💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ጀግናዬ
የፈለከውን ያክል ብትጠነቀቅ ከሰው ምላስ አታመልጥምና ይሉኝታን ትተህ አላማህ ላይ አተኩር !!

=
ያረብ ...

ሙሉ እረፍት ያለው ልብህ ውስጥ ያለን ሁሉ ለአላህ በመንገር ነው።
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ!!
🔍በላጩ ዱዓ…

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من دعوةٍ يدعو بها العبدُ أفضلَ من: اللهم إني أسالُك المعافاةَ في الدُّنيا و الآخرةِ﴾

“አንድ ባሪያ ዱዓ ካደረገው በላጩ እንዲህ ብሎ ዱዓ ያደረገው ነው፦ አላህ ሆይ!
በዚህም አለም በቀጣዩም አለም አፊያን ‘ጤንነትን’ እጠይቅሃለው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 5703

https://t.me/https_Asselfya
القارئ عمر الدريويز إذ قال يوسف لأبيه يا أبت إني رأيت أحد عشر كوكبا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነዉ።

=
ጭንቅ ጥብብ ሲላችሁ ይችን ዚክር በሉ...
«لا إله إلا الله العظيم الحليم، لا إله إلا الله رب السماوات والأرض رب العرش العظيم ».
👉በዚክር መበርታት ካላቸው ጥቅሞች መካከል፡-

ለምሳሌ:- የጠዋት እና የማታ ዚክር ፣ መፀዳጃ ቤት ስንገባ እና ስንወጣ የሚባለዉን አዝካር፣ ከመኝታ በፊት የሚደርግዉን ዚከሮችን ማድረግ ..

ለአኼራችንም ከመጥቀሙ ጋር
👉 ከጅን:ከቡዳ;ከድግምት ራሳችንን መጠበቅና ማዳን የምንችልበት ዋነኛው ሰበብ ነው።

ለዛም ነው ➛ተወዳጁ ነብይ ﷺ ፡- ‹‹አንድ ሰው ራሱን ከሸይጣን አያድንም በዚክር ቢሆን እንጂ፡፡›› ብለው ያስተማሩን

📚ቲርሚዚ 28673
t.me/https_Asselfya
እኔስ ለወንድሜ የምመኝለት

በሃር የሆነ እውቀት ተውሂድ ያለበት
ለወገን ለሀገር የሚጠቅምበት
የረሱል አደራ የሚወጣበት
የቢድዓን መንጋ የሚዋጋበት
የጀሊሉን መብት ሚያስከብርበት
ይሄ ነው ለአኺ ሁሌም ምኞቴ
ማየት እወዳለሁ ተከብሮ እምነቴ

የነብዩ አደራ የጀነቴ  መሪ
እንድትሆን ፈለኩ የተውሂድ ተጣሪ
ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ተውሂድ አስከባሪ
ያለ ተውሂድ ጉዞ ከእሳት ላያድን
ስለ ቅርንጫፎች በከንቱ መባዘን
አልመኝለትም ይሄን ለወንድሜ
ከመግቢያየ እዳልኩት ከላይ አስቀድሜ

የጥመት ሰባኪ በበዛበት አለም
በተውሂድ  ላይ ፅና በርታ ወንድም አለም

منقول
ለልጅ እናቶች ወሳኝ ምክር

መስጅድ በሄዳችሁበት አልያም እቤት እየሰገዳችሁ ልጃችሁ ካለቀሰ ዝም አትበሉት። ልጃችሁን አንስታችሁ ያዙ። እቅፍ አድርጋችሁት ስገዱ። ልጁ እሪ እያለ እያለቀሰ የናንተንም የሌላውንም ሶላት ከሚወሰውስና ልባችሁ ውልቅ ከሚል ተሻለ ነው።
"لا حول ولا وقوّة إلا باللّه"
"ላሃውለ ወላ ወቁወተ ኢላ ቢሏህ"
ማለትን አብዙ እርሱ የጀነት ድልብ ነው እና።


t.me/https_Asselfya
አንዳንዴ

ብቻህን ስትሆን ሰላም፣ ስትነጠል እርካታ፣ ስትገለል መረጋጋትን፣ ከሰው ሰትርቅ ደስታን ታገኝ ይሆናል ። ይህ አውሬነት ሳይሆን ከራስ ጋር ሰላም የመሆን ጥበብ ይሠኛል።