💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
الله أڪبر .. الله ٲڪبر .. الله ٲڪبر
               لا ٳله ٳلا الله
       و الله أڪبر .. الله ٲڪبر
                ولله الحمد

ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው

እንዳትዘናጉ...!
የዒድ ግብዣ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
۞ وَيَا قَوْمِ مَا لِي أَدْعُوكُمْ إِلَى النَّجَاةِ وَتَدْعُونَنِي إِلَى النَّارِ

#سورة_الغافر

📢 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል_ከሚሴ(አቡ ሓቲም) ሐፊዘሁሏህ

#በድጋሜ_የተለጠፈ
ፏ ብትን በሉ ....!!!

ኢድን በመካተ ሙከረመ ማክበር ታላቅ እድል ነዉ ። አላህ ይወፍቀን ።ይወፍቃችሁ ....
Audio
☑️ ጣፋጭ የማታ ዚክር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዚክር የተገነባች ልብ ....!!!
አልሃምዱሊላሂ በጧትም በማታ
ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ

የጧት ዚክር እንዳንረሳ

=
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

አያመ ተሽሪቅ 11፣12፣13 አትጹሙ እነሱ !!
የመብያና የመጠጫ አላህን የማዉሳት ቀናቶች ናቸዉ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን ማዉሳት አብዙ

የዱኒያን ጀነት ያልገባ የአኼራዉን ጀነት አይገባም
ሙሓደራ 156 አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ወቅታዊ ሙሓደራ

ርዕስ አያመተሽሪቅ

የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
🔍አስቸጋሪ ሰዎች የጫማ ዉስጥ ጠጠር ናቸዉ!!

ከነሱጋ የምታሣልፍበትን ግዜ ቀንስ
ከሕይወትህ ቆርጠህ ማዉጣት የምትችላቸዉ ሰዎች ከሆኑ እነዚህን አስቸጋሪ ሰዎችን ከህይወትህ ቆርጠህ
አዉጣቸዉ።ምክንያቱም መርዘኛ ናቸዉ።ሁለየ ስለነሱ ስትብሠለሠል ከህይወት ወደኋላ ትቀራለህ
ህይወትህ ጋ የግድ መኖር ያለባቸዉ ሰዎች ከሆኑ ከነሱጋ የምታሳልፈዉን ግዜ ቀንስ !
ከሰላምታ የዘለለ ግንኙነት አይኑርህራስህን ቢዚ አድርግ !!

👋 ሰላም
=
አህቴ ሆይ ! እስከመጨረሻ ራስሸን ለመቀየር ጽናትና አላማ ይኑርሽ !!

=
🔍ለአኼራ ቤትህ ልፋ!!
       ~     ~    ~   ~           
የውመል ቂያማ ከሰራኸው ስራ ውጪ ካንተ ጋር የሚሆን ምንም ነገር የለም ።

=
When our father Sheikh Hussain Adam Syed was performing Hajj, we have been missing since weds day 28/06/2023G.C. {Address: Ethiopia- Raya Bala-Buta} Inform the family on the WhatsApp numbers below: 📲+251940111115/📲+251939559910/📲+251939559914/ Ali Hussain Adam 📲+966501540709 Sheikh Abqari Hussain 📲+966537664451 Hawa Muhammad Thank you



عندما كان والدنا الشيخ حسين آدم سيد يؤدي فريضة الحج كنا في عداد المفقودين منذ يوم الأربعاء 28/06/2023 م. {العنوان: إثيوبيا- ريا بالا-بوتا} أبلغ الأسرة على أرقام WhatsApp أدناه: 📲+251940111115 / +251939559910 / 📲+251939559914 / علي حسين آدم 📲966501540709+ الشيخ أبقري حسين 📲966537664451+ هوى محمد شكرًا لك

አባታችን ሸኽ ሁሴን አደም ሰይድ   ሃጅ  እያደረገ በነበረበት ወቅት በቀን weds day 28/06/2023G.C ጀምሮ   ስለ ጠፋብን  እባካችሁን ያገኛችሁት ካላችሁ

{አድራሻ ፥አትዮጵያ- ራያ ባላ- ቡታ }

ከታች ባሉት የዋትስአፕ ቁጥሮች ለቤተሰብ አሳዉቁን ይላሉ፦

📲0940111115/📲0939559910/📲0939559914/ አልይ ሁሴን አደም

📲966501540709 ሸይኽ አብቀሪ ሁሴን

📲966537664451 ሀዋ ሙሀመ

እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

*አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ*

ውድ ወንድሞችና እህቶች ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ሁሴን ሀሰን ለመርዳት የተከፈተ ግሩፕ ነው።

ስለሁሴን ሀሰን ለማታውቁት ሁሉ በመርሳ አብዮት ፍሬ ተወልዶ ያደገ ሲሆን አሁን ላይ በደም ካንሰር በሽታ እየተሰቃየ ስለሚገኝ  የተጠየቀው ገንዘብ ደግሞ ከ700,000 ብር በላይ ስለሆነ ይህን ገንዘብ ለመክፈል ደግሞ አቅም ስለሌለው እናንተን ወንድሞቹንና እህቶቹን ለመጠየቅ ተገዷል።ስለዚህ ይህንን ወንድማችንን ካለበት መከራ ለማውጣት አሏህ እንዳሽለው እኛ ደግሞ ሰበብ ለመሆን የተቻለንን እንደርዳው። እርግጥ ነው በየቦታው አዋጡ ማለት በጣም በዝቷል ነገር ግን የጤና ጉዳይ ሲሆን ደግሞ ጉዳዩ ከበድ ይላል እና  እንደምንም ብለን በምንችለው እንርዳው

"ሁሴን ሀሰን" ማለት ለአብዮት ፍሬ መስጅድ መሰራት ትልቅ ሰበብ የሆነ ወንድማችን ነው።

የግሩፑን ሊንክ በየቦታው ሼር እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://chat.whatsapp.com/DBsFtDC28Mp4IjBtenJX12
ያረቢ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀዉ
📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከዒዱ በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የደዓኢም ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"متن شرح السنة"

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام البربهاري

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙል-ሒጃ  15-1444 ሂጅሪ (ሰኔ 26-2015) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
«አትከፊ እህቴ»


ያልፍልኛል ብለሽ ስደት ብትጓዢም ፣
አረፋና ኢድ በስራ ላይ ቢያልፍም፣
ፍፁም እዳይከፋሽ መደሰት አይቀርም፣
ለቤተሰብ ስትይ ሁሉን ብትችይም፣
ያልፍልኛል ብለሽ ብዙ ቢከፋሽም፣
የጨለመ መስሎ መንጋቱም አይቀርም፣
እሰዉ ቤት ተቀጥረሽ ስራ ቢበዛብሽ፣

እደዉ እኔ ብቻ እያልሽ በሀሳብሽ፣
ናፍቆት መደሰቱ ቢሆን በሀገርሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ጭራሽ እዳይከፋሽ፣
እድሜ ጤና ሰጥቶ አሏህ እዳደርሽ፣
ቀጥ በይ በሱና በርች በተዉሂድሽ፣

ቀን በቀን ጠንክሪ በኢባዳ ዚክርሽ፣
የተሻለ ሀያት አሏህ ቢወፍቅሽ፣
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ቢያበቃሽ፣
ለአሏህ ተናነሽ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ፣
ሌት ከቀን አስታዉሽዉ በኢባዳ አጥርተሽ፣

ብልጭልጯ ዱኒያ ጭራሽ አትሸዉድሽ፣
በመከፋት ቦታ ደስታ እድወፍቅሽ፣
ተናንሰሽ ስትታይ ለኸለቀሽ ጌታሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ከፊት ነው ያ ደስታሽ፣
በታዘሽዉ ነገር ፈፁም ከተወጣሽ፣
አረህማን ጌታችን ቃል አለዉ ሊረዳሽ፣


  
«እናማ ጀግናዋ»


ወለታሽ ላቅ ያለ ለሰው የምትኖሪ፣
ታላቅ ትንሽ ሳትይ ቤተሰብ አክባሪ፣
የስደቷ ሸማ ለሰዉ እምታበሪ፣
ደስታን ይወፍቅሽ አብበሽም አብሪ፣

በስደቱ አለም ላይ ጭራሽ እዳይከፈሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ደስታን ይወፍቅሽ፣
ብዙ ብትባይም ጭራሽ እዳይከፍሽ፣
የአርሹ ባለቤት አሏህ ይከልልሽ፣
የሱና እንስት ሁኝ የተዉሂድ አርበኛ

ተዉሂድ በመማር ላይ ሁሊም የማተኛ
ድካም እንግልቱ ያልበገራት ጀግና
ኢልምን በመቀስም ላይ የሆነች ገናና

ማየት ሁነሽ ስንሻ፣ይህ ነዉ ያንች ድርሻ፣
 እናማ በሀገሬ አረፍ ላላችሁ፣
 በአፍያ በጤና ቀጣይ ያድርሳችሁ፣


𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐞𝐢𝐝𝐚
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
«የማታ ዚክርን እንዳንረሳ የልባችን ቀለብ ነውና