በአንዲት ረከዓም ቢሆን ዊትር ሶላትን አደራ‼
ሙዐዊያ(ረደየሏሁ ዐንሁ) በአንዲት ረከዐ ብቻ ዊትር ይሰግዳል። በዚህ ዙሪያ የምትሰጠው እርማት አለህ?»ብለው ኢብኑ ዐባስን ሲጠይቁት «እሱ ሱናውን አግኝቷል።በርግጥም የጥልቅ እውቀት ባለቤት ነው» ብሎ መለሰለት።
⇛ኢማሙ አህመድ ሆን ብሎ የዊትር ሶላትን ስለሚያሳልፍ ሰው ተጠይቀው«እሱ መጥፎ ሰው ነው!» ብለው መልሰዋል።
የዊትር ሶላት በቀኑ ክፍለጊዜ ከሚሰገዱ የሱና ሶላቶች ሁሉ በላጭ መሆኑን ኢብኑ ተይሚያህ ተናግረዋል።ውዱ ሐቢባችንም «ዊትርን ያልሰገደ ከእኛ አይደለም» ብለዋል።
منقول
t.me/https_Asselfya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየጠጣችሁ
የጧት ዚክር አትርሱ
✍️
የጧት ዚክር አትርሱ
✍️
እውቀት ብርሀን ነው።
ያለማወቅ ጨለማ ነው።
ሳትማሩበት ምንም አይነት ሰአት (ግዜ) ሊያልፋችሁ አይገባም ።እንበርታ አላህ ያበርታን ።
ያለማወቅ ጨለማ ነው።
ሳትማሩበት ምንም አይነት ሰአት (ግዜ) ሊያልፋችሁ አይገባም ።እንበርታ አላህ ያበርታን ።
እውቀትን መፈለግ (መማር )ባወቁት መስራት በእያንዳንዱ ሙስሊም ሴትና ወንድ ላይ ግደታ ነው።
ችላ ልንል አይገባም ።
ችላ ልንል አይገባም ።
🔍አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !!
ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971
https://t.me/https_Asselfya
ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።
ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971
https://t.me/https_Asselfya
ዒልምን መፈለግ
NABAWI TUBE
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
እዉቀትን መፈለግ
የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው ?!!!
ይደመጥ !!!!!
t.me/NABAWITUBE
https://t.me/Muhammedsirage
እዉቀትን መፈለግ
የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው ?!!!
ይደመጥ !!!!!
t.me/NABAWITUBE
https://t.me/Muhammedsirage
የተማርነው ትምህርት በራሳችን ላይ ለውጥ ያለማምጣቱ ትልቁ ምክንያት፡የምንማረው "ለማወቅ እንጂ" በቅድሚያ "እራሳችንን ለመለወጥ" ስለማናስብ ነው።
አባ ኡበይዳ
አባ ኡበይዳ
እማየ ሂወቴ !!
〰️
ልቤንም ውሰጅው ቤትሸን ስሪበት
ጥርሴንም ውሰጅው ደርበሽ ሳቂበት
አይኔን ብቻ ተይው አንችን እንዳይበት
✍️
〰️
ልቤንም ውሰጅው ቤትሸን ስሪበት
ጥርሴንም ውሰጅው ደርበሽ ሳቂበት
አይኔን ብቻ ተይው አንችን እንዳይበት
✍️
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
እማየ ሂወቴ !! 〰️ ልቤንም ውሰጅው ቤትሸን ስሪበት ጥርሴንም ውሰጅው ደርበሽ ሳቂበት አይኔን ብቻ ተይው አንችን እንዳይበት ✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" የሰው ልጅ ደካማ ከመሆኑ የተነሳ
⇨ አንድ ቃል ታስደስተዋለች
⇨ አንዷ ደግሞ እንዲያዝን ታደርገዋለች
( وَخُلِقَ ٱلْإِنسَٰنُ ضَ
عِيفًۭا )
" ሰውም ደካማ ሆኖ ተፈጠረ ፡፡"
[ኒሳእ 28]
⇨ አንድ ቃል ታስደስተዋለች
⇨ አንዷ ደግሞ እንዲያዝን ታደርገዋለች
( وَخُلِقَ ٱلْإِنسَٰنُ ضَ
عِيفًۭا )
" ሰውም ደካማ ሆኖ ተፈጠረ ፡፡"
[ኒሳእ 28]
ተቅዋ ማለት በእኛና በአላህ ቅጣት መካከል መከላከያ ጋሻ ማድረግ ማለት ነው ።
የከለከለንን በመከልከል ያዘዘንን በመፈጸም።
ያረቢ ተቅዋክን ወፍቀን ..
✍️
የከለከለንን በመከልከል ያዘዘንን በመፈጸም።
ያረቢ ተቅዋክን ወፍቀን ..
✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠዋት ዚክር አትርሱ
✍️
✍️
Forwarded from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] (Fuad)
ዐሰላሙ ወዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወንድም እህቶች የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉት
በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የተሰጡ ጠቃሚ ትምህርቶችን ፈታዋዎችን ሙሐደራዎችን በ NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] ላይ ያገኛሉ
ከታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉ
SUBSCRIBE ያርጉን
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCoyV0r7r4_yrXe6njgQ85ZQ