💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ ኢማናችን እንዲስተካከል፣ ልባችን እንዲረጋና ህይወታችን እንዲስተካከል ከፈለግን ከቁርአን ጋር ያለንን ግኑኝነት ሊስተካከል ይገባል!!

     
የሙእሚን ጓደኛዉ ቁርአን ነዉ!!
=
t.me/https_Asselfya
☑️ ሰለፎች ዘንድ የወንድነት መለኪያው ሱናን መከተል ነበር።

♦️አቡ ዚናድ "رحمه الله" እንዲህ አለ።

ما كان الرجل يعد رجلا حتى يعرف السنة

«ሱናን እስኪያውቅ ድረስ ወንድ ልጅ ወንዶ ነው ተብሎ አይቆጠርም ነበር።»

📚(سير أعلام النبلاء)

==
ማለፍ ልመዱ
እልፍ ስትል እልፍ ይገኛል !ይላል ያገሬ ሰዉ

ስለዚህ እልፍ ማለትን ልመዱ....!!

=
☑️«ለሱ ብቻ ተዋቢ»!!

የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል

«መልካም ሴት ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።

ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።

እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።

ሷሊህ የሆነች ሴት  የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።

=
t.me/https_Asselfya
ያአሏህ


አዳደየ መጥፎ ስሜቶች ግራመጋባቶችና ጭንቀቶች ዝብለዉ ሣያስፈቅዱን ዘዉ ብለዉ ቤታችድረስ ይገባሉ ።

ቆይ ወሬአችንና ተግባራችንን ምን ተቃራኒ አረገዉ ያሡበሀን አሏህ የአሏህ አተ በሁላችንንም ዉስጥ አዋቂነህኮ ያወዱዱ

وما حاجتي بأبواب الخلق وباب ربي مفتوح لا يغلق اللهم انت
علم الغيب والشهادة انت الله لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
እደዚህ በይ

እደትነሽ ሲሉሽ ራስሽን ሌላ ታሪክ ዉስጥ አትክተች!!

ብቻ ፈገግ በይና አልሃምዱሊላህ ብለሽ መልሽላቸዉ ።

الحمد لله على كل شيء في الحياة الدنيا هي دار العمل اما الأخيرة هو دار الجزء والحساب
ጠንካራ ሁን፣ ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትምና!
የጧትና የማታ ዚክር

አፑን አዉርደዉ መጠቀም ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.azkarsabahmasaa
Audio
እብድ እንዳይበልጥህ ስጋ!!

‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :

" من الناس من لو جُنَّ لكان خيراً له فإنه يرتفع عنه التكليف و بالعقل يقع في الكفر و الفسوق و العصيان ."

📙[ الإستقامة ١٦١/٢ ]

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11071
እዉነተኛ ማንነትን ሳይረሱና ሳይደብቁ ልክን አዉቆ በልክ መኖር አስተዋይነት ነዉ

✍️
በህይወታችን የማንቆጭበት ነገር በማይመለከተን ነገር ላይ ዝምታ መምረጣችን ነዉ።

መልካም ተናገር አልያም ዝም በል
አቡ ሁረይራ እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

"ነፍሴ በእጁ በሆነች ጌታ እምላለሁ አንዳችሁ አመነ አይባልም እኔን ከወላጁን ከልጁ በበለጠ ሁኔታ እስካልወደደ ድረስ።
አላዋቂ ጯሂ በበዛበት አለም
ከቶ እንደዝምታ ዉብ ንግግር የለም ።
الــســلام عــلــيــكــم ورحمة الله وبــركــاتــه
በወንድም ጀላሉ ሁሰይን ተቀርቶ ያለቀ የተጅዊድ ኪታብ ሂዳየቱ አል ሙስተፊድ ደርስ ከታች ያሉት ደማቅ ፅሁፎችን በመንካት ማግኘት ትችላላቹ

1▸ ክፍል አንድ     2▸ ክፍል ሁለት

3▸ ክፍል ሶስት     4▸ ክፍል አራት

5▸ ክፍል አምስት  6▸ ክፍል ስድስት

7ክፍል ሰባት       8ክፍል ስምንት

9▸ ክፍል ዘጠኝ     10▸ ክፍል አስር

11▸ ክፍል -11-      12▸ ክፍል -12-

13▸ ክፍል -13-      14▸ ክፍል -14-

15▸ ክፍል -15-      16▸ ክፍል -16-

17▸ ክፍል -17-       18▸ ክፍል -18-

    19▸ የመጨረሻ ክፍል አስራ ዘጠኝ

ቻናሉን ለሌሎችም አጋሩ ሼር አድርጉ

ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው❞ ሙስሊም (1893)

ሌሎችም የተለያዩ ትምህርቶች ለማግኘት ከታች ያለውን  ይጫኑ
----------------------------------------------------------
               <  የአቡ ዚክራ ቻናል >
☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።

👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏልና፦
اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ
◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ንፅህና ከኢማን ነዉ።

እህቴ ሆይ !ንጽህናሽን ጠብቂ

✍️
☑️ አል-ሓሪስ ኢብን ዓሲም አል-አሽዓሪይ እንዳስተላለፉት  የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።

▪️“ጡሃራ (ንጽህና)የኢማን ግማሽ ነው።
▪️ አልሓምዱሊላህ (ምስጋና ለአላህ ነው)ሚዛን ትሞላለች።
▪️ ሱብሓነላህ ወልሓምዱሊላህ (አላህ የጠራ ነው እና ምስጋና ለአላህ ነው)በሰማይና በምድር መካከል ያለውን ይሞላሉ ወይ ትሞላለች።


▪️ሶላት ብርሃን ነው።
▪️ሰደቃ ማስረጃ ነው።
▪️ትእግስትም ብርሃን ነው።
▪️ቁርአንም ላንተ ወይንም ባንተ ላይ ማስረጃ ይሆናል።

♦️ሁሉም ሰዎች ይማልዳሉ ነፍሶቻቸውን ይሸጣሉ አንዳንዶቹ ነፍሶቻቸውን ነጻ ያወጣሉ፥ አንዳንዶቹ ደግሞ ነፍሶቻቸውን ያጠፋሉ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya