💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
መተማመን እስካለ ድረስ ፍቅርን ርቀት አይወስነውም á˘

=
ሀያ ሁላችንም ለአሰራር እንድመች ፕሮፋይሏን እየለበስን ሊንኩን እየተጫን እንግባ...!!

«በዑስታዝ ዒብኑ ሙነወር»
https://t.me/Qiratcom
https://t.me/Qiratcom
ወደ መስጅድ መሄድ በአላህ መንገድ ላይ ከሚደረጉ ጅሀድ አይነቶች አንዱ ነው። እንዲሁም በተጨማሪ ወንጀልን ያብሳል
☑️ እስቲግፋር እና ተውባህ
     ➯➯➯➯➯➯➯➯➯

➡️የአላህ መልእክተኛ  ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ ብለዋል። እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ፡፡ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ፡፡

📚{ሙስሊም ዘግቦታል።}

➡️የአላህ መልእክተኛ  ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ ብለዋል። ‹‹አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን።
📚{ሙስሊም ዘግቦታል ።}

➡️የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም  እንዲህ ብለዋል። በቀን መቶ ጊዜ አላህን ምህረት የመለመን ፍላጎት ልቦናዬ ውስጥ ያድራል፡፡
📚{ሙስሊም ዘግቦታል።}

➡️የአላህ መልዕክተኛ  ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ ብለዋል።
አንድ ባሪያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ሱጁድ ላይ ነው፡፡ ሱጁድ ላይ ዱዓ አብዙ፡፡


📚{ሙስሊምዘግቦታል።}

➡️የአላህ መልእክተኛ ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
አላህ ጥራት ይገባው እንዲሁም ምሰጋና ለርሱ ነው። ሱብሃነ አላሂ ወቢሀምዲሂ (سبحان الله وبحمده) የሚለውን ዚክር በቀን መቶ ግዜ ያለ ሰው ወንጀሉ እንደ ባህር አረፋ የበዛ እንኳ ቢሆን ይራገፍለታል።


📚{ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል።}

✅በሶስት ነገራቶች ላይ የኢማንን ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➘በሶላት ፣በዚክር፣ በቁረአን።


📚ሃሰኑል በስሪ رحمه الله።}

👉አላህ  ሆይ!  አንተን በማውሳት፣ በማመሰገን እና በሚገባ አንተን በማምለክ ላይ እርዳን።

t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
🔍የአላህ ባሮች ሆይ ! ላቅና ከፍ ያለው ጌታችን እንዲህ ይላል።
يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌۭ وَلَا بَنُونَ
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡

إِلَّا مَنْ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلْبٍۢ سَلِيمٍۢ
ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»

ሱረቱል አሹአራዕ 87_88
=
ስጦታ

አሰላሙአለይኩም ወንድምና እህቶቼ። ይህ ቻናል የሸይኽ አወል ኸሚሴ ቁርኣን ትርጉም የሚለቀቅበት ነው። እንጠቀምበት። አላህ እሳቸውንም ይጠብቃቸው፣ እኛንም በትምህርቱ ከሚጠቀሙት ያድርገን....!!

t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
እህቴ ሆይ የደስታሽ ፈጣሪ ራስሽ ሁኚ !!

  ባለሽ አመስግኚ___
  በሌለሽ ነገር ደግሞ ታገሺ____

ራስሽን አትጣይ ፏ ብለሽ ኑሪ!_,__;;

🎀ፏ ስልሽ የውጭ ፕሮቶኮልን በመጠበቅ ብቻ አይደለም የውስጥ ፕሮቶኮልሽንም በመጠበቅ ጭምር ነው!፦
በቁርዓን
በዚክር
ሱና ነገሮችን ችላ ባለማለት
ሸሪዓዊ እውቀትን በመማር

◈
በነኚህ ውስጥ ነው ያንቺ የሆነ ትክክለኛ ደስታ_ እና አጥብቀሽ ያዣቸው ።

t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ልትረሳው የማይገባ ወሳኝ ዱአ፦
(اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا)

🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-


t.me/https_Asselfya
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል :-

➪ አላህን አመስጋኝ የሆነ ልብ፣
➪ ዚክር የሚያደርግ ምላስ፣
➪ መልካም ሚስት በዲንህ እና በዱንያህ ጉዳይ ላይ ከጎንህ ሁና የምታግዝህ የሆነች :
👉 ይህ ሰወች ካደለቡት ድልብ ሁሉ በላጭ ነው ።
📒 ሶሂሁል ጃሚዕ

◄◄◄
◄ t.me/https_Asselfya
«አንዳንዴም ስራህን ለመደበቅ ሞክር!!
ማንም የማያውቃት አላህ ብቻ የሚያውቃት ስራ ትኑርህ‼˝˝

✍️
Audio
❝አዲስ ወቅታዊ ሙሀደራ❞
〰➖〰➖〰➖〰
➖

⇘የሰላም አሳሳቢነቱ እና አስፈላጊነቱ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↷↷↷↷↷↷↶↶↶↶↶↶
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11296
▪️የሽርክ  አደገኝነት እንደቀላል የሚታይ አይደለም
~~~`~
≈እራሳችሁን
ከጠላት ከምትጠብቁት በላይ
≈ገንዘባችሁን ከሌባ ከምትጠብቁት በላይ  ስራችሁን ከሽርክ ጠብቁ። የሽርክ አደጋ እጅግ ከባድ ነውና።

الإرشاد إلى صحيح الإعتقاد

t.me/https_Asselfya
የአስም ምልክቶች ምንና ምን ናቸው?

መልስ

- ደረት ላይ የመወጠር/የመጨነቅ ስሜት
- የመተንፈስ ችግር
- ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
- ወደውጭ ሲተነፍሱ ሲር ሲር የሚል ድምጽ ማሰማት
- በትንፋሽ ማጠር ምክንያት እንቅልፍ ማጣት
- በጉንፋን ምክንያት የሚባባስ ሳል


የአስም ምልክት ከሰው ሰው ይለያያል። ምልክቶቹ ከቀላል እስከከባድ ሊሆኑ ይችላሉ። አንዳንድ ሰው በየእለቱ ቀኑን ሙሉ የአስም ምልክቶች ሲኖሩበት፤ አንዳንዱ ሰው ደግሞ የሚቀሰቅስበት ነገር ሲኖር ብቻ ምልክት ያሳያል።

አስምን ሊቀሰቅሱ ወይም ሊያባብሱ የሚችሉ ነገሮች ምንድ ናቸው?

መልስ

- አለርጂ የሚቀሰቅሱ እንደአቧራ፣ ጭስ፣ የእንስሳት ጸጉር ያሉ ነገሮች።
- የተለያዩ ሽታዎች ለምሳሌ ሽቶ፣ ቀለም፣ - ፀረተባይ መድሃኒቶች፣ እጣን ወይንም ሰንደል እና ሌሎችም
- የአየር ብክለት ከፍተኛ የሆነ ቦታ መኖር
- የአየር መለዋወጥ
- ጉንፋን
- ቅዝቃዜ
- የህመምተኛው ስሜት (ለምሳሌ ንዴት፣ ድንጋጤ፣ ብስጭት፣ ሳቅ ወይም ለቅሶ)
- ሰልፋይት (ወይን፣ ቢራ፣ ዘቢብ እና የመሳሰሉ መብል እና መጠጥ ውስጥ የሚጨመር፣ እንዳይበላሽ የሚያደርግ ኬሚካል)
- የጨጓራ ህመም(Gastroesophageal reflux disease – GERD)
- ስፓርት፣ ከባድ የሰውነት እንቅስቃሴ
- አንዳንድ መድሃኒቶች (ቤታ ብሎከሮች(Beta-blockers))፣ አስፕሪን፣ ህመም ማስታገሻዎች (ለምሳሌ አድቪል(Advil) እና ሞትሪን(Motrin)

የጤና መረጃ በአማርኛ

ማስታወሻ:- ወደዚህ ግሩፕ 10 ሰው አድ በማድረግ  ህይወት የማዳን ትግሉ አካል ይሁኑ
t.me/askyourdoctorethiopia/12498
እኔስ አይደክመኝም   እማራለሁ ድኔን፣
የመጣሁበትን       አላማና ግቤን፣
አወ አልተፈጠርኩም  ለተራና ለቀልድ፣
ብዙ ችግር አለ      የማይፋታ ገመድ
፣
ዛሬ በዱንያ ላይ    ኢልማን ላልተማረ፣
የኢስላምን እውነት  ለልተመራመረ፣
በነብዩ መንገድ       ሱናን ካልተማረ፣
አኼራው አይሆንም  በፍፁም ያማረ፣

ስለዚህ ኢስላሜን     በቃ እማረዋሁ፣
ያልበኝ ይድከመኝ    በቃ አጠናዋለሁ፣
መንሀጀ ሰለፍን      እኖርበታለሁ፣
ሀቅና ባጢሉን      እለይበታሁ፣
አውቀው አለሁ ድኔ  ደሜም ስጋየም ነው
፤
ኢስላሜን መማሬ    ነፃ መውጫ የነው፤


t.me/https_Asselfya