💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🍃ዘምዘም ውኃ የመጠጣት
       አደብና ዱዓእ


▪️የዘምዘም ውኃ የተባረከ፣ ምድር ላይ ካሉ ውኃዎች ሁሉ የላቀና በላጩ፤ ለተራበ ሰው ምግብና ለታማሚ ፈውስ እንደሆነ ነቢዩ ﷺተናግረዋል።
አላህ ዘምዘምን ከቦታዎች ሁሉ መርጦ ከተከበረው ቤቱ (ከዕባህ) ዘንድ ማድረጉም የዘምዘምን ክብር ከሚያሳዩ ነገሮች መካከል አንዱ ነው።

▪️ዘምዘምን በጥሩ ኒያህ (መልካምን ነገር  አቅዶ) መጠጣት ተወዳጅ ተግባር ነው።ለምሳሌ ኢማንና የዲን ዕውቀትን፣ ጥሩና ደጋግ ልጆችን፣ ጤንነትን፣ ሰፊና ንጹሕ ሲሳይን ወዘተ ማግኘትን አቅዶና ነይቶ፣ እንዲሁም ዱዓእ አድርጎ መጠጣት ይገባል።
ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ ዘምዘም ሲጠጡ የሚከተለውን ዱዓእ ያደርጉ እንደነበረ ዳረቁጥኒይና ሌሎችም ዘግበዋል፥
"اللهم إني أسألك عِلما نافعا ورزقا طيبا وشِفاءً مِن كلِ داء"
አላህ ሆይ ጠቃሚ ዕውቀትን፣ ሰፊ/መልካም ሲሳይን፣ ከበሽታዎች በሙሉ ፈውስን እጠይቅሃለሁ"::

ዘምዘም ሲጠጣ:-
▪️1/ቀድሞ ቢስሚላህ ማለት፣
▪️2/ቀድመው ሁለት ጊዜ ትንንሽ ፉት እያሉ በመቅመስ ሶስተኛው ላይ በደምብ ግጥም አድርጎ መጠጣት፣
▪️3/ ሲጠጡ በዛ አድርጎ (ጠግቦና ሆድን ሞልቶ) መጠጣት፣
▪️4/ጠጥተው እንደጨረሱ ከላይ የተገለጸውን ወይም ተመሳሳይና የግል ጉዳይን
የሚገልጽ ዱዓእ ማድረግ ይመረጣል።
በርካታህ ሊቃውንት ሰሒሕ/ትክክለኛ ባሉት ሐዲሥ እንደተነገረው "ዘምዘም ውኃ ለተጠጣለት ዓላማ ይሆናል"። መካህ ሐረም ከሚገኘው ዘምዘም ውጪ ዓለም ላይ የትም ተመሳሳይ ትሩፋትና ጥቅም ያለው የተባረከ ውኃ የለም። ሊኖርም አይችልም።

https://t.me/https_Asselfya
አላህ ሆይ‼️

«አንተ ሰላም ነህ። ሰላምም ካንተ ነው።
ሃገራችንን ሰላም አድርግልን።»
✅ የተጠናቀቀ ደርስ

📚
#شرح_حديث_إنا_كنا_في_جاهلية
✍  لفضيلة الشيخ ŘŻ. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى

📚
ሸረህ_ሀዲስ_ኢናኩና_ፊልጃሂሊያ
(እኛ መሀይምነት ውስጥ ነበርን) የሚለው የሑዘይፋ ሓዲስ ማብራሪያ።

✍ የሸይኽ ሷሊህ ብን ፈውዛን አል`ፈውዛን (ሃፊዞሁሏህ)

➡️ክፍል ➞ ❶
t.me/AbumuslimKitaboch/2315

➡️ክፍል ➞ ❷
t.me/AbumuslimKitaboch/2317

➡️ክፍል ➞ ❸
t.me/AbumuslimKitaboch/2318

➡️ክፍል ➞ ❹
t.me/AbumuslimKitaboch/2319

➡️ክፍል ➞ ❺
t.me/AbumuslimKitaboch/2320

➡️ክፍል ➞ ❻
t.me/AbumuslimKitaboch/2321

➡️ክፍል ➞ ❼
t.me/AbumuslimKitaboch/2322

➡️ክፍል âžž ❽
t.me/AbumuslimKitaboch/2323

📌 የኪታቡ pdf ነው 👇👇👇
https://t.me/AbumuslimKitaboch/2324
      
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)  

🌐
https://t.me/AbumuslimKitaboch
023 Al-Muminoon
Mahir al-Muayqli
◂ ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁርአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!


📔ከቁርአን ጋር እንኑር....!
የሙእሚን ህይዎት ከፈተና የጠራች አይደለችም። የፈተናውን ጥፍጥና ለማግኘት ሶብር ግድ ነው። ሶብሩ ሙሉ የሚሆነው ደግሞ የመጣውን ፈተና ወዶ በመቀበል ነው።

ተስፋ፣ ህመም፣ አጅር!
የህይዎትን ውጣ ውረዶች (ህመሟን) ችለህ ትኖራለህ። በመጨረሻም አጅር ታገኛለህ።

t.me/https_Asselfya
ኹጥባ ስራዎችን ለአሏህ ማጥራት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ኹጥባ

إخلاص الأعمال لله
ስራዎችን ለአሏህ ማጥራት

🕌 ኮ/ቻ ሸይኽ ኣደም መስጂ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8188
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8188
⟮ ይድረስ ለቁርአን አስተማሪዎች ⟯
« 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 »
📍 ወንድማዊ ~ መልክት
    ➖〰➖〰➖〰➖〰

⟮ ይድረስ ለቁርአን አስተማሪዎች ⟯

✓ አሏህን መፍራት ያስፈልጋል
✓ ቁርአን መጀመሪያ እንማረው
✓ ለቁርአን ክብር ይኑረን
✓ ለተማሪዎች በደንብ አስተምሩ


« ሁሉም የቁርአን አስተማሪዎች እና ተማሪዎች ሊያደምጡት የሚገባ ወሳኝ መልክት »

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ሳስበው ቁጭ ብሎ ኪታብ ይዞ ኢልምን ከአሊም ከመማርን የተሻለ አስደሳች ነገር በዚህ ምድር ያለ አይመስለኝም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ተቀባይነት ያላት ዱአ !!

አላህ የወፈቀው አማኝ
በአላህ ላይ ልቡን ያንጠለጥላል።

👌በደንብ አድምጡና ወደተግባር

https://t.me/https_Asselfya
  ደስተኛ ሆነህ ለመኖር  ከፈለክ ሲፈልጉህ ከሚያገኙህና ስትፈልጋቸው ከምታጣቸው ሰወች  ሙሉ ለሙሉ ራቅ በል!!!!

t.me/https_Asselfya
በስመ ታዋቂነት ሰው ከሚያጨበጭብልህ ይልቅ በውስጥ ለውስጥ ጥሩ ስራ መስራት ትውልድን መጥቀም ትልቅ ነገር ነው

ሆይሆይታ ለግዜው እንጅ ቀጣይነት የለውም
👉ሪዝቅን የሚያመጡ  አራት ነገሮች

➷የለሊት ሶላት
➷እስቲግፋር
➷ ዚክር እና
➷ ሶደቃ ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መሮር_እንደ_ዘበት
=============
🔺ተውሂድ አዘል አስተማሪ ግጥም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
መኖር “መሄድ” ቢሆንማ…ሳያጣሩ እያጋሩ
ከመቃብር ለሚያንኳኩ…ሙታኖችን ለሚያዋሩ
ላንቃቸው እስኪበጠስ…ላይሰሙ ለሚጣሩ
ቤሳ ቤስቲን የሌላቸው…ጣኦታትን ለሚያባሩ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሰማያዊ ቅዱስ ቃሉን…የማይሰሙ እማይማሩ
መኖር እንዲህ ቢሆንማ…ለጠፋበት ቅጥ አንባሩ
ላ ቱስሚዑል መውታ ብሎ…ባልሰየማቸው ጀባሩ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎙ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)

http://t.me/https_Asselfya
http://t.me/https_Asselfya
መተማመን እስካለ ድረስ ፍቅርን ርቀት አይወስነውም á˘

=
ሀያ ሁላችንም ለአሰራር እንድመች ፕሮፋይሏን እየለበስን ሊንኩን እየተጫን እንግባ...!!

«በዑስታዝ ዒብኑ ሙነወር»
https://t.me/Qiratcom
https://t.me/Qiratcom