💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖 እውቀታችን በጨመረ ቁጥር ለአላህ ያለን ፍራቻ፣ ተዋዱእ (መተናነስ)፣ ተቅዋችን  አህላቃችን እየተስተካከለና እየጨመረ መምጣት አለበት።

📍ተቅዋን ያላወረሰ ኢልም ከጅህልና የከፋ እዳ ነው
قـ✑ــال الإمــام إبـن حـبــا   رحمـہ اللـہ تعالـﮯ

▪️من حفظ لسـانه أراح نفسـه

ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን አስደስቷል


📚 【 روضة العقلاء 】٤٣
ከሰይጣን ጋር መታረቅ
Sadat
ከሰይጣን ጋር መታረቅ‼️

በድምፅ ፋይል የተደገፈ!!

t.me/SadatKemalAbuMeryem
አብረኸው ስትቀመጥ
ኢማን የሚጨምርልህ ሰው እና
አብረኸው ስትቀመጥ
የነበረህን ኢማን ቀንሶ ዝንጉ
የሚያደርግህ ሰውም አለ


አቃማጭህን ምረጥ

منقول
ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🔖እውነተኛ ሚስትና ጀነት የምትከጅል ሴት ከዚህ ቆሻሻ ከሆነ ተግባር ልትፀዳ ግድ ነው

t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአላህን ጥላቶች የመልእክተኛውን ጥላቶች ሀቅን ለማዳፈን የተነሱ አካላት እስላማዎ(ሀይማኖታዊ)የሆነ ውደታ ከነሱጋ አይኖርም።

=
👍1
🔖የሴት ልጅ ውበቷ
የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር
▻ፍፁም ውበት የለም ከሐያእ በስተቀር
▻ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀር
▻ፍፁም ውበት የለም ከአደብ በስተቀር


:
:
:
✍️
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የሴት ልጅ ውበቷ፦ ▻የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር፣ ▻ፍፁም ውበት የለም ከሐያእ በስተቀር፣ ▻ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀር። ▻ፍፁም ውበት የለም ከአደብ በስተቀር። : : : ✍️ t.me/https_Asselfya
በሱናዋ ፀንታ በኒቃብ ያበበች
ያች ሱኒየዋ ልዕልቷማ እሧነች
የዉበቷ ግርማ ደማቅ አብረቅራቂ
እንደንጋት ጮራ ከሩቅ ተፈጣቂ

ያች ኒቃቢስቷ እሧነች ማራኪ
ምዕራባዊያንን በሩቁ የራቀች
በፋሽን ቁርጥራጭ ያልተወላወለች
በኒቃብና በጅልባብ በሱና
ያበበች
አዕራዕያዋንም አኢሻን ያደረገች
ቁረአን ሀድስን አጥብቃ የያዘች
ያች እንቁ ጀግና ኒቃቢስቷ እሧነች


🔖እስኪ እዩልኝማ..

ፋሽን በሚል ኮተት ቢሄዱ ቢመለሱ
በረጅም ባጭሩ በሱሪ በቀሚሱ
ከቱርክ እስከ ጀርመን ዙሪያዉን ቢያስሱ

ከኒቃቢስቷማ ከምኗም አይደርሱ
አሏህ ወዶ መርጦ ኒቃብን አድሏት
የሱ የቅርብ ባሪያ ተወዳጅ አድርጓት
ከባለጌወችም ከሁሉም ከልሏት
የዚች አለም ንግስት ኒቃቢስቷ እሧናት


t.me/https_Asselfya
فرقان
<unknown>
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ...

ልብን የሚያሰክን  እንደ አላህ ቃል ምናለ
?!
ዓቲካህ ረዲየላሁ ዐንሃ ቆንጆ ሴት ነበረች፡፡ ዙበይር ኢብኑ አልዐዋምን ረዲየላሁ ዐንሁ አገባች፡፡ ዙበይር ቀናተኛ ወንድ ነበር፡፡ እንደልማዷ ወደ መስጂድ ትወጣ ነበር፡፡ ዙበይርን ከቤቷ መውጣቷ ከበደው፡፡ አይከለክላት ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የአላህን ሴቶች ባሮች ከመስጂዶች አትከልክሏቸው” ብለዋል፡፡ ምን ይሻለዋል? በአንድ ሌሊት እሷ ሳታውቀው ከመስጂድ ውስጥ ዳሌዋን ቸብ አድርጓት ተሰወረ፡፡ ከዚያም እለት በኋላ ዓቲካህ ከመስጂድ ቀረች፡፡
ምነውሳ? ወደ መስጂድ አትወጭም እንዴ?” ሲል ዙበይር ጠየቀ፡፡ የሷ መልስ ግን እንዲህ የሚል ነበር፡-
ሰዎቹ ችግር የሌለባቸው ሰዎች በነበሩ ጊዜ ነበር እንወጣ የነበረው፡፡ አሁን ግን አያስፈልግም፡፡”
ዓቲካህ ሆይ! ምንኛ ድንቅ ሴት ነበርሽ?!
የት አሉ የዛሬ ሙስሊማት?

በሚያሳዝን ሁኔታ የሚጎነትላቸው፣ በስልክ፣ በኢንተርኔት የሚጎተጉታቸው በመብዛቱ “ተፈላጊ” ነን በሚል የሚጎረሩት ስንቶች ናቸው?
ጌታዬ ሆይ! እህቶቻችንን ልቦና ስጥልን፡፡ እራሳቸውን ከፈተና የሚጠብቁ ሌሎችን ከመፈተንም የሚጠነቀቁ፣ ጠንካራ የለውጥ መሰረቶች፣ የመልካም ስብእና ትምህርት ቤቶች አድርጋቸው፡፡

ዋናው የፅሁፉ ክፍል ከአንድ ዐረብኛ ፅሁፍ የተኮረጀ ነው፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ የካቲት 12/ 2006)
___
እጥር ምጥን ያለች ምክር
ቁርአንን መሀፈዝ ከፈለክ:—

መጠኑን(አንቀፁን) አነስ አድርግ
ድግግሞሽን አብዛ
መሀርታን(ኢስቲግፋርን) አብዛ
ወንጀልን አቅልል(ራቅ)
መልካሞችን ተጎዳኝ
🔖 ውስጥና ውጫችን ይግጠም!!

የተደበቀው የውስጥ ማንነታችን ሰው ከሚመለከተው እና ከሚሰማው ግልፅ ማንነታችን ጋር ያልገጠመ እንደሆነ ከባድ አደጋ ላይ ነን! !  መልካም ነገሮችን ለፍጡራን ግልፅ በማድረግ በድብቅ ወንጀሎች ፈጣሪያችንን የምናምፅ ሰዎች ከሆን መጨረሻችን ፣ አሟሟታችን አስከፊ ሊሆን ይችላል!  በወንጀል ላይ መሞት ብቻ ሳይሆን ከነ አካቴው ኢስላምን ማጣትም ሊመጣ ይችላልና ከወዲሁ የነፍሳችንን ሂሳብ እናወራርድ !!ነፍሳችንን ከኪሳራ ለማትረፍ እንሯሯጥ! !  ወደ አላህ መንገድ እንመለስ ። ውስጣችን ከውጫችን ጋር ይግጠም! !
ውጫችን እንዳማረ ሁሉ ውስጣችንም የተዋበ ይሆን ዘንድ እንትጋ!! ዛሬ ነገ ሳንል አሁኑኑ የድብቅ አመፆችን አጥብቀን እንራቅ!!
አላህ ይምራን! !

منقول
http://t.me/https_Asselfya
አድስ በጅምር ላይ እየተቀራ ያለ ኪታብ ደርስ
⥦⥧⥦⥧⥦⥧⥦⥧⥦⥧⥦⥧⥦⥧⥦⥧⥦

📌منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة !!

📙የኪታብ pdf ⇊⇊
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8283

ክፍል ⓵⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8293
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8293

⥄ክፍል ⓶⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8309
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8309

⥃ክፍል ⓷⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8324
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8324

⥄ክፍል ⓸⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8331
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8331

ክፍል ⓹⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8342
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8342

⥄ክፍል ⓺⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8346
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8346

⥄ክፍል ⓻⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8412
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8412

⥄ክፍል ⓼⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8435
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8435

⥄ክፍል ⓽⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8439
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8439

⥄ክፍል ⓾⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8440
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8440

⥄ክፍል ⓵⓵⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8442
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8442

⥄ክፍል ⓵⓶⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8444
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8444

⥃ክፍል ⓵⓷⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8451
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8451

⥃ክፍል ⓵⓸⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8467
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8467

⥃ክፍል ⓵⓹⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8487
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8487

⥃ክፍል ⓵⓺⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8506
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8506

⥃ክፍል ⓵⓻⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8518
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8518

⥃ክፍል ⓵⓼⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8546
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8546

⥃ክፍል ⓵⓽⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8555
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8555

⥃ክፍል ⓶ⓞ⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8566
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8566

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

ይቀጥላል ............↰
⎝የጁሙዓ ኹጥባ ጀመአቱ አል አህባሽ⎞
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
የጁሙዓ ኹጥባ❞
⟷⟷⟷⟷⟷⟷⟷

☚جماعة الأحباش


ጀመአቱ አል አህባሽ


🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ


🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/8579
📲አዲስ አፕ ተለቀቀ ❐  ⁍

ሸርሑ ሱና شرح السنة للبربهاري | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🏷 በምርጥ ጥራት

📥 ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
https://t.me/yusuf_app1/412
ሴት ልጅ በተፈጥሮ የሚንከባከባትን ወንድ ትወዳለች

ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች። እንድትደበቅና እንድትሸፈን በተደረገች ቁጥር ደሞ ለሷ የተሻለ እንክብካቤ ይህ ይሆናል።

📚
مجموع الفتاوى١٢٩/٣٤
==
t.me/https_Asselfya
የሚስትህን የእይታ ንግግር
የእንቅስቃሴ መልእክት ካልተረዳህ
የትዳር ትርጉም አልገባህምና ትኩረት ይኑርህ!!

መልካም ምሸት ......
Audio
☑️ የሴትን ልጅ ክብር የሚጠብቁ ነገሮች!!

🔖 አደራ በትኩረት ይደመጥ....

http://t.me/https_Asselfya
اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك".

🔖አሏህ_ሆይ !!
▪️የተረጋጋች ነፍስ
▪️አንተን በመገናኘት ያመነች
▪️ውሳኔህን የወደደች
▪️በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።