💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሙስሊሟ እህቴ ሆይ !!

አስታዉሽ ሂጃብ መልበስ አላህን መታዘዝ ነዉ።

ታዳ አላህ የለገሰሽን ትዛዝ ትቀበያለሽ ወይ ?

የሱን ትእዛዝ ትታዘዣለሽ ወይ?
ለመታዘዝ ዝግጁ ናችሁ ??

የቤት ስራ ይሁንላችሁ .....
=
ያ ረቢ ያ ረህማን

🤲ጤና
🤲እውቀት
🤲እድሜ
🤲ሀብት

ስጠኝ ስጠን  ያረሂም

https://t.me/abu_muslimmmm
Al-Mu'minun
Salah Bukatir
ጣፋጭ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
«ልብ ከምትደሰትባቸዉ ነገሮች ውስጥ አንዱ
ቁርአንን በትኩረት ማዳመጥ ነዉ።»

ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ቁርአንን መቅራት ነዉ
☑️ ሼኸ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ።

ምላስህን ጠብቅ መክኒያቱም   የምትናገረው ነገር ሁሉም መፅሃፍ ላይ ይፃፍል። ከዚያም የቂያም ቀን ይበተንላሃልና።

https://t.me/https_Asselfya
አንድ ሴት ከባሏ ከተፈታች ልጅህን ያዉልህ ብላ መሄድ ነዉ። ሀላፍትና የለባትም። ግን በርህራሄ እና ልጀን አጠባለሁ ብላ ካለች ልጆቻችሁን በማጥባታቸዉ ደመወዞቻቸዉን ስጧቸዉ። የአኺ ጌታህ ነዉ እያዘዘህ ያለዉ !!

فَإِنْ أَرْضَعْنَ لَكُمْ فَـَٔاتُوهُنَّ أُجُورَهُنَّ ۖ وَأْتَمِرُوا۟ بَيْنَكُم بِمَعْرُوفٍۢ ۖ
ያገራችን ወንድ እኔምናሻኝ ትሸከማታለች ወጣ ብየ እህዳለሁ ይላል ።ግደታህ ነዉ ።ሚስትህን ከፈታህ ልጅ የማሳደግ ሀላፍትና ባንተ ላይ ነዉእሷስ ምንም የለባትም እጅና እግሯን ብቻ ነዉ ይዛ የምቴደዉ ።በመልካም ብትመካከሩ እንጅ

👉 ለማንኛዉም ለጥቆማ ነዉ። ሱረቱል ጦላቅን ለሴቱም ለወንዱም በደንብ እንዲታስተነትኑት አደራ እላለሁኝ

✍️
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ አሉ።

➯ከዚክሮች ሁሉ በላጩ 👉 لا إله إلا الله ነው
➯ከዱአዎች ሁሉ በላጩ 👉 الحمد لله ነው

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
https://t.me/https_Asselfya
«ወላጂ ምን ያድርግሽ?»


ተይ ልጄ ቀስ በይ እያሉ ሲመክሩሽ፣
አልሰማም አልሽና በሚድያ ሰክርሽ፣
ሙግት ትይዧለሽ አገባለሁ ብለሽ፣
በንግግር ብቻ ወንድ ልጅን አምነሽ፣
የወላጅን ልፋት እደቀላል አይተሽ፣

ቤተሰብ ለልጁ እደመይሳሳ አድርገሽ፣
ከለከሉኝ ብለሽ ደግሞ ታለቅሻለሽ፣
ይገርማል እህቴ ምነዉ ሶብር አጣሽ፣
የወጣሽበትን አላማ ዘነጋሸ?፣
የስደት እንግልት ድካሙን እረሳሽ፣

በተለይ በተለይ ገጠር የተወለድሽ፣
የአባትን ስቃይ መከራዉን ያየሽ፣
የእናትን ለቅሶ ዱዓዋን የሰማሽ፣
ተይ አታስከፊያቸዉ እህቴ ልንገርሽ፣

ዛሬ ብትማሪም ዛሬ ያወቅሽ መስሎሽ፣
ዘመናዉይነት ስልጣኔ መስሎሽ፣
ድምፅ መቀያየር ከተሜነት መስሎሽ፣
የተጓሺዉ ስደት ቤተሰብ ካስረሳሽ፣


ይቀጥላል ..........

✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

𝐓𝐞 « t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ወንድም አለሜ ሆይ !
እንዲህ ያለች ሴት አግባ ችግር ሲገጥማት ወደ ፈጣሪዋ እንጅ ወደሌላ ወንድ የማትሮጥ።

ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ..
አጠቃላይ የሆነ ሥርዓት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ምሽት (መግሪብ ወቅት) ላይ ልጆቻችሁን ወደቤት ውስጥ አስገቡ፡፡ ወደ ውጭ እንዳይወጡ ከልክሏቸው፡፡ ሸይጧን በዚያ ወቅት ይሰራጫልና፡፡ ይህ ወቅት ካለፈ በኋላ ግን ቢንቀሳቀሱ ችግር የልውም፡፡ በራፎቻችሁንም ዝጉ፡፡

بِسْمِ اللهِ
ቢስሚላህ በ አላህ ስም

የአላህን ስም አውሱ፡፡ ሸይጧን የተዘጋን በር አይከፍትም፡፡ የውሃ ቀርበታችሁን ክደኑ፡፡ የአላህንም ስም አውሱ፡፡ የምትከድኑበት ባታገኙ እንኻ አንዳች ነገር ከላዩ ላይ አስቀምጡ፡፡ የተቀጣጠሉ ኩራዞቻችሁን አጥፉ፡፡ ">አላህ በነብዩ ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቹ ላይ ረድኤቱን ያስፍን፡፡ ረድኤቱን ይለግስ፡፡
➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
በትንሹ የስራችሁ ውጤት ይህ ነው።
በሐላል ያልሞላ ቦርሳ በሐራም አይሞላም
አካውንታችሁ ተዘግቶ ከደርስ እንዳትርቁ።

እያስተዋላችሁ ተራመዱ።
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
አንድ ሰዉ ገንዘቡ ከሐላል ነዉ ወይስ ከሐራም የሚያመጣዉ የሚለዉ ደንታ የማይኖርበት ግዜ በእርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።

📚ቡኻሪ ዘግበዉታል
ቁጥብ ሁኝ ዉብ ትሆኛለሽ

የሴት ልጅ ውበቷ ቁጥበነቷ ነው።

🎤ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው
❀•°


قَالَ الْإمَامُ اِبْنَ الْجَوْزِيِّ -رحمه اللهَ -

«كُونُوا كَمَا أمْركم اللهَ ؛ يَكُنْ لَكُمْ كَمَا وَعُدْكُمْ، أَجِيبُوا اللهَ إِذَا دَعَاكُمْ ؛ يَجِبُكُمْ إِذَا دعوتموه»

📗[ التَّذَكُّرَةَ ١٩]
">የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሁለት ንግግሮች አሉ፡፡ ምላስ ላይ ቀላሎች÷ ሚዛን ላይ ደግሞ ከባዶች ናቸው፡፡ ከአላህ ዘንድም ተወዳጅነት አላቸው፡፡ (እነሱም)‹‹ ለአላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው፡፡ ለታላቁ አላህ ጥራት ይገባው›› የሚሉት ናቸው

‹‹ሱብሃነላህ ወቢሐምዲሂ, ሱብሐነላህ ለዐዚም››‹‹