💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﺎﺭﻙ ﻟﻲ ﻓﻴﻤﺎ ﺃﻋﻄﻴﺘﻨﻲ"
«አላህ ሆይ! በሰጠህኝ ነገር ላይ ባረካ አድርግልኝ»
ሙእሚን የማይሰራውን አይናገርም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَ تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?

▪️كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር እንሰራለን ማለታችሁ አላህ ዘንድ ቁጣው የተለቀ (የገዘፈ )ነው።

=
تلاوة هادئة تريح القلب والعقل - القارئ بلال دربالي - صوت جميل جداً…
مجموعات تلاوات خاشعة
  ያማረ አፅናኝ ‼️

ለአንድ ሰው ማነው ሚያፅናናህ ተብሎ ተጠየቀ

በእጁ ኪታቡን(ቁርአንን) ነክቶ
ይች ናት ምታፅናናኝ አለ


ከሰዎችስ ማን ነው ሚያፅናናህ

ቁርአኑ (ኪታቡ) ውስጥ ያሉ ሰዎች
በማለት መለሱ።


[ تقييد العلم للخطيب : ( ص١٢٥ ) ]
t.me/https_Asselfya
↷በአላህ ላይ መመካት↶
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
በአላህ ላይ ተመካ‼️


«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል!!»

«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን!!»


« ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል»

ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል!!

ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11245
የምንሳቀቅበት ጊዜ አልቋል።
በኑረዲን አል አረቢ
አዲስ ሙሀዶራ በገጠር
~~

➤ከገጠር አህባሾች ፊት የተደረገ....ነው።

➊የምንሳቀቅበት ጊዜ አብቅቷል።
➋የተገዛ እምነት የለንም ቢኖር እናንተ ትቀድሙን ነበር!!
➌ሽርክን ማውገዝና ተውሒድን መስበክ የነብያቶች ጥሪ ስለሆነ አናፍርበትም።
➍እናንተ እነማን እንደሆናችሁ አሏህ ነግሮናል።
➎የያዝነው እምነት ልንሞትለን የተዘጋጀንበት ነው እወቁት።
➏ህይወታችን እስካለ ከደዕዋ የሚያቆመን የለም።

➤ብዙ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ፕሮግራም....በገጠር

((ቁጥር =➏➋))

➤በኑረዲን አል አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ጀግናዬ
የፈለከውን ያክል ብትጠነቀቅ ከሰው ምላስ አታመልጥምና ይሉኝታን ትተህ አላማህ ላይ አተኩር !!

=
ያረብ ...

ሙሉ እረፍት ያለው ልብህ ውስጥ ያለን ሁሉ ለአላህ በመንገር ነው።
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ!!
🔍በላጩ ዱዓ…

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من دعوةٍ يدعو بها العبدُ أفضلَ من: اللهم إني أسالُك المعافاةَ في الدُّنيا و الآخرةِ﴾

“አንድ ባሪያ ዱዓ ካደረገው በላጩ እንዲህ ብሎ ዱዓ ያደረገው ነው፦ አላህ ሆይ!
በዚህም አለም በቀጣዩም አለም አፊያን ‘ጤንነትን’ እጠይቅሃለው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 5703

https://t.me/https_Asselfya
القارئ عمر الدريويز إذ قال يوسف لأبيه يا أبت إني رأيت أحد عشر كوكبا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነዉ።

=
ጭንቅ ጥብብ ሲላችሁ ይችን ዚክር በሉ...
«لا إله إلا الله العظيم الحليم، لا إله إلا الله رب السماوات والأرض رب العرش العظيم ».
👉በዚክር መበርታት ካላቸው ጥቅሞች መካከል፡-

ለምሳሌ:- የጠዋት እና የማታ ዚክር ፣ መፀዳጃ ቤት ስንገባ እና ስንወጣ የሚባለዉን አዝካር፣ ከመኝታ በፊት የሚደርግዉን ዚከሮችን ማድረግ ..

ለአኼራችንም ከመጥቀሙ ጋር
👉 ከጅን:ከቡዳ;ከድግምት ራሳችንን መጠበቅና ማዳን የምንችልበት ዋነኛው ሰበብ ነው።

ለዛም ነው ➛ተወዳጁ ነብይ ﷺ ፡- ‹‹አንድ ሰው ራሱን ከሸይጣን አያድንም በዚክር ቢሆን እንጂ፡፡›› ብለው ያስተማሩን

📚ቲርሚዚ 28673
t.me/https_Asselfya