☑️ ወንድሜ ሆይ !! የእውነት ሴትን ልጅ ከወደድካት በቤትክ ሰተር አድርገክ ተንከባከባት !!
〰️➰➰➰➰➰➰〰️〰️〰️
ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች
=
https://t.me/https_Asselfya
〰️➰➰➰➰➰➰〰️〰️〰️
ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች
። እንድትደበቅና እንድትሸፈን በተደረገች ቁጥር ደሞ ለሷ የተሻለ እንክብካቤ ይህ ይሆናል።
📚 مجموع الفتاوى١٢٩/٣٤=
https://t.me/https_Asselfya
ውድ እህቴ ሆይ !!
〰️〰️➰➰〰️
ነፍስሽን በከንቱ አታስጨንቂያት
እንዲያልፍሽ የተጻፈ አያገኝሽም
ሊያገኝሽ የተጻፈ አያልፍሽም ......!!!
➰ስለዚህ አትጨነቂ ።
ቁርአን በመቅራት ላይ
አላህን በማዉሳት (በዚክር )
የምታዉቂያትን በማሳወቅ ላይ በርች ...
.
.
=
〰️〰️➰➰〰️
ነፍስሽን በከንቱ አታስጨንቂያት
እንዲያልፍሽ የተጻፈ አያገኝሽም
ሊያገኝሽ የተጻፈ አያልፍሽም ......!!!
➰ስለዚህ አትጨነቂ ።
ቁርአን በመቅራት ላይ
አላህን በማዉሳት (በዚክር )
የምታዉቂያትን በማሳወቅ ላይ በርች ...
.
.
=
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኑረዲን አል አረቢ – «ሔጃለሁ አልመጣም»
ሂጃለሁ አልመጣም !!
ተስፋየ አንድ አላህ ነዉ
ስኬቴን አላጣም
ግፍ መካራን ጥሽዉ
ሂጃለሁ አልመጣም.......!!!
=
ተስፋየ አንድ አላህ ነዉ
ስኬቴን አላጣም
ግፍ መካራን ጥሽዉ
ሂጃለሁ አልመጣም.......!!!
=
☑️ መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➰ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደጂው ።
➰ ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።
➰በሐይማኖታችን ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!
~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ሙስጠፋ አብደላህ (አቡ ኒብራስ) ሰሞኑን ወረባቦ (ቢስቲማና ጉሃ) እንደመሆኑ ለውይይት ተጋብዙ ነበር። እሱም ለውይይቱ ፍቃደኝነቱን ሰቶን (ከጉሃ) ስመለስ ውይይቱን አደርጋለሁ ብሎን ለነገ ቀጠሮ ይዘን ነበር፣ አሁን ላይ ቃሉን አጥፎ ለውይይቱ እንቢታን እየመረጠ ነው።
ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ ምላሹን አክብሮ ይቅረብ!።
t.me/abdu_rheman_aman
ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ ምላሹን አክብሮ ይቅረብ!።
t.me/abdu_rheman_aman
Telegram
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ሙስጠፋ አብደላህ (አቡ ኒብራስ) ሰሞኑን ወረባቦ (ቢስቲማና ጉሃ) እንደመሆኑ ለውይይት ተጋብዙ ነበር። እሱም ለውይይቱ ፍቃደኝነቱን ሰቶን (ከጉሃ) ስመለስ ውይይቱን አደርጋለሁ ብሎን ለነገ ቀጠሮ ይዘን ነበር፣ አሁን ላይ ቃሉን አጥፎ ለውይይቱ እንቢታን እየመረጠ ነው። ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ…
የአቡ ኒብራስ ተማሪዎች ነን እያላችሁ የምትጎሩ ሁሉ ...!!
ሀቅ ከሆነ የያዝከዉ ምን ያሸሽሀል
ቅረብና ተወያይ በሉት ይሻልሀል ...
ሀቅ ከሆነ የያዝከዉ ምን ያሸሽሀል
ቅረብና ተወያይ በሉት ይሻልሀል ...
Audio
የሰውን ችግር ከመንገድ ላይ ማስወገድ
ከ መንገድ ላይ ሰዎችን አዛ ሚያረግን ነገር
ማስወገድ ትልቅ አጅር አለው
አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
ከ መንገድ ላይ ሰዎችን አዛ ሚያረግን ነገር
ማስወገድ ትልቅ አጅር አለው
አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
ሙሓደራ ተዉሂድና ሺርክ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ሙሓደራ
التوحيد والشرك
ተዉሂድና ሺርክ
🕌 ራያ ቆቦ ከተማ ኻሊድ መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7667
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7667
التوحيد والشرك
ተዉሂድና ሺርክ
🕌 ራያ ቆቦ ከተማ ኻሊድ መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7667
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7667
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና
ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መጠየቅ አልቻለም። በቃ እሷን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ መጣ።
ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል።
እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው 'ውይ በጣም ይቅርታ እንኳን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ' አለችው።
ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና
ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሲያዩ ልጅቷ የፍቅር
ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት አንደኛው ጓደኛው 'እሺ አለችህ አይደል? በጣም ደስ ይላል' ሲለው ወጣቱ ልጅ 'አረ በፍፁም! እንደውም በዓለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው
የነገረችኝ' አላቸው።
ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው 'ታድያ እንዴት አላዘንክም እንዴት አልተከፋህም?' አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል,መለሰላቸው 'ለምን እከፋለሁ ለምንስ አዝናለሁ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው። እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን ሰው ነው ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መከፋትም ያለባት እሷ ናት' አላቸው።
ይሄ ታሪክ የኛም ሊሆን ይችላል። አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፋለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛው ሊሆን አይገባም👌
منقول

አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መጠየቅ አልቻለም። በቃ እሷን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ መጣ። ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል። እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው…
➰የራቀህ ምን ሊጎዳህ !
የቀረበህ ምን ሊጠቅምህ አይደል ነገሩ
የቀረበህ ምን ሊጠቅምህ አይደል ነገሩ
አንዳንዴ ከህይወታችን የሚወጡ ሰወች ትልቅ ትምሮን እና ፅናትን ይሰጡናል። አስታመህ ታመህ ለሸኝህው ለቀበርከው ሰው አትጨነቅ ማለት ይህ ነው ።حكم الرقية الشرعية عن طريق الهاتف
الطب النبوي والرقى الشرعية
☑️ ላመመው ሰው ሩቅ ተኩኖ በስልክ ሩቃ (ቁርአን) መቅራት፦
👉ይህ ጨዋታ ነው
👉ምንም አይጠቅምም
👉ሩቃም አይባልም
☑️ እውነተኛ ሩቃ ማለት፦
🔹ያመመው ሰው አጠገብ ተኩኖ የሚቀራው ነው።
🎙️الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
👉ይህ ጨዋታ ነው
👉ምንም አይጠቅምም
👉ሩቃም አይባልም
☑️ እውነተኛ ሩቃ ማለት፦
🔹ያመመው ሰው አጠገብ ተኩኖ የሚቀራው ነው።
🎙️الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
☑️ መልካም ሁሉ በሱና ላይ ሲሆን ሸር ሁሉ በቢድአ ላይ ነው
قال الشيخ د. صالح الفوزان حفظه الله :
【 البدع لا خير فيها ولا في أهلها وإنما الخير في السنن وأهلها 】
ሸህ ሷሊህ ፈውዛን (حفظه الله) እንዲህ ይላል።
▪️ ቢድአ ምንም ኸይር የለውም
▪️ የቢድአ ባለቤቶችም ላይ ኸይር የለም
➰ ኸይር ሁሉ ያለው በሱና እና
➰ በሱና ባለቤቶች ላይ ነው
شرح وصية النبي ﷺ ص:18

Forwarded from Seid Mussa (ሰዒድ ሙሳ)
صفات المنافقين.pdf
2.3 MB
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ !!
〰〰〰〰➰➰➰
سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)
‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)
‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው፡፡››-
أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ. (100× في اليوم)
‘አላህን ምህረትን እምፀ ናለሁ፡፡ወደርሱ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡››- በቀን መቶ ጊዜ
اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. (10×)
አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› አሥር ጊዜ .’

ዚክር የልብ ፡ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነወ፡
ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታ ነው።
=
ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታ ነው።
=
☑️ የጅሙአ ቀን እና ሱረቱል ካህፍ መቅራት!!
➖➖➖➖➖➰➖➖➰➖➖➰➖➖
ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ።
📚[فتاوى نور على الدرب (رقم ٢٩٦)]
𝐓𝐞➛ https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➰➖➖➰➖➖➰➖➖
ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ።
የጅሙአ ቀን ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከመልእክተኛው ሱና የሚመደብ ተግባር ነው። በተጨማሪ ብዙ አጅር የሚያስገኝ ትልቅ ኢባዳ ነው። ሁል ጊዜ በጅሙአ ቀን ላይ ሱረቱል ካህፍ መቅራትም ከሱና ነው። ምክንያቱ በዚህ ቀን ከተደነገጉ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ነውና። ጅሙአ ቀን ሱረቱል ካህፍ መቅራትን ማዘውተር፦ ልክ የጁሙአ ቀን በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድም ሆነ በሌሎች በዚህ ቀን ሱናዎች ላይ እንደ መዘውተር የሚቆጠር ነው።📚[فتاوى نور على الدرب (رقم ٢٩٦)]
𝐓𝐞➛ https://t.me/https_Asselfya
እጅግ በጣም ጠቃሚዉ ምንዛሬ ገንዘብ አይደለም ፤ ግዜ ነዉ እንጅ ።
➛በብልሃት ተጠቀሙበት ።
➞መልካም ጁሙአ ....
=
➛በብልሃት ተጠቀሙበት ።
➞መልካም ጁሙአ ....
=
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (UMU OUBEIDA)
ሁሉም ነገር እንደነበረ አይቆይም !!
አንድ ቀን ይቀየራል < ዛሬላይ> የአስተማሪወችሽ መብዛት አታሎ ነገ እማራለሁ ብለሽ ወደኋላ እንዳያስቀርሽ ዛሬ ላይ ተጠቀሚባቸው ።
እመኒኝ ዛሬ ላይ ካልተጠቀምሽባቸው ነገ ላይ መማር ፈልገሽ የሚያስተምርሽ
የሚያጠናክርሽ ሰው ስታጭ ይቆጭሻል ታዳ ያ ቀን ከመምጣቱ በፈት ዛሬ ላይ ተጠቀሚባቸው። ማለቴ ነው
አንድ ቀን ይቀየራል < ዛሬላይ> የአስተማሪወችሽ መብዛት አታሎ ነገ እማራለሁ ብለሽ ወደኋላ እንዳያስቀርሽ ዛሬ ላይ ተጠቀሚባቸው ።
እመኒኝ ዛሬ ላይ ካልተጠቀምሽባቸው ነገ ላይ መማር ፈልገሽ የሚያስተምርሽ
የሚያጠናክርሽ ሰው ስታጭ ይቆጭሻል ታዳ ያ ቀን ከመምጣቱ በፈት ዛሬ ላይ ተጠቀሚባቸው። ማለቴ ነው