ከሰዉ ልጆች ሁሉ መወደድን እየበላና እየጠጣ ይዉላል... አንዳንዱ ራሱን ለመለወጥና አጠገቡ ያሉትን በመርዳት ቁም ነገር ሲሰራ ይዉላል... አንዳንዱ ደግሞ በመንደር ወሬ ሲሻኮት ይዉላል... አንዳንዱ ከዛሬ ይልቅ ነገን በተስፋና በትጋት ሲጠብቅ ይዉላል.. አንዳንዱ ደግሞ አለ.... የሚያደርገዉ ጠፍቶተት ግራ ገብቶት በቀን ሲያልም የምዉል.. አንዳንዱ እየሳቀ አንዳንዱ እያለቀሰ……ብቻ ሁሉም ይዉላል
" وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ "
እነሆ እርሱ (አሏህ) ነው ያሳቀ ያስለቀሰም።
منقول
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንዳንዱ ለመወደድ ሲሯሯጥ ተደብሮ ይዉላል.. አንዳንዱ የተወደደ መስሎት እዚያም እዚህም ሲሯሯጥ ይዉላል... አንዳንዱ በመልካምነቱና በደግነቱ ከሰዉ ልጆች ሁሉ መወደድን እየበላና እየጠጣ ይዉላል... አንዳንዱ ራሱን ለመለወጥና አጠገቡ ያሉትን በመርዳት ቁም ነገር ሲሰራ ይዉላል... አንዳንዱ ደግሞ በመንደር ወሬ ሲሻኮት ይዉላል... አንዳንዱ ከዛሬ ይልቅ ነገን በተስፋና በትጋት ሲጠብቅ ይዉላል.. አንዳንዱ ደግሞ አለ.... የሚያደርገዉ ጠፍቶተት ግራ ገብቶት በቀን ሲያልም የምዉል.. አንዳንዱ እየሳቀ አንዳንዱ እያለቀሰ……ብቻ ሁሉም ይዉላል
" وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ "
እነሆ እርሱ (አሏህ) ነው ያሳቀ ያስለቀሰም።
منقول
t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በአላህ ያላችሁ ዘርጉ የሌላችሁ በዱአ ያረብ ወላሂ በጣም ከባድ ነው 11አመት ሙሉ ልጃቸው በአስር ቤት ሆና አሁን ለ3ወር ብቻነው የተሰጣት ብሩ ካልተሟላላት ስቅላት ነው የተፈረደባት ቻናል ያላችሁ በቻናላችሁ በዩቱብ አሰራጩት ወላሂ ይችን እናት ይሄን አባት ያየ መቸም እኔጃ ለሳምንት ድምፃችን ሲተጠፋ እንደትነው የሚጨነቁት እንኳን ልጃችሁ ልትሰቀል ነው ማለት እህህህ ብቻ ከባድ ነው እህቶች ወንድሞች ተባበሯት ዱአም አድርጉላት በሳኡዲ 2ሚሊየን ሪያል ነው የተጠየቀችው ህፃንልጅ ሞቶባትነው አላህ ከዲ ያለ ነገር ይጠብቀን ይሄን ብር በ3ወር ካላሟላች ስቅላት ነው የሚፈረድባት ያረቢ አንተ ሰውን አግራላት ካሳ የሚቀበሉትንም አንተ አሳዝንላት
https://t.me/+0xhucBsQIARiNzg8
https://t.me/+0xhucBsQIARiNzg8
وَٱلَّذِينَ صَبَرُوا۟ ٱبْتِغَآءَ وَجْهِ رَبِّهِمْ وَأَقَامُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَأَنفَقُوا۟ مِمَّا رَزَقْنَٰهُمْ سِرًّۭا وَعَلَانِيَةًۭ وَيَدْرَءُونَ بِٱلْحَسَنَةِ ٱلسَّيِّئَةَ أُو۟لَٰٓئِكَ لَهُمْ عُقْبَى ٱلدَّارِ
እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱ፣ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው፡፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው፡፡
📚ሱረቱል አል _ረእድ 22
~
እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱ፣ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው፡፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው፡፡
📚ሱረቱል አል _ረእድ 22
~
~በእነዚህ ሁለት ነገሮች ዝምታን ምረጡ!
1ኛ የምታወሩት ነገር ውጤት እንደሌለው ስታውቁ እና
2ኛ እውነተኛ መረጃ ሳይኖራችሁ ሲቀር
~
1ኛ የምታወሩት ነገር ውጤት እንደሌለው ስታውቁ እና
2ኛ እውነተኛ መረጃ ሳይኖራችሁ ሲቀር
~