Forwarded from قناة القرآن والسنة بفهم سلف الأمة (سلمان العبادي)
Audio
አጠር ያለ መልስ ለአህባሾች
የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት
እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ?
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት
እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ?
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 07 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
08 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ⓼
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ⓼
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
مــتــن الـبـيـقـونــيــة 01
ኡስታዝ፦ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድ official የሰለፍዬች channel
متن البيقونية.pdf
➰ጣፋጭ ኪታብ ነች !
በደንብ አድምጡ በተከታታይ ኢንሻአላህ ይለቀቃል ...!!
✍️
በደንብ አድምጡ በተከታታይ ኢንሻአላህ ይለቀቃል ...!!
✍️
«በአብዛሀኛው ለሁለት ጓደኛሞች የመጣላትና የመለያየት ሰበብ የሚሆነው ከልክ በላይ መቀላለድ ነው»።
ኢብኑ ሒባን
ምንጭ፦📚📚📚ረውደቱል ዑቀላ (178)
ኢብኑ ሒባን
ምንጭ፦📚📚📚ረውደቱል ዑቀላ (178)
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አጠር ያለ መልስ ለአህባሾች የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ? ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰሞኑ አሕባሾች ቅጥፈት ቁ. 1
Muhammad Siraj
አጠር ያለ መልስ ለአህባሾች
የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት
እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ?
ሳይዝ (ሜ ባ.. ) አንሶ
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት
እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ?
ሳይዝ (ሜ ባ.. ) አንሶ
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
➙የአቡ ረይስ ተቀርተዉ ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን ለማገኘት ጆይን በሉ !!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
➰ ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
t.me/https_Asselfya
«በሙዚቃ ፋንታ ነሺዳ ስማ ብሎ ማለት ሽንትን በሽንት እጠቡ እንደሚል ሰው ምሳሌ ነው።»t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 08 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
09 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ⓽
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ⓽
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ስነ ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓵ »
↷የቤት አገባብና አወጣጥ ስርዓቶች↶
⓵⇝የቤቱን ሰዉ ማስፈቀድ፦ አንድ ሰዉ የራሱ ያልሆነ ቤት ከመግባቱ በፊት ማስፈቀድ ግደታ ሲሆን የራሱ ቤት ሲገባም ቢያስፈቅድ መልካም ነዉ።
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَدۡخُلُوا۟ بُیُوتًا غَیۡرَ بُیُوتِكُمۡ حَتَّىٰ تَسۡتَأۡنِسُوا۟ وَتُسَلِّمُوا۟ عَلَىٰۤ أَهۡلِهَاۚ ذَ ٰلِكُمۡ خَیۡرࣱ لَّكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَذَكَّرُونَ }
{ فَإِن لَّمۡ تَجِدُوا۟ فِیهَاۤ أَحَدࣰا فَلَا تَدۡخُلُوهَا حَتَّىٰ یُؤۡذَنَ لَكُمۡۖ وَإِن قِیلَ لَكُمُ ٱرۡجِعُوا۟ فَٱرۡجِعُوا۟ۖ هُوَ أَزۡكَىٰ لَكُمۡۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ عَلِیمࣱ }
⇘እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እስከምታስፈቅዱና በባለቤቶቿ ላይ ሰላምታን እስከምታቀርቡ ድረስ ከቤቶቻችሁ ሌላ የሆኑ ቤቶች አትግቡ።ይህ ለእናንተ መልካም ነዉ። እናንተ ትገነዘቡ ዘንድ (በዚህ ታዘዛችሁ)።በዉስጧም አንድም ሰዉ ባታገኙ ለእናንተ እስከሚፈቀድላችሁ ድረስ አትግቧት ።ለእናንተ ተመለሱ ብትባሉም ተመለሱ። እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነዉ።አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነዉ።(አል ኑር 27_28)
⇘የኢብኑ መስዑድ ባለቤት ዘይነብ እንዳሉት ' ኢብኑ መስዑድ" ጉዳያቸዉን ጨርሰዉ ወደ ቤት ሲመጡ በሚጠሉት ሁኔታ ላይ ድንገት ብቅ ላለማለት ሲሉ ወደ በር ሲቀርቡ ድምፃቸዉን ያሰሙ ነበር።
⓶⇝ሰላም ማለት፦ ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድን ሰዉየ በአግባቡ ባለመስፈቀዱ ምክንያት ለአገልጋያቸዉ እንዲህ ብለዉታል "በአግባቡ አላስፈቀደምና አሰላሙዓለይኩም ልግባ እንድል ንገረዉ።
⓷⇝ሲገባ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
« بسم الله ولينا وبسم الله خرجنا وعلى الله ربنا توكلنا»
"ቢስሚላሂ ወለጅና ወቢስሚላሂ ኸረጂና ወዓለላሂ ረቢና ተወከልና" ትርጉም፦በአላህ ስም ገባን በአላህ ስም ወጣን በጌታችን አላህ ተመካን!!
⓸⇝ ጥርስን መፍቅ፦ ዓኢሻ እንዳስተላለፉት ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤት ሲገቡ አስቀድመዉ ጥርሳቸዉን ይፍቁ ነበር።
⓹ ቀኝ እግርን ማስቀደም፦ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ለማንኛዉም መልካም ነገር ቀኝን ማስቀደም ይወዱ ነበር።
⓺ ⇝ሲወጣ ይህን ዚክር ማለት፦
«بسم الله توكت على الله ولا حول ولا قوة بالله»
"ቢስሚላሂ ተወከልቱ አለላሂ ወላ ሃዉለ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ"ትርጉም፦(በአላህ ስም፣በአላህ እመካለሁ፣ብልሀትም ሆነ ሀይል ያለ አላህ የለም።)
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ◔◔◔◔◔◔
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1

ኡስታዝ፦ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም – مــتــن الـبـيـقـونــيــة 01
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 002
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517