✍اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك".
🔖አሏህ_ሆይ !!
▪️የተረጋጋች ነፍስ
▪️አንተን በመገናኘት ያመነች
▪️ውሳኔህን የወደደች
▪️በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።
🔖አሏህ_ሆይ !!
▪️የተረጋጋች ነፍስ
▪️አንተን በመገናኘት ያመነች
▪️ውሳኔህን የወደደች
▪️በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።
―እኛስ!?
~እውነተኛ ማደርን ለአላህ ያደሩ ቀደምት ሰለፎች፤ ትልቁን ሀሣባቸውን ስለ አኺራቸው ያደረጉ ህዝቦች ከዚክር የበለጠ ቀለብ አልነበራቸውም። አላህን ከማውሣት የበለጠ ቋንቋስ ምን ሊኖራቸው !፡፡አዝካሮች /የጧት ማታ ዚክሮች ለነሱ መናፈሻዎቻቸው ናቸው ፡፡ሲደክማቸው ያርፉበታል ፣ ሲጨንቃቸው ይሸሹበታል ፣ሲቸግራቸዉ ይጠጉበታል፣ ግራ ሲገባቸው መልህቃቸውን ይጥሉበታል ።
⇛ዚክር ለቀደምትም ሆነ ለአሁኖቹ ደጋግ የአላህ ባሮች የህልውናቸው መሠረት ናት። ህይወታቸውን ያንፁበታል ፣ኑሮአቸውን ያስውቡበታል፣ ኻቲማቸውን ያሣምሩበታል ፣ በጀነት ውስጥ ደረጃቸውን ከፍ ያረጉበታል ፡፡ቀኑን ዚክር ሲያደርጉ ይውሉና ለሊቱንም በኢባዳ ያሣልፉና ንጋት ላይ በጥፋት ላይ እንዳደረ ወንጀለኛ እስቲግፋር ያበዛሉ፤ከአላህ ምህረትን ይጠይቃሉ ፡፡ በርግጥም እነሱ የሚገርሙ ናቸው ፡፡ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ በማለት ነው የገለፃቸው፦
كَانُوا قَلِيلًا مِّنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ ﴿١٧﴾ وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ ﴿١٨﴾
«ከለሊቱ የሚተኙት ጥቂቱን ብቻ ነው ፡፡ ወደ ንጋት ላይም የአላህን ምህረት ይማፀናሉ።»
☞ዚክር ወጪን የማይጠይቅ የሆነ ፤ጊዜ ሀብትንና ጉልበትን የማይሻማ ፤ነገር ግን ትልቅ ትርፍ ያለው በአላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነ የአምልኮ ሥራ ነው ፡፡ያወቁበትና ለአኺራቸው አሣቢዎች የሚሠንቁበት ፤አታግኙ ፣ደህዩ ፣ እጡ፣የተባሉት ደግሞ የተዘናጉበት የምንዳ ማከማቻ መንገድ ነው ።
አላህ የግራልን!
منقول

💎ኒቃቤ ነው ለእኔ.......
〰〰〰〰〰〰〰
ከሙከር መራቂያ ኒቃቤ ነው ለእኔ
በፋሺን መጃጃል አይስበኝም ለእኔ
መኖሬን መረጥኩኝ በሱና ታቅቤ
አልደራደረም መቼም በኒቃቤ!!
〰〰〰〰〰〰〰
ከሙከር መራቂያ ኒቃቤ ነው ለእኔ
በፋሺን መጃጃል አይስበኝም ለእኔ
መኖሬን መረጥኩኝ በሱና ታቅቤ
አልደራደረም መቼም በኒቃቤ!!
⇛ እኔግን እጠይቃለሁ! ሁሌ ስለ ሐያእ ሲነሳ ሴቶችን ብቻ ያተኮረ ይመስላል። ቆይ ወንድ ልጁ ሀያእ አያስፈልገውም ያላችሁ ማን ነው⁉️
ወንድ ልጂ…፦
👉በንግግሩ ሐያእ አያስፈልገውም!?
👉በአሳሳቁ ሐያእ አያስፈልገውም!?
👉በአካሄድ ሐያእ አያስፈልገውም!?
👉በአቀማመጡ ሐያእ አያስፈልገውም!?
⇛ሐያእ ማለት እርጋታ፣ሞገስ፣ስክነት፣ ይሉኝታ፣ ዉበት፣ ስህበት ነው። ለ ወንዱም ለ ሴቱም ውበት ነው።
منقول
t.me/https_Asselfya
ወንድ ልጂ…፦
👉በንግግሩ ሐያእ አያስፈልገውም!?
👉በአሳሳቁ ሐያእ አያስፈልገውም!?
👉በአካሄድ ሐያእ አያስፈልገውም!?
👉በአቀማመጡ ሐያእ አያስፈልገውም!?
⇛ሐያእ ማለት እርጋታ፣ሞገስ፣ስክነት፣ ይሉኝታ፣ ዉበት፣ ስህበት ነው። ለ ወንዱም ለ ሴቱም ውበት ነው።
منقول
t.me/https_Asselfya
🔖 ምንኛ ያማረች ግጥም ነች !
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ﺑِﻘَﺪﺭِ ﺍﻟﻜﺪِّ ﺗُﻜﺘَﺴَﺐُ ﺍﻟﻤَﻌﺎﻟﻲ
ﻭَﻣَﻦ ﻃَﻠﺐَ ﺍﻟﻌُﻼ ﺳَﻬﺮَ ﺍﻟﻠَّﻴﺎﻟﻲ
ﻭَﻣَﻦ ﺭﺍﻡَ ﺍﻟﻌُﻼ ﻣِﻦ ﻏَﻴﺮِ ﻛَﺪٍ
ﺃﺿﺎﻉَ ﺍﻟﻌُﻤﺮَ ﻓﻲ ﻃَﻠَﺐِ ﺍﻟﻤُﺤﺎﻝِ
ﺗَﺮﻭﻡُ ﺍﻟﻌِﺰَّ ﺛﻢ ﺗَﻨﺎﻡُ ﻟَﻴﻠًﺎ
ﻳَﻐﻮﺹُ ﺍﻟﺒﺤﺮ ﻣﻦ ﻃﻠﺐِ ﺍﻟﻶﻟﻲ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ﺑِﻘَﺪﺭِ ﺍﻟﻜﺪِّ ﺗُﻜﺘَﺴَﺐُ ﺍﻟﻤَﻌﺎﻟﻲ
ﻭَﻣَﻦ ﻃَﻠﺐَ ﺍﻟﻌُﻼ ﺳَﻬﺮَ ﺍﻟﻠَّﻴﺎﻟﻲ
ﻭَﻣَﻦ ﺭﺍﻡَ ﺍﻟﻌُﻼ ﻣِﻦ ﻏَﻴﺮِ ﻛَﺪٍ
ﺃﺿﺎﻉَ ﺍﻟﻌُﻤﺮَ ﻓﻲ ﻃَﻠَﺐِ ﺍﻟﻤُﺤﺎﻝِ
ﺗَﺮﻭﻡُ ﺍﻟﻌِﺰَّ ﺛﻢ ﺗَﻨﺎﻡُ ﻟَﻴﻠًﺎ
ﻳَﻐﻮﺹُ ﺍﻟﺒﺤﺮ ﻣﻦ ﻃﻠﺐِ ﺍﻟﻶﻟﻲ
العلم 01
أبو حزام
🔖እውቀት መዳረሻውና ፍሬዎቹ !!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
العلم وسائله وثماره
ደርስ ቁጥር :(1)
🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም
https://t.me/durusuabihizam
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
العلم وسائله وثماره
ደርስ ቁጥር :(1)
🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም
https://t.me/durusuabihizam
ራስህን አትርሳ
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦
"ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።"
[ሸርሑሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511]
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

اللهم اجعلني لك شاكراً لك ذاكراً لك راهباً لك مطواعاً إليك مخبتاً إليك أوّاهاً منيباً
=
=
▪️قَـالَ العلّامـة بنُ عُثَيـمِين رَحِمهُ الله:
《 لـتعلم كل امرأة أنها لن تصل إلى الصﻻح إﻻ بالعلم، وما أعنيه بالعلم هو العلم الشرعي 》
🔖"እያንዳንዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል፣ ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።"
【دور الــمرأة (7)】

قناة تليجرام مزامير قرآنية
سورة الملك القارئ عبدالله الخلف
سورة الملك
القارئ عبدالله الخلف
القارئ عبدالله الخلف
🌸የጧት ዚክር እንዳረሱ🌸
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ።
🍃
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ።
🍃
╭「•📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」
│
│❏ አልጀውሀረቱል መክኑነህ │ሊዱረቲል-መሱና
│
│የመልካም ሴት ባህሪያት
├───────────
├📲 አፕሊኬሽኑ ያካተታቸው ነገሮች:-
│
│➣ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
│➣ የኪታቡ pdf እና
│➣ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
│
├ 📖 የኪታቡ አዘጋጅ:-
│➣ሸይኽ ዓሊይ ቢን የሕያ አል-ሐዳዲይ
│
├🎙 የደርሱ አቅራቢ:-
│➣ኡስታዝ አቡል ዓባስ ናስር መሕመድ
├──────────────
├🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│https://t.me/almuhajir_app/246
│
├ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
│
├ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
│
│http://t.me/almuhajir_app
╰————————————————
│
│❏ አልጀውሀረቱል መክኑነህ │ሊዱረቲል-መሱና
│
│የመልካም ሴት ባህሪያት
├───────────
├📲 አፕሊኬሽኑ ያካተታቸው ነገሮች:-
│
│➣ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
│➣ የኪታቡ pdf እና
│➣ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
│
├ 📖 የኪታቡ አዘጋጅ:-
│➣ሸይኽ ዓሊይ ቢን የሕያ አል-ሐዳዲይ
│
├🎙 የደርሱ አቅራቢ:-
│➣ኡስታዝ አቡል ዓባስ ናስር መሕመድ
├──────────────
├🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│https://t.me/almuhajir_app/246
│
├ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
│
├ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
│
│http://t.me/almuhajir_app
╰————————————————