💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በግላቹህ  ያለ ምንም ኡስታዝ አጋዥነት ሒፍዛቹህ ምን ያክል ጥራት እንዳለው ለማረጋገጥ በጣም አጋዥ አፕ ነው ከእኛጋ ሒፍዝ የጀመራቹህ የቁርአን ቤተሰቦች ሁሉ አውርዱት ይጠቅማቹሃል👌 Check out "Tarteel: Quran Memorization" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«የተርቲል አፕ አጠቃቀም»
የጠየቃቹህ  በዚህ ቪድዮ ተመልከቱ።

አፑ ያላቹህ አጥፉትና ድጋሜ አውርዳቹህ  እኔ ባደረግኩት መልኩ አድስ አካውንት created   ሳታደርጉ በጎግል አካውንታቹህ ብቻ መጠቀም ትችላላቹህ✋
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
«የተርቲል አፕ አጠቃቀም» የጠየቃቹህ  በዚህ ቪድዮ ተመልከቱ። አፑ ያላቹህ አጥፉትና ድጋሜ አውርዳቹህ  እኔ ባደረግኩት መልኩ አድስ አካውንት created   ሳታደርጉ በጎግል አካውንታቹህ ብቻ መጠቀም ትችላላቹህ✋
በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙበት፡

ሙራጃአ እሚያስደርገኝ ጠፋ ሂፍዜ ተበላሸብኝ ማለት ቀረ።

ቁርኣን ለመሃፈዝ እና ስህተታችንንም የሚነግረን አስገራሚ አፕ ነው።

ቀን በቀን በራሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ በርቱ። አላህ ያግዛችሁ ። የሙእሚን ጓደኛው ቁርአን ነውና ። ጠንክሩ .....
የሰው አጨብጫቢ አትሁን !!

ከወሬ ይልቅ ስራን አስቀድም ወሬ አታውራ ስራን ስራ

ወረኞች ያውሩ አንተ ብቻ ስራህን ስራ

እነሱ ያውሩ እኛ ግን ስራችንን እንቀጥላለን

http://t.me/abuUseyminabdurehman
ልኑር ተደብቄ
ሰላሜን ለማግኘት ልኑር ተደብቄ፣
ካሉባልታ ወሬ እራሴን አርቄ ፣
አስቸጋሪ ነፍሴን በደንብ አስጠንቅቄ፣
ራሴን ለማዳን ልኑር ተደብቄ
፣
የወሬ ጋጋታ የውሽት ጋጋታ በበዛበት ዘመን፣
በእውነት መተማመን በጠፋበት ዘመን፣
በጣም ያስፈልጋል ተደብቆ መኖር
።

t.me/https_Asselfya
➡️እጅግ በርካቶች ጊዜያቸውን በቀልድ
     ካልሆነም በመጥፎ ነገር እያጠፉት
     ያሉ ሆነው አንተ ግን ይህ ውድ የሆነውን
     ጊዜህን የሱን ንግግ ር እየደጋገምክበት

     እንድታሳልፍ አላህ መርጦህ ሳለ አንድ
     ሹል ረጅም ሰአት ሰጥቼው ደጋገምኩት
   ግን አልያዝ አለኝ ብለህ እንዴትስ ታዝናለህ!!
  

👌አልገባህም እንጂ እንደውም አንተ
    በትልቅ ፀጋ ውስጥ ነህ ይህ ኒዕማም
    ካንተው ዘንድ እንዲቆይና ከሌላው
    ኒዕማውም አላህ እንዲያንበሻብሽህ

    በሱም ላይ አላህን አመስግን። ،

منقول
t.me/https_Asselfya
🔺فضل قراءة سورة الكهف يوم الجمعة

🔍የጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን መቅራት ደረጃዉ

🎙አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

t.me/https_Asselfya/6456

አረበኛዉን ለማንበብ👇
t.me/selefiyya_ethiopia/1759
ለጉራ ከሚውል እውቀት ይልቅ መሀይምነት ሺህ ጊዜ ይሻላል።
•

ተውሒድ ቀራህ፤
ፊቅህ ቀራህ፤
ኡሱል ቀራህ፤
ነሕውና ሶርፍ ቀራህ፤
ቁርኣን በተጅዊድ ሐፈዝክ፤

•
•
•
አካዳሚ ተማርክ፤
መማርህ ትህትና ካላላበሰህ፣ አላህን መፍራትን ካላወረሰህ አንተ የሰው ትንሽ ነህ! ከንቱ ፍጡር!!

።

✍ኡስታዝ ኢብኑ መነወርحفظ الله

=
✍ሰዎች ዘንድ ያለህን ታማኝነት፣ ክብርና ቦታ በ❹ ነገሮች ታጣለህ፦
1. በውሸትህ፣
2. በምትሰነዝራቸው መጥፎ ቃላት፣
3. በሚስጥር አባካኝነትህ፣
4. በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ስትሆን፤ ሁለት አይነት ሰው በመሆንህ።

=
عبدالله الموسى || ﴿قالَ لا تثْرِيبَ عليكُمُ اليوْمَ يغفرُ اللَّهُ…
مجموعات تلاوات خاشعة
➰ጣፋጭ ቲላዋ
〰️〰️〰️〰️
▪️የሁሉም ጓደኝነት እስከ ቀብር ጫፍ ድረስ ብቻ ነው።
♦️ከተከበረው ቁርአን ጓደኝነት በስተቀር
👉ቁርአን ቀብርህን አብርቶልህ ከጀነት ቤተመንግስቶች ውስጥ ሳያሳርፍህና ሳያሳድርህ አይለይህም።

https://t.me/https_Asselfya
"እህቴ"
ለዱኒያሽ ለአኼራሽ የሚጠቅምሽን ያዢ
(የማይጠቅምሽን እራቂ)

◉ ጊዜሽን በከንቱ አታባክኒ
◉ ድንሽን ተማሪ
◉ቁርአንን አብዝተሽ ቅሪ
◉ ያወቅሽውን አሳውቂ
◉ ቺልተኛ አትሁኚ
◉ ኩራተኛ እንዳትሆኚ
◉ጓደኛሽን ምረጪ
◉ ዛዛታ አታብዢ
◉ ውሸትን እራቂ
◉ ቁምነገር ያለሽ ሁኚ
◉ እውነተኛ ሁኚ
◉ምቀኛ አትሁኚ
◉ ላንቺ የምትወጅውን ለእህትሽ ውደጂ
◉ የተወገዘ የሆነን ቅናት አትቅኒ
◉ ከእህትሽ ላይ ያለውን መልካም ነገር
እንድወገድ ጥረት አታድርጊ
◉ በአንቺ ሰበብ የማንኛውም ሰው
  የመከፉቱ ምክኒያት አትሁኚ
◉ ነገር አመላላሽ አትሁኚ
◉ ምን ሰምቸ ምን ላውራ አትበይ
◉ ሰውን አትዝለፊ
◉ ምላስሽ መልካምን ይናገር
◉ ሰውን አታስቀይሚ
◉የተሰተርሽ እና ቁጥብ ሁኚ
◉ ሂጃብሽን በስርአት ልበሺ
◉ ሲለብሱ አይተሽ አትልበሺ
◉ ሂጃብ ስትለብሺ ለአሏህ ብለሽ ልበሺ
◉ ደስ ሲልሽ ለብሰሽ ስትፈልጊ አታውልቂው
◉ በአንቺ ምክኒያት እንቁ እና ቁጥብ
    አማኝ ሴቶችን አታሰድቢ
◉ ለድንሽ ጠንካራና እስልምናሽን ጠባቂ ሁኚ
◉ የተፈጠርሽበትን አላማ አትርሺ
◉ ጌታሽን በብቸኝነት ተገዢ
◉ ስትሰሪ ለአሏህ ብቻና ብቻ ስሪ
◉ የፈጠረሽን ጌታ አሏህን ፍሪ።
➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
አላህ ሆይ !
〰️〰️
ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!


=
አይዞሽ አትፍሪ!!

ሰለፍይዋ ቆንጆ አይዞሸ አትፍሪ
ቆርጠሽ በመነሳት ዲንሽን ተማሪ
ያወቅሻትን አያ ላላወቁት አቅሪ
እደ መሀይሞች ወደኋላ አትቅሪ
አላማሽ ከሆነ ዲንሽን ለመማር
ዱንያ አኼራሽን ሁሉን ለማሳመር
ተጠጊ ከነርሱ ብዙ ጀግኖች
አሉ
በአሉባልታ ወሬ የማይታለሉ
አብሽሪ ተማሪ ጧት ማታ የሚሉ
እኛን ማስተማሩ የማይሰለቻቸዉ
ሁሌም ፈገግታ አለ ከፊታቸዉ
እናማ ጀግናዬ አይዞሽ አትፍሪ
ከምርጥ እህቶችሽ ዲንሽን ተማሪ!!


منقول

t.me/https_Asselfya
➡️የጧት ዚክር አይርሱ !!

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

=
"ሱና" ማለት በቋንቋ ትርጓሜ #መንገድ ማለት ሲሆን በኢስጢላሕ እንደየ እውቀት ዘርፉ የተለያየ ትርጓሜ አለው። ለምሳሌ:-

በዐቂዳ ዑለሞች ዘንድ "ሱና" ሲሉ የሚፈልጉበት ከቢድዐህ ተቃራኒ የሆነን ለማለት ነው።

በሐዲስ ዑለሞች ዘንድ ሱና ሲሉ የሚፈልጉበት ከንግግር፣ ከስራ (ተግባር)፣ ከማጽደቅ ወይም ከባህሪ ወደ አሏህ መልእክተኛ ﷺ የተጠጋ ለማለት ነው።

የፊቅህ ዑለማኦች ዘንድ ሱና ሲሉ የሚፈልጉበት ከዋጂብ (ግዴታ) ተቃራኒ ወይም ቢሰራ የሚወደድ ግን ግዴታ ያልሆነ ለማለት ነው።

ሱና ኢስላም የሚለውን ትርጉምም ይዞ ይመጣል።

እና እንደ አገባቡ የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ስለሚችል ግር እንዳይለን።

منقول
ያረብ
-ነፍሴን በማያሳስባት ነገር አታሳሰባት
-በማይጠቅማት ነገር አትጥመዳት
-በማያገባት ነገር ውስጥ አታስገባት
-ሁሉን ነገር በልኩ እንድትረዳው አድርጋት

ኢላሂ

ምድር ፈተናዋ በዛ
አለም ሁኔታዋ ከፋ

ሁኔታችንን አስተካክልልን
ፍጻሜያችንን አሳምርልን


t.me/https_Asselfya
ከሱብሒ ሶላት በሗላ እንቅልፍ‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
«ከሱብሒ በሗላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።
ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)

ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)

ስለዚህ ቁርአን እየቀራችሁ ዚክር እያደረጋችሁ ጸሀይ እስክትዋጣ ጠብቁ !

=
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔍ንጋት ላይ

✅ ሁሌም አዲስ ነገር አለው
  ትናንት ስላየነው  ብቻ ዛሬ አያስጠላንም! ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል  የንጋቱን
#ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ  ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ  በተሰበረው ቅስምህ ሁነክ  የዛሬዋን አዲስ #ንጋት  አታጨልማት!!

http://t.me/https_Asselfya