💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

https://t.me/https_Asselfya
ዐቅላችንን እንዳንሰረቅ አደራ
~
አልሐሰን ብኑ ሰህል እንዲህ ይላሉ፦

"ውሸታም ሰው ሌባ ነው። ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል። ውሸታም ደግሞ ዐቅልህን ይሰርቃል። ስለ ሌሎች ዋሽቶ ያወራህን በራስህም ላይ አትመነው። ሌሎችን አንተ ዘንድ የሚያማንም እንዲሁ ሌሎች ዘንድ አንተን ሊያማህ ስለሚችል አትመነው።"
[ዘህሩል ኣዳብ፡ 1/386]

#ከደጋጎቹ_ቀዬ

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
☑️ ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)

t.me/https_Asselfya
ሶሻል ሚድያ ትልቅ ባህር ነው፤ ብዙዎች ገብተው ዉስጡ ሰምጠው ቀርተዋል። አጠቃቀምህ አደብ ይኑረው! ካልሆነ አንተም ትሰምጣለህና!»
إذا ما كُنتَ ذا قَلبٍ قَنوعٍ فَأَنتَ وَمالِكُ الدُنيا سَواءُ

አንተ የተብቃቂ ልብ ባለቤት ከሆንክ አንተና ዱንያ የተቸረው ሰው እኩል ናችሁ።
የህይወት ትልቁ መከራ ሞት ሳይሆን በሕየወት እያለህ አላህን የመፍራት ስሜት ከውስጥህ ሲሞት ነው።
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
☑️ ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ገሳጭ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ

♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!

🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/https_Asselfya/6322
ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን  ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስቲ እንበርታ !

@AbuHafsaYimam
ታጋሾችን (በጀነት) አብስር፡፡
هيثم الدخين - وأعدوا لهم ما استطعتم من قوة
|| تلاوات خاشعة •️ tvquran@ ||
☑️ መሳጭ ቲላዋ

🎙 القارئ ؛ هيثم_الدخين
ሀቂቃ ሂወት ከቁርአንጋ ጣፋጭ ነች የቀመ ሠዉ ያዉቀዋል

♦️መቅራት ያልቻለ ያድምጥ

=
የአሹራን ቀን መፆም !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎈ሐሙስ
🎈ጁሙአ
🎈ቅዳሜ

ኢንሻአላህ በሰላም አላህ አድርሶን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
☑️ የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ
ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው::

ኢብኑ ተይሚያ

=
☑️ ለኸይር ሰበብ እንሁን !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪️እንደሚታወቀው ከነገ ወዲያ የአሹራ ቀን ነው። ይህን ቀን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። በተለይ ደሞ የነገውን ዘጠነኛው ቀን ከተጨመረበት ምንዳው የተነባበረ ይሆናል።

▪️ ነገር ግን የነዚህ ቀን ትልቅ ትሩፋት የማያውቁ፣ የተዘናጉና የረሱ ሰዎች ስለሚኖሩ እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የቅርብ ዘመዶቻችንም ሆነ ማንኛውም ለምናውቀው ሙስሊም ሁሉ በማስታወስ የኸይር ሰበብ እንሁን።‼️

አመላካች የሰሪውን አጅር ያገኛል