💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
ኢንሻአላህ አብረን እንሞጥነዉ በርቱ በደንብ ተከታተሉ ......ባረካሏሁፊኩም!

✍️
☑️ ሱረቱል ካህፍ መቅራት እንዳንረሳ !!

የአላህ መልዕክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

የጁምዓ ቀን ሱረቱል
ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

✍️
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔖 የቁርአን ግብዣ

🎙️በአቡ ረይስ ሀፊዘሁሏህ

https://chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
ሴት ልጅን ከልብ ወለድ-ዓለም ወደ እውነተኛው ዓለም ሊያመጣት የሚችለው ብቸኛው ነገር ...ትዳር ነው!።
t.me/abdu_rheman_aman
በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኢብን ሽይኽ ኣደም ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ለማገኘት ይቀላቀሉ ።
➘➘➘➘
https://t.me/SheikhMuhammedZain
ዛሬ በመዋሸትህ ብዙ ነገሮችን ልታገኝ ትችላለህ
ግን ነገ ባለ መታመንህ ብዙ ነገሮችን ታጠላህ።


✍️
👉"ከሶላትህ ከተዳከምክ
👉ቁርአንን ችላ ካልክና ከዚክር ከተዘናጋህ በኋላ.

የሐዘንና ጭንቀት  ወታደሮች ቢወሩህና ቢያሹህ ነፍስህን እንጂ  ማንንም አትውቀስ።


https://t.me/https_Asselfya
03-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 شرح السنة للبربهاري - ٠٢

✸| ክፍል 03

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
🔖ከዚህ እንኳን ይቀር.....!!
➬➬➬➬➬➬➬➬

ወንድ ነኝ እያለ በራሱ እሚፎክር
ከሰዉነት ይለቅ ቦታ ያለው ለብር
አሏህን የማያቅ ለሴት የለዉ ክበር

በሆነ ባልሆነ ሁሌ የሚያሰክራት
ሁሊ የሚያወራ ከሀጅነብይ ሴት
ሸህ እኮ ነኝ ካለ የያዝኩ ንፁህ ቃል፣
አሁን ይኸ ተግባር ከሱ ይጠበቃል⁉፣

በጣሙን ይገርማል ሚስቱን አስቀመጦ ሊላዋን ይወዳል፣
ወደድኩሽ የኔ ነሽ በሀራሙ ይላል፣
የትዳርን ዋጋ ሳናዉቅ እያገባን፣
ስንቱን አስጠላነዉ ስንቱን ግራ አጋባን፣
እሲኪ እንነጋገር ማን ከማን ተግባባ፣
ሁሉም ተሸራቱ እንደ ስፍር ታልባ፣

በወንዶቹ ምክኔያት ስንቱ ሴት አነባ?!፣
ወንዱ ወንድ ሳይሆን ለምንስ አገባ⁉፣
ሁሉም ባንድ ታይቶ አዉቃለሁ  አለና፣
እያሰደበ ነዉ ተዉሂድና ሱና፣

ሱንቱ ተሰደበ በእንዳተ አይነት ከንቱ
ስንት ተቅይ (ሱንይ) አለ ጀግና በየቤቱ
ወንዱ አቋም ሳይኖረዉ ላግባ ብሎ ካለ፣
ያችንም ያችንም ልቡ ከዋለለ፣
እደዚክ ያለ እንኳን ቢቀርም ግድ የለ፣


      đŸ”–
አንችም በትቀሪ....!!
➬➬➬➬➬➬➬
ድምፅ እያለሳለሽ ሁሉንም ካወራሽ፣
አለሁ ላሉሽ ሁሉ ክብርሽን ካረከሽ፣
አንችም ሴት አትሆኝም እመኝኝ ልንገርሽ፣
እደተላጠ ሙዝ ሁሉም ነዉ የሚጥልሽ፣

ጀግና እኮ ነህ እያልሽ ሂደሽ ብዘምሪ፣
እሱኮ የኔ ነዉ እያልሽ ብታወሪ፣
ገና ሳጨብጭዉ ሁሉን ብትነግሪ፣
ገና ሳታገኝዉ እያልሽ እደዚህ ነኝ፣

አትበይ ዙረሽ ቡሗላ በደለኝ!፣
ክብርሽንም ጥለሽ አትበይ ክብር አለኝ


✍️Selahudin Abu Oubeida

𝐓𝐞 « t.me/selahudin_Islamic_knowlages
☑️ በኢባዳ ላይ የቱንም ያህል ሰነፍ ብትሆን መልካም ስነ ምግባርህ ለጀነት መግቢያ ቁልፍ ሊሆንህ ይችላልና በመልካም ስነ ምግባር ከመታነፅ  እንዳትሰንፍ።
〰〰〰〰〰〰〰
📍የአላህ ደጋግ ባሮች ከወንጀል ነፃ ናቸው ብለህ ታስባለህን!? በፍፁም ነገር ግን ፦ወንጀል ሲፈፅሙ ፦
👉 ወንጀላቸውን ግልፅ ስላላወጡ
👉 በወንጀላቸው ላይ ከመዘውተር   ስለመረጡ
👉 ወንጀል ስለመስራታቸው ምክንያት ከመደርደር ግልፅ ሆነው ጥፋታቸውን ስላመኑና
👉 ወንጀል ከፈፀሙ በኋላ መልካም ስራ ስላስከተሉ
👉ከኔና ካንተ ተሻሉ እንጂ‼️

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና

ከሰለፎች አንዱን ፦

👉ዲንህ ላይ እንዴት ነህ? ሲሉ ጠየቁት።
እሱም፦
"👉ዲኔን የምሰራቸው ወንጀሎች ይበጣጠሱታል እኔ ደግሞ በኢስቲግፋር እጠጋግነዋለሁ አሏቸው" ይባላል።

ሱብሃነላህ ምን አይነት ያማረ ምላሽ ነው!

https://t.me/https_Asselfya
👉በሶላትህ ውስጥ የምትቾክል ከሆነ
ልብ በል…
ልትደርስበት የምትፈልገውና እንዳያመልጥህ የምትሰጋው ነገር ሁሉ ፊቱ በቆምከው ጌታህ እጅ ነው!

ስለዚህ ረጋ ብለህ ስገድ.
ጌታህን በሶላትህ ካስደሰትከው እርሱም ጉዳይህን በማሳካት ያስደስትካል።

https://t.me/https_Asselfya
➘እህቴ ሆይ ጠንቃቃ ሁኝ ዉድ ነገር ያለቦታዉ ርካሽ ነዉ።

ሁሉም የሚቆርጣት አበባ አትሁኝ

ያያት ሁሉ ሊቆርጣት የሚችል ቀላል ቦታ የበቀለች ርካሽ አበባ አትሁኝ!!

ምክኒያቱም የፈለጋት ሁሉ የሚቆርጣት አበባ ከጊዜ ጋር ነውና ቆሻሻ ቦታ ትጣልና ትሞታለች !!

ያየሽ ሁሉ የሚመኝሽ ዝርክርክ ሴት ሳትሆኝ ለሃላሏ ብቻ የምትታይ ውዲ አበባ ሁኝ!!

ጥንቁቅና ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ!!

https://t.me/https_Asselfya
☑️ በማቅራትህ፣ በማስተማርህና በማሳወቅህ የሰዎችን ሙገሳ፣ ውዳሴና ክብር አትፈልግ። እያስተማርኳችሁ እያልክም አትመፃደቅ። ኩራት አይያዝህ።

📍ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

«ከፊሎች ካልተሞገሱ፣ ካልተወደሱና ከልተበረታቱ ዳእዋ ማድረጋቸውን ይተዋሉ። ይህ ሰው ወደ አላህ ይጣራ እንዳልነበረ ማሳያ አይነተኛ ምልክት ነው። ሲጣራ የነበረው ወደ ነፍሱ ነበር ማለት ነው። ሙስሊም የሆነ አካል ለዚህ ነገር ሊነቃ ይገባል። በሚያደርገው ዳእዋ ላይ ፍላጎቱና እሳቦቱ የላቀው የአላህ ፊት ፈልጎና ሰዎችን ለመጥቀም አስቦ መሆን አለበት።»

📚
إعانة المستفيد بشرح كتاب التوحيد (صـ١٤٠).

==
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ

እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

📚(አል -ረዕድ 28
سبحان اللّہ .. الحمد للّہ ..  لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبع ..

➘የማታዚክ እንዳንረሳ