☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።
👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏልና፦
【اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ】
◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)
https://t.me/https_Asselfya

☑️ አል-ሓሪስ ኢብን ዓሲም አል-አሽዓሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።
▪️“ጡሃራ (ንጽህና)የኢማን ግማሽ ነው።
▪️ አልሓምዱሊላህ (ምስጋና ለአላህ ነው)ሚዛን ትሞላለች።
▪️ ሱብሓነላህ ወልሓምዱሊላህ (አላህ የጠራ ነው እና ምስጋና ለአላህ ነው)በሰማይና በምድር መካከል ያለውን ይሞላሉ ወይ ትሞላለች።
▪️ሶላት ብርሃን ነው።
▪️ሰደቃ ማስረጃ ነው።
▪️ትእግስትም ብርሃን ነው።
▪️ቁርአንም ላንተ ወይንም ባንተ ላይ ማስረጃ ይሆናል።
♦️ሁሉም ሰዎች ይማልዳሉ ነፍሶቻቸውን ይሸጣሉ አንዳንዶቹ ነፍሶቻቸውን ነጻ ያወጣሉ፥ አንዳንዶቹ ደግሞ ነፍሶቻቸውን ያጠፋሉ።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

↛ቁርአን መስማትን አዘውትር።
●════════◇◇════════●
●════════◇◇════════●
●════════◇◇════════●
« ቀልብህ ቁርአንን ከመስማት ከራቀ በጨለማ ይዋጣል። ይታወራል። ይደርቃል። ይረበሻል። ደስታ ያጣል። ጭንቅ ይለዋል። ✦" ቁርአን "ለቀልብ ልክ ውሀ ለአሳ ያለው ያክል ቦታ አለው። አሳ ከውሀ ሲወጣ እንደሚሞተው ሁሉ ልብም ከቁርአን ሲርቅ ይደክማል ይሞታል። ልብ ብዙ ጊዜ የሰማውን ነገር ይለምዳል። አጥብቆም ይይዛል።●════════◇◇════════●
ተግባርህ ከንግግርህ ተቃራኒ ከሆነ
ንግግርህ ከንቱ ነዉ ።
መልካም ለይል....
✍️
ንግግርህ ከንቱ ነዉ ።
መልካም ለይል....
✍️
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በመጀመሪያ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይስጥህ
ጥያቄዬ
1)አንድ ኡስታዝ አለ ስሙ አቡ ዩስራ ይባላል ትክክለኛ ስሙ አይታወቅም በሚድያ ግን የሚያስተምረው የተለያዩ የሱና ኪታቦችን ነው አቂዳው አላውቅም የሱ ተማሪዎች ሌላ ኡስታዝ ጋ እንዳትማሩ ይላቸዋል ሹብሀ ይገባባችሁዋል ይላል ኡስታዝ አህመድ አደም ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኢብኑ ሚነወርን......ወዘተ ያግራራሉ ሰውን አያከፍሩም ሽርክ እየሰራ ስለዚ የነሱን ደርስ አትከታተሉ ይላል ኡስታዝ አቂዳው ካወቅክ ብትነግረኝ
2)ይህ ሰው በድጋሜ ለሴት ተማሪዎቹ በሙሉ ወልየል አምር መሆን እችላለሁ እኔ ነኝ ኒካ ማስርላቹ ይላል ኪታብ በስልክ ተደዋውለው ሴቶችን ሰብስቦ በኦንላይን እነሱ እያነበቡ እሱ ያስረዳል ኪታብ ከተማሪዎቹ አንዷን እራሱ ወልይ ሆኖ ነው ኒካህ አስሮ ያገባት ይህ ኒካ ምን ይሉታል አልገባኝም ለእኛ ከሱና ያስወጣሉ ተማሪዎቹ
በተጨማሪ ዚያራ ብለው ስውዬው ዘንድ ይሄዳሉ ኒካም የሚያስተሳስረን እሱ ነው ብለው ይከራከራሉ ቲኒሽ ምክር ብትሰጣቸው ለእህቶቻችን ያለ ኒካ በኡስታዝ ተብዬ ተሳስረው በባጢል ከሚኖሩ ሁላችንም በየግሩቡ መልሱ ሼር ብናደርገው ጥሩ ነው ሙሉ ኢንፎርሜሽን ያመጣሁት ከተማሪዎቹ ነው

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
እህቶች አስተዉሉ አላህ ይዘንልንና
ጥንቃቄ እናድርግ
ጥንቃቄ እናድርግ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፈጅርን ሶላት ከሰገዱ በኋላ መቀመጥ ለሴቶች ጣፋጭ ምክር!!
الجلوس بعد صلاة الفجر نصيحة للنساء
الشيخ #عبد_الرزاق_البــــــــــــدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
الجلوس بعد صلاة الفجر نصيحة للنساء
الشيخ #عبد_الرزاق_البــــــــــــدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
☑️ኢብኑ መስኡድ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ ።
العلم لزهير بن حرب 115
https://t.me/https_Asselfya
ማንም አሊም ሆኖ የተወለደ የለም !
እዉቀት የሚገኘዉ በመማር ብቻ ነዉ።العلم لزهير بن حرب 115
https://t.me/https_Asselfya
እዉቀት(
ለሌላ ዓላማ ሲማሩት ግን የልብ መድረቅን፣ እራስን ከፍ ሌሎችን ዝቅ ማድረግንና ኣኺራህ ላይ ከፍተኛ ቅጣትን ያስከትላል።
t.me/https_Asselfya
✍️
ዒልም) ለአላህ ብለው ሲማሩት አላህን አብዝቶ መፍራትን፣ የራስን ድክመት ማየትን፣ ለፍጡራን ማዘንና ካሉበት ችግር ለማውጣት መጣርን፣የመሳሰሉት ያስከትላል።ለሌላ ዓላማ ሲማሩት ግን የልብ መድረቅን፣ እራስን ከፍ ሌሎችን ዝቅ ማድረግንና ኣኺራህ ላይ ከፍተኛ ቅጣትን ያስከትላል።
t.me/https_Asselfya
✍️
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው!!
ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞጥረት ነው።
✍️
መልካም ለይል ...
ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞጥረት ነው።
✍️
መልካም ለይል ...
አንዳንዴም የማንሰራቸው ስራዎች ላይ በተደጋጋሚ ሰዎችን በመምከር ከምንጎተጉት፡እራሳችንን ዘወር ብለን ብንመለከት ጥሩ ነው።አንድም ሚስት የሌለው ስለሁለተኛ ሚስት ሲያወራ ስትሰማ ከርሱ ይልቅ አንተ ታፍራለህ።ሌላኛው እንድ እንኳን ያለገባው፡ይነሳና ሁሌ ትዳር ትዳር እያለ ሰዎችን በምክር ይወዝወዛል፡ያ አኺ በሌለህበት ስራ ላይ ወሬ ስትደፍር አያሳፍርህም? አረ እንደው ሞራሉንስ ከየት አገኘኸው?! ከመድረክ ስትወርድ ትዳርህሳ እንዴት ነው? ብለው ቢጠይቁህ አትሸማቀቅም?!
=>መቼም የዞረበት አዙሮ መተርጎሙ አይቀርም፡እንዳሻህ አድርገው፡የምትያዝበት አንተው!!።
ከጠቀመህ ተመከርበት
t.me/AbuOubeida
=>መቼም የዞረበት አዙሮ መተርጎሙ አይቀርም፡እንዳሻህ አድርገው፡የምትያዝበት አንተው!!።
ከጠቀመህ ተመከርበት
t.me/AbuOubeida
☑️ አሏህን ከማውሣት ውጭ ብዙ ወሬ አታብዛ❗️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከኢብኑ ዑመር ረደሏሁ አንሁ እንደተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
{ዒማሙ ቲርሚዚ የዘገቡት}
http://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከኢብኑ ዑመር ረደሏሁ አንሁ እንደተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
አላህን ከማስታወስ ውጭ ያሉ ንግግሮችን አታብዙ ንግግርን ማብዛት ከልብ መድረቅ ነው!!
ከአላህ በጣም የራቀ ሰው ማለት የደረቀ ልብ ያለው ነው።
{ዒማሙ ቲርሚዚ የዘገቡት}
http://t.me/https_Asselfya
Audio
🎙#نوادر_شنقيطية
"مراحل خلق الإنسان ومصيره النهائي "
🔊للإمام العلامة محمد الأمين بن محمد المختار الشنقيطي رحمه الله
"مراحل خلق الإنسان ومصيره النهائي "
🔊للإمام العلامة محمد الأمين بن محمد المختار الشنقيطي رحمه الله