This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ጁሙአ ይሁንላችሁ
✍️
✍️
ውዷ እህቴ !!
🔍ከሰዎች ተማሪ እንጅ አትኮርጂ
🔍ኩረጃና ትምህርት ይለያያሉና!!
✍️
🔍ከሰዎች ተማሪ እንጅ አትኮርጂ
🔍ኩረጃና ትምህርት ይለያያሉና!!
✍️
«ተዉሂድ የተፈጠርንለት አላማ»
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
🔖አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖
«ተዉሂድ የተፈጠርንለት አላማ!!»
🕌ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ!
🎙በአቡ ረይስ መሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8224
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8224
➖➖➖➖➖
«ተዉሂድ የተፈጠርንለት አላማ!!»
🕌ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ!
🎙በአቡ ረይስ መሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8224
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8224
ድናቸዉን ለመማር ያወቁትን በማሳወቅ ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት አይለያችሁ በርቱ ።
የኢማን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:–
ሶስት ባህሪዎች የተገኙለት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አገኘ
📚 [ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል]
🍃
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:–
ሶስት ባህሪዎች የተገኙለት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አገኘ
👉አላህና መልዕክተኛውን ከማንም ይበልጥ የወደደ!
👉አንድን ሰው ለማንም ሳይሆን ለአላህ ብቻ ብሎ የወደደ!
👉አላህ ከክህደት ካዳነው በኃላ ዳግም ወደ ክህደት መመለስን እሳት ውስጥ እንደመወርወር የጠላ!
📚 [ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል]
🍃
ኹጥባ ለስራ ተቀባይነት መስፈርቶቹ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
﴿خطبة الجمعة﴾
【የጁሙዓ ኹጥባ】
❍ شرطا قبول العمل ...!!
۞ለስራ ተቀባይነት ሁለት መስፈርቶቹ !!
🕌 ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
【የጁሙዓ ኹጥባ】
❍ شرطا قبول العمل ...!!
۞ለስራ ተቀባይነት ሁለት መስፈርቶቹ !!
🕌 ደቡብ ወሎ ገርባ ሰላም መስጂድ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8230
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም–"ወላጆቹን መስደብ ከከባባድ ሀጢአቶች ነው"አሉ፦
የአላህ መልእክተኛ ሆይ ወላጆቹን የሚሳደብ አለን? በማለት ጠየቁ፤ እሳቸውም:– "አዎን! አንዱ የአንዱን አባት ይሰድብበትና እሱም የሱን አባት ይሰድብበታል፤ አንዱ የአንዱን እናት ይሰድብበትና እሱም የሱን እናት ይሰድብበታል" በማለት መለሱ።📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_Asselfya
_
"وَكُن رزينًا طَويلَ الصَّمتِ ذَا فِكرٍ
فَإن نطقتَ فلا تُكثِر مِن الخُطبِ
ولَا تُجبْ سائلًا من غيرِ ترويةٍ
وبِالّذي لم تسل عنهُ فلا تُجبِ".
"وَكُن رزينًا طَويلَ الصَّمتِ ذَا فِكرٍ
فَإن نطقتَ فلا تُكثِر مِن الخُطبِ
ولَا تُجبْ سائلًا من غيرِ ترويةٍ
وبِالّذي لم تسل عنهُ فلا تُجبِ".
ሂልያ ጧሊበል ኢልም ኪታብ ጋበዝኳችሁ። 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሂልያ ማለት - እወቀት ፈላጊ የሆነ አካል የሚያጌጥበት የሚሽበርቅባት ናት ።
ሀቂቃ ከእውቀት በፊት አደብ ያስፈልጋልና ቅድሚያ ለዚች ኪታብ
=
ሂልያ ማለት - እወቀት ፈላጊ የሆነ አካል የሚያጌጥበት የሚሽበርቅባት ናት ።
ሀቂቃ ከእውቀት በፊት አደብ ያስፈልጋልና ቅድሚያ ለዚች ኪታብ
=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእወቀት ተማሪ ሂፍዞችን ከምን መጀመር አለበት ?
✍️
✍️
🔍ውዱዕ አድርገን ካጠናቀቅን በኋላ የሚባል
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُوْلُهُ.
‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ሙሃመድም ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡ ’
اَللَّهُمَّ اجْعَلْنِيْ مِنَ التَّوَّابِيْنَ وَاجْعَلْنِيْ مِنَ الْمُتَطَهِّرِيْنَ.
‘አላህ ሆይ! ተውበት (ንሰሀ) ከሚያበዙ ሰዎች አድርገኝ፡፡ ከንጹሃንም አድርገኝ፡፡ .’
➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُوْلُهُ.
‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ሙሃመድም ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡ ’
اَللَّهُمَّ اجْعَلْنِيْ مِنَ التَّوَّابِيْنَ وَاجْعَلْنِيْ مِنَ الْمُتَطَهِّرِيْنَ.
‘አላህ ሆይ! ተውበት (ንሰሀ) ከሚያበዙ ሰዎች አድርገኝ፡፡ ከንጹሃንም አድርገኝ፡፡ .’
➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya