💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
تلاوة مؤثرة جدا جدا للقاريء الليبي صلاح الباجي
MaHmOoD AlMiGhErBi
▹ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም....!!

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

🔔 ለራስዎ ፡ ለወዳጅ ዘመድዎ ፡ ለቤተሰብዎ #ወርቅ ማሰራት ከፈለጉ እኛጋ ይዘዙ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን

ወደ ማንኛውም አከባቢ በጥራት እናቀርባለን ፤እንልካለን

➙ የጣት ቀለበት
➙ የአንገት ሓብል
➙ የአንገት አጨዋች ና መሰሎቹ
➙ የጆሮ
➙ ፕራስሌት


በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን ያናግሩን
➴➴➴➴➴➴➴
@abuUseymin

ለጠቅላላ መረጃ ይጎብኙ
➘➘➘➘➘➘
t.me/AbdurehmanGoldandSilver
t.me/AbdurehmanGoldandSilver
በዚህ ዘመን ታማኝ ሰው ብርቅ ነው ካጋጠመህ እድለኛ ነህ

✍️
Audio
ለምን ብለህ ነበር ያገባሓት?

🎙አቡ ሱፍያን
[ ዑለማዎች እውቀትን ሲፈልጉ የሚጠቀሟቸው  ዘዴዎች ]

  አል-አስመዒይ - አላህ ይዘንላቸውና -  አቡ ዐምር ቢን አል-ዐላእ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ ይላሉ :-
"የእውቀት መጀመሪያው : ዝምታ
ሁለተኛው ፡ ጥሩ ማዳመጥ
ሶስተኛው ፡ ጥሩ ጥያቄ
አራተኛው : ጥሩ ሒፍዝ
አምስተኛው : በእውቀት ፈላጊዎች መካከል ማሰራጨት ነው።"
[አል-ፈቂሁ ወል-ሙተፈቂሁ :  2/199]

https://t.me/Abulbuhari
ያረብ ...!

~የወንጀል ብዛት ያጎበጠኝ ባሪያህ ነኝ።  ረህመትህን ከጃይ ባሪያህ ነኝ፡፡ እንደ ሰማይ የራቀኝ ኢማኔ እንዲመለስልኝ ወዳንተ አለቅሣለሁ፡፡

~ተራቁቻለሁና የኢማን ልብስ አልብሠኝ፤
ደክሚያለሁና በተወኩል ካስሚያ ደግፈኝ፡፡
ሸብቻለሁና በተቅዋ ካባ አጊጠኝ፡፡፡
عبد العزيز العسيري
تلاوات وعبر
የጧት ስንቅ ለቀልበዎ

﴿وَٱلْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍۢ وَٱلشَّفْعِ وَٱلْوَتْرِ وَٱلَّيْلِ إِذَا يَسْرِ هَلْ فِى ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِى حِجْرٍ}

t.me/https_Asselfya/6615
ምርጥ ለአይን ማራኪ ዉበት ያላቸዉ የሺቲ ጨርቆች !!

ሴቶችዬ አይለፍችሁ እየገዛችሁ ፏ በሉልኝ አቦ

ለማዘዝ 0925789044
ኡሙ ፈውዛን ብለው ይደውሉ!!

«አድራሻ አድስ አበባ አሸዋ ሜዳ»

ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል➷➷➷➷➷
https://t.me/umufewzan54shiti
https://t.me/umufewzan54shiti
የሰዎችን ስሜት ለመረዳት የግደታ እኛም በነሱ አይነት ስሜት ውስጥ መሆን አይጠበቅብንም!