💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
﷽ : ❰ ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ﴿٥٣﴾ ❱
﴿رَبِّ اجعَلني مُقيمَ الصَّلاةِ وَمِن ذُرِّيَّتي رَبَّنا وَتَقَبَّل دُعاءِ﴾

"ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ) ፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ።"

﴿رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ﴾
"ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር።

=
☑️ የኡድሒያ ህግጋቶች

➛ግመል ⁻5አመት
➙ከብት _ 2አመት
➙ፍየል _ ፍየል
➛በግ _ 6ወር


☑️ ማረድ የሚጀመርበት ሰአት
በዙል ሂጃ አስረኛዉ ቀን የኢድ ሶላት ከተረገደ በኋላ ጀመሮ አያመል ተሽሪቅ መጨረሻ የዙል ሂጃ 13ቀን ጸሀይ እስክትገባ ድረስ።

☑️የእርድ መስፈርቶች
➙ከነዉር የፀዳ መሆን አለበት
➙ሸሪአዊ የእድሜ ክልል የደረሠ መሆን
➙ወፍራም ስጋ ያለዉ ያልደከመ መሆን
➙ማረድ የሚቻለዉ ግመል፣ ከብት ፣ ፍየል ፣ በግ ብቻ ነዉ።


https://t.me/https_Asselfya
-
اللَّهُ  أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ: اللَّهُ أَكْبَرُ مِنْ كُلِّ كَبِيرٍ؛ فَهُوَ الْمَعْبُودُ حَقًّا بِالتَّوْحِيدِ.
اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ: اللَّهُ أَكْبَرُ مِنْ كُلِّ كَبِيرٍ؛ فَهُوَ الْمُسْتَحِقُّ أَكْمَلُ التَّحْمِيدِ.🌱
በዱኒያ ቢቀርሙህ እንዳይገርምህ

አደራ ግን
በተቅዋ እንዳይቀድሙህ !!


=

✍️
⭕️👉የነገውን የሰኞ ፃም እንዳያመልጠን እንፁመው። ብዙ መልካም ነገሮችን አቅፎ የያዘ ነው።

①) ነብዩ ሲፃሙት የነበረ የውዱ ነብያችን ሱና ነው
②) ስራዎች ወደ አላህ የሚወጣበት ቀንም ጭምር ነውና ስራችን ፃመኛ ሆነን አላህ ዘንድ እንዲቀርብልን የሚያደርግ ነው።
③) ይህ ቀን ደግሞ እጅግ ውድ በሆኑት የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ውስጥ መገኘቱ ሌላው መለያ ነው።
④) በዙልሂጃ የሚፃም ሱና ፃም ከሌላ ጊዜ ከሚፃመው የበለጠና የላቀ አጅር ስለሚያስገኝ እንጹመው።


t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የነገ የሐጅ ተግባር
~
ነገ ሰኞ ዙልሒጃህ 8 ነው። የውመ ተርዊያህ ተብሎ ይጠራል። ሁጃጅ ወደ ሚና የሚወጡበት ቀን ነው። ተመቱዕ የተሰኘው የሐጅ አፈፃፀምን የነየቱ ሰዎች (አብዛኞቹ ሑጃጅ ይህንን ነው የሚነይቱት)
•  ተጣጥበው፣ ከፈለጉ ሽቶ ተቀባብተው ይዘጋጃሉ።
•  ካረፉበት ቦታ ቀጥታ በልባቸው ሐጅን ነይተው ይቋጥሩና “ለበይክ ሐጀን” ብለው በመነሳት ወደ ሚና ይተማሉ።
•  ከቻሉ ከቀትር በፊት ረፋድ ላይ በመውጣት ሚና ይደርሱና ልክ ነብዩ  እንዳደረጉት ዙህርን፣ ዐስርን፣ መግሪብን፣ ዒሻእን እና ሱብሕን እዚያ ይሰግዳሉ። ሁሉንም ሶላት በወቅቱ ነው የሚሰግዱት፣ ጀምዕ ሳያደርጉ። ባለ አራት ረከዐዎቹን በማሳጠር ሁለት፣ ሁለት እያደረጉ ይሰግዳሉ።
•  በቀጣዩ ቀን ሱብሕን ከሰገዱ በኋላ ወደ ዐረፋ ከመውጣታቸው በፊት ፀሐይ እስከምትወጣ ድረስ ቢቆዩ በላጭ ነው።
•  ተልቢያን (ለበይክ አላሁመ ለበይክ፣...)፣ ዚክርን፣ ቁርኣን መቅራትን ሊያበዙ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
የአደም ልጅ ሆይ ፍዝዝ ብለህ ስትቀመጥ ትገማለህ እና ተንቀሳቀስ

የሆነ አላማ ነበረህ  ነገር ግን አልተሳክልም ተበላሸ

ተነስ አሁንም አላማ ሰንቅና በአላህ ፍቃድ ይሳካል
ተስፋ ያለመቁረጥ ጥግ‼️

ነብዩል'ሏህ ዘከሪያ (ዓለይሂ ሰላም) ሸብቶ፣ አጥንቱ መታጠፍ ጀምሮ እንኳ ጌታዬ ሆይ! ልጅን ስጠኝ ብሎ ዱዓእ ያደርግ ነበር።

ኧረ! ምን ይሄ ብቻ ይሄን ሁሉ አመት አላህን ሲማጸን ኖሮ ጸጉሬ እስከሚሸብት ድረስ ብለምንህም አልሰማኸኝም አላለም።
ይልቁንም «ጌታዬዋ እኔ አንተን ጠይቄ ምን አጥቼ አውቃለሁ» እያለ ነበር በሚያምር ተወሱል ነበር አላህን የሚለምነው፤ በእርግጥም ተስፋው ከንቱ አልሆነበትም የህያን (ዓለይሂ ሰላም) በርጅና ሰዓት አላህ ሰጠው።
(ሱረቱል መርየም ከአንቀጽ 1_11📚)

አንድ ሰው የሚፈልገውን ነገር ለማግኘት ዱዓው ያለውን የቂን ይመልከት!
✅ የዛሬው የስምንተኛው የዙልሂጃ ቀን👉 (የውሙ ተርውያ) (يوم تروية) በመባል ይጠራል።

በዚህ ስም የተጠራበት ምክንያት በድሮ ጊዜ ውሃ እንደልብ ስለማይገኝ ሀጃጆች ከስምንተኛው ቀን ጀምረው ወደ ሀጅ ስራ ስለሚገቡ ለመጠጥ የሚሆናቸው ውሀ በመሰብሰብ ይዘጋጁበት ስለነበረ ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።
【من دل على خير فله مثل أجر فاعله】
ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።
📚ሙስሊም ዘግቦታል።


👉በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም ሌሎችንም እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❀•°


دعاء يُنصح به في يوم عرفة وفي كل يوم

ااشيخ هبد الرزاق البدر حفظه الله
ሱረቱ አል-ጂን
Sadat
📝ሱረቱ አል ጂን

🎙በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ፡፡

https://t.me/SadatTefsir/44
0ረፋን መፆም ለማይችሉ
~
ነገ ዐረፋ ነው፣ ዙልሒጃ ዘጠኝ። ይህንን ቀን መፆም ትልቅ ዋጋ እንዳለው የሚታወቅ ነው። በተቻለ መጠን ሊያልፈን አይገባም።
በወር አበባ፣ በወሊድ፣ በህመም ሰበብ መፆም የማትችሉ ደግሞ ለመፆም ቁርጠኛ ውሳኔ ከነበራችሁ አትቆጩ። የምታመልኩት የልባችሁን የሚያውቅ ጌታ ነው። በኒያችው የሚፈፅሙ ሰዎችን አምሳያ ይመነዳችኋል። ይህንን የሚጠቁሙ መረጃዎች ብዙ ናቸው። ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"وهذه قاعدة الشريعة: أن من كان عازماً على الفعل عزما جازما، وفعل ما يقدر عليه منه، كان بمنزلة الفاعل".
"ይሄ የሸሪዐ ህግ ነው። አንድን ተግባር ለመፈፀም ቁርጠኛ ውሳኔን የወሰነና የሚችለውን ያደረገ ሰው በፈፃሚ ደረጃ ነው የሚሆነው።" [አልፈታዋ፡ 23/236]
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
◼️ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

👉የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።

♦️ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው።

✅ ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}።

📚ሙስሊም ዘግቦታል።

ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው።

↪️የአረፋ ቀን ማለት፦
◾️ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት
◾️ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበት
◾️ዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት
◾️አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት
◾️የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት
◾️አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው።

↪️ ይህንን ወሳኝ ቀን፦
💦ቀኑን በመፃም
💦ዱአ በማብዛት
💦ቁርአን በመቅራት
💦ዚክር በመዘከር
💦ሶደቃ በመስጠት
💦ተክቢራ በማብዛትና
👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል።

✅ ይህንን ታላቅ እድል ቀጣይ አመት ላታገኘው ትችላለህና ዛሬ ላይ በአግባቡ ተጠቀምበት።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ በዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
« خير الدعاء دعاء يوم عرفة , وخير ما قلت أنا والنبيون من قبلي
: لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ. »

📚حسنه الألباني في صحيح الترمذي

‘ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ የዐረፋህ ዕለት የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡ እኔና ከኔ በፊት የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያት ከተናገሯቸው ሁሉ በላጩ ፡ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ የርሱ ነው፡፡ ’

=
https://t.me/https_Asselfya