ማለፍ ልመዱ
እልፍ ስትል እልፍ ይገኛል !ይላል ያገሬ ሰዉ
ስለዚህ እልፍ ማለትን ልመዱ....!!
=
እልፍ ስትል እልፍ ይገኛል !ይላል ያገሬ ሰዉ
ስለዚህ እልፍ ማለትን ልመዱ....!!
=
☑️«ለሱ ብቻ ተዋቢ»!!
የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦
«መልካም ሴት ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።
ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።
እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።
ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።
=
t.me/https_Asselfya

ያአሏህ
አዳደየ መጥፎ ስሜቶች ግራመጋባቶችና ጭንቀቶች ዝብለዉ ሣያስፈቅዱን ዘዉ ብለዉ ቤታችድረስ ይገባሉ ።
ቆይ ወሬአችንና ተግባራችንን ምን ተቃራኒ አረገዉ ያሡበሀን አሏህ የአሏህ አተ በሁላችንንም ዉስጥ አዋቂነህኮ ያወዱዱ
وما حاجتي بأبواب الخلق وباب ربي مفتوح لا يغلق اللهم انت
علم الغيب والشهادة انت الله لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين

እደዚህ በይ
እደትነሽ ሲሉሽ ራስሽን ሌላ ታሪክ ዉስጥ አትክተች!!
ብቻ ፈገግ በይና አልሃምዱሊላህ ብለሽ መልሽላቸዉ ።
الحمد لله على كل شيء في الحياة الدنيا هي دار العمل اما الأخيرة هو دار الجزء والحساب

የጧትና የማታ ዚክር
➘አፑን አዉርደዉ መጠቀም ይችላሉ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.azkarsabahmasaa

Audio
✅ እብድ እንዳይበልጥህ ስጋ!!
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :
" من الناس من لو جُنَّ لكان خيراً له فإنه يرتفع عنه التكليف و بالعقل يقع في الكفر و الفسوق و العصيان ."
📙[ الإستقامة ١٦١/٢ ]
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11071

እዉነተኛ ማንነትን ሳይረሱና ሳይደብቁ ልክን አዉቆ በልክ መኖር አስተዋይነት ነዉ።
✍️
✍️
በህይወታችን የማንቆጭበት ነገር በማይመለከተን ነገር ላይ ዝምታ መምረጣችን ነዉ።
መልካም ተናገር አልያም ዝም በል።
መልካም ተናገር አልያም ዝም በል።
አቡ ሁረይራ እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ነፍሴ በእጁ በሆነች ጌታ እምላለሁ አንዳችሁ አመነ አይባልም እኔን ከወላጁን ከልጁ በበለጠ ሁኔታ እስካልወደደ ድረስ።

الــســلام عــلــيــكــم ورحمة الله وبــركــاتــه
በወንድም ጀላሉ ሁሰይን ተቀርቶ ያለቀ የተጅዊድ ኪታብ ሂዳየቱ አል ሙስተፊድ ደርስ ከታች ያሉት ደማቅ ፅሁፎችን በመንካት ማግኘት ትችላላቹ
1▸ ክፍል አንድ 2▸ ክፍል ሁለት
3▸ ክፍል ሶስት 4▸ ክፍል አራት
5▸ ክፍል አምስት 6▸ ክፍል ስድስት
7▸ ክፍል ሰባት 8▸ ክፍል ስምንት
9▸ ክፍል ዘጠኝ 10▸ ክፍል አስር
11▸ ክፍል -11- 12▸ ክፍል -12-
13▸ ክፍል -13- 14▸ ክፍል -14-
15▸ ክፍል -15- 16▸ ክፍል -16-
17▸ ክፍል -17- 18▸ ክፍል -18-
19▸ የመጨረሻ ክፍል አስራ ዘጠኝ
ቻናሉን ለሌሎችም አጋሩ ሼር አድርጉ
❝ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው❞ ሙስሊም (1893)
ሌሎችም የተለያዩ ትምህርቶች ለማግኘት ከታች ያለውን ይጫኑ
----------------------------------------------------------
< የአቡ ዚክራ ቻናል >

☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።
👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏልና፦
【اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ】
◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)
https://t.me/https_Asselfya

☑️ አል-ሓሪስ ኢብን ዓሲም አል-አሽዓሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።
▪️“ጡሃራ (ንጽህና)የኢማን ግማሽ ነው።
▪️ አልሓምዱሊላህ (ምስጋና ለአላህ ነው)ሚዛን ትሞላለች።
▪️ ሱብሓነላህ ወልሓምዱሊላህ (አላህ የጠራ ነው እና ምስጋና ለአላህ ነው)በሰማይና በምድር መካከል ያለውን ይሞላሉ ወይ ትሞላለች።
▪️ሶላት ብርሃን ነው።
▪️ሰደቃ ማስረጃ ነው።
▪️ትእግስትም ብርሃን ነው።
▪️ቁርአንም ላንተ ወይንም ባንተ ላይ ማስረጃ ይሆናል።
♦️ሁሉም ሰዎች ይማልዳሉ ነፍሶቻቸውን ይሸጣሉ አንዳንዶቹ ነፍሶቻቸውን ነጻ ያወጣሉ፥ አንዳንዶቹ ደግሞ ነፍሶቻቸውን ያጠፋሉ።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

↛ቁርአን መስማትን አዘውትር።
●════════◇◇════════●
●════════◇◇════════●
●════════◇◇════════●
« ቀልብህ ቁርአንን ከመስማት ከራቀ በጨለማ ይዋጣል። ይታወራል። ይደርቃል። ይረበሻል። ደስታ ያጣል። ጭንቅ ይለዋል። ✦" ቁርአን "ለቀልብ ልክ ውሀ ለአሳ ያለው ያክል ቦታ አለው። አሳ ከውሀ ሲወጣ እንደሚሞተው ሁሉ ልብም ከቁርአን ሲርቅ ይደክማል ይሞታል። ልብ ብዙ ጊዜ የሰማውን ነገር ይለምዳል። አጥብቆም ይይዛል።●════════◇◇════════●
ተግባርህ ከንግግርህ ተቃራኒ ከሆነ
ንግግርህ ከንቱ ነዉ ።
መልካም ለይል....
✍️
ንግግርህ ከንቱ ነዉ ።
መልካም ለይል....
✍️
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በመጀመሪያ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይስጥህ
ጥያቄዬ
1)አንድ ኡስታዝ አለ ስሙ አቡ ዩስራ ይባላል ትክክለኛ ስሙ አይታወቅም በሚድያ ግን የሚያስተምረው የተለያዩ የሱና ኪታቦችን ነው አቂዳው አላውቅም የሱ ተማሪዎች ሌላ ኡስታዝ ጋ እንዳትማሩ ይላቸዋል ሹብሀ ይገባባችሁዋል ይላል ኡስታዝ አህመድ አደም ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኢብኑ ሚነወርን......ወዘተ ያግራራሉ ሰውን አያከፍሩም ሽርክ እየሰራ ስለዚ የነሱን ደርስ አትከታተሉ ይላል ኡስታዝ አቂዳው ካወቅክ ብትነግረኝ
2)ይህ ሰው በድጋሜ ለሴት ተማሪዎቹ በሙሉ ወልየል አምር መሆን እችላለሁ እኔ ነኝ ኒካ ማስርላቹ ይላል ኪታብ በስልክ ተደዋውለው ሴቶችን ሰብስቦ በኦንላይን እነሱ እያነበቡ እሱ ያስረዳል ኪታብ ከተማሪዎቹ አንዷን እራሱ ወልይ ሆኖ ነው ኒካህ አስሮ ያገባት ይህ ኒካ ምን ይሉታል አልገባኝም ለእኛ ከሱና ያስወጣሉ ተማሪዎቹ
በተጨማሪ ዚያራ ብለው ስውዬው ዘንድ ይሄዳሉ ኒካም የሚያስተሳስረን እሱ ነው ብለው ይከራከራሉ ቲኒሽ ምክር ብትሰጣቸው ለእህቶቻችን ያለ ኒካ በኡስታዝ ተብዬ ተሳስረው በባጢል ከሚኖሩ ሁላችንም በየግሩቡ መልሱ ሼር ብናደርገው ጥሩ ነው ሙሉ ኢንፎርሜሽን ያመጣሁት ከተማሪዎቹ ነው