💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)

t.me/https_Asselfya
ሶሻል ሚድያ ትልቅ ባህር ነው፤ ብዙዎች ገብተው ዉስጡ ሰምጠው ቀርተዋል። አጠቃቀምህ አደብ ይኑረው! ካልሆነ አንተም ትሰምጣለህና!»
إذا ما كُنتَ ذا قَلبٍ قَنوعٍ فَأَنتَ وَمالِكُ الدُنيا سَواءُ

አንተ የተብቃቂ ልብ ባለቤት ከሆንክ አንተና ዱንያ የተቸረው ሰው እኩል ናችሁ።
የህይወት ትልቁ መከራ ሞት ሳይሆን በሕየወት እያለህ አላህን የመፍራት ስሜት ከውስጥህ ሲሞት ነው።
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
☑️ ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ገሳጭ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ

♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!

🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/https_Asselfya/6322
ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን  ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስቲ እንበርታ !

@AbuHafsaYimam
ታጋሾችን (በጀነት) አብስር፡፡
هيثم الدخين - وأعدوا لهم ما استطعتم من قوة
|| تلاوات خاشعة •️ tvquran@ ||
☑️ መሳጭ ቲላዋ

🎙 القارئ ؛ هيثم_الدخين
ሀቂቃ ሂወት ከቁርአንጋ ጣፋጭ ነች የቀመ ሠዉ ያዉቀዋል

♦️መቅራት ያልቻለ ያድምጥ

=
የአሹራን ቀን መፆም !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎈ሐሙስ
🎈ጁሙአ
🎈ቅዳሜ

ኢንሻአላህ በሰላም አላህ አድርሶን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
☑️ የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ
ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው::

ኢብኑ ተይሚያ

=
☑️ ለኸይር ሰበብ እንሁን !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪️እንደሚታወቀው ከነገ ወዲያ የአሹራ ቀን ነው። ይህን ቀን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። በተለይ ደሞ የነገውን ዘጠነኛው ቀን ከተጨመረበት ምንዳው የተነባበረ ይሆናል።

▪️ ነገር ግን የነዚህ ቀን ትልቅ ትሩፋት የማያውቁ፣ የተዘናጉና የረሱ ሰዎች ስለሚኖሩ እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የቅርብ ዘመዶቻችንም ሆነ ማንኛውም ለምናውቀው ሙስሊም ሁሉ በማስታወስ የኸይር ሰበብ እንሁን።‼️

አመላካች የሰሪውን አጅር ያገኛል
እውነተኛ ማንነት ገንባ !

፣እራስህ በልብስና በስም አስውበህ በጥሩ ቃላትና በጥሩ ገፅታ ሸፍነህ ውስጥህ፣ተንኮል ፣ክፋት ፣ምቀኝነት፣ሌብነት፣ ሆዳምነት፣ስግብግብነት፣ ውሸታምነት፣አጭበርባሪነት ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎችን ባልሆንከው ገፅታ ብትሸፍነው የሆነ ግዜ ግልፅ ትሆናለህ።ወደህ ሳይሆን በግድህ ። በጊዜያዊነት ሊሸፈን ይችላል ከግዜ በሃላ ይገፈፋል፣የተሸፈነው እውነተኛው ማንነትህ ግልፅ ይሆናል።ተደብቀህ አትቀርም። ስለዚህ ውስጥህን አጥራ፣አስተካክል፣መታረም ካለብህም ነገር ታረም ። አለቀ ። ግልፅ ሰው፣ንፁህ ሰው ሁን!

@AbuHafsaYimam
ما تيسر من سورة الذاريات | القارئ سعيد الخطيب
@Almanarhd : المنار الهادي
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ

👉ቁረአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ ይታዘንላችኃልና!
☑️ ሸህ መሀመድ ቢን አብዱልወሀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ከፃም ውጪ የአሹራ ቀን መልካም ስራ (የሚሰሩ ተግባሮች) ተብለው የሚወሩ ነገራቶች በሙሉ መሰረት የላቸውም። ቢድአ (ፈጠራ) ናቸው።
📚آداب المشي إلى الصلاة

t.me/https_Asselfya