ኢኽዋነል ሙስሊሚን ተብለዉ የሚጠሩ እስልምና ዉስጥ የተፈጠሩ የሆኑ ቡድኖች የአቂዳ ችግር አለባቸዉ -----
ግቡና አድምጡ
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi/87
✍️
ግቡና አድምጡ
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi/87
✍️
➰ወንድማማችነት የሚመጣዉ ቁርአን ሀድስ ላይ ብቻ ነዉ ።
🎤ወንድማችን አባ ረኢስ
✍️
አንዱ ኢኸዋን ሌላኛዉ ተብሊግ ሌላኛዉ ሶፊ ሌላኛዉ ተክፊሪ ሆኖ ወንድማማችነት አይገኝም።🎤ወንድማችን አባ ረኢስ
✍️
⇉ከስደት ለምትመለሱ ማስታዎሻ
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
«አዲስ ሙሀደራ»
〰➖〰➖〰
❝አምልኮን በሀገር አትገድብ!!❞
↬የኢስቲቃማህ አሳሳቢነት!!
↬እንደ አየር ፀባይ አትቀያየር!!
↬እንደታዘዝከዉ ቀጥ በል!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
〰➖〰➖〰
❝አምልኮን በሀገር አትገድብ!!❞
↬የኢስቲቃማህ አሳሳቢነት!!
↬እንደ አየር ፀባይ አትቀያየር!!
↬እንደታዘዝከዉ ቀጥ በል!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➰መልካምነት ትታደለዋለህ እንጅ አትዋሰዉም!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እናታችን ዓኢሻ አላህ መልካመሰ ስራዋን ይወደድላትና እንዲህ ብላለች የአላህ መልእክተኛ እንዲህ በማለት አስተላልፈዋል፡-
https://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እናታችን ዓኢሻ አላህ መልካመሰ ስራዋን ይወደድላትና እንዲህ ብላለች የአላህ መልእክተኛ እንዲህ በማለት አስተላልፈዋል፡-
‹‹በላጫችሁ ለቤተሰቦቹ መልካም የሆነው ነው፡፡ እኔ ለቤተሰቦቼ መልካማችሁ ነኝ፡፡›› (አል ቲርሚዚ 3895)https://t.me/https_Asselfya
ለእናትህ ትካዜህንና መከፋትህን አለመናገር ለርሷ መልካም ከመዋል ይመደባል።
t.me/https_Asselfya
ምክንያቱም እርሷ አዛኝ ስለሆነች ካንተ በላይ ባስጨነቀህ ጉዳይ ትጨነቃለች፣ ካንተ በላይ ባሳዘነህ ጉዳይ ታዝናለች፣ ባስከፋህ ትከፋለች።t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 03 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
04 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➃
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➃
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ከአረብ አገር የመጡ ሴቶችን ችግር የለም እኔ አገባታለሁ.ግን ምን ይዛ መጣች ያችኘዎሥ እዛ ምን ያህልነው እዛ ቆይታ የነበረችው በደብ ሸቅላለችዎይ ምን አላት ቤት ሰርታለችወይ
አላህን አፈራም አንተ
🎙በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
አላህን አፈራም አንተ
ወድሜ እደህ ያለ አሥተሣሠብም ውሥጥ ገባህ ወንድ ልጅ ነው ሴት ልጅን እድያሥተዳድር ግደታ የተደረገበት ተፍ ተፍ በል አትዳከም ከሠራህ አላህ ይሠጥሀል!!!🎙በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ስለጠላሺዉ ብቻ ባልሺ ቶሎ ፍች አትጠይቂ ያ ኡኽቲ ሶብር አድርጊ ምን አልባች ከመቆየት ልትወጂዉ ትችያለሽ በተለይ እሱ የሚወድሽ ከሆነማ ቀስ በይ ዉዷ ለፍች አትሩጪ!! ለአንቺዉ ነዉ በኋላ አምልጦሽ እንዳይቆጭሽ ነዉ እሺ¡¡🎈 t.me/https_Asselefya1 🎈
ኢብኑል ቀይዪም አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፦
«ወንጀል እና ጥፋት፦ ሃሳብ ፣ ሃዘን ፣ ትካዜን ፣ ፍርሃትን የልብ መጣበብን ፣ እንድሁም የቀልብ በሽታን ያመጣል። ከኢስቲጝፋር እና ከተውበት ውጪ ምንም መድሃኒት የለውም።»
[ዛዱ-ል-መዓድ: 4/191]
t.me/https_Asselfya
«ወንጀል እና ጥፋት፦ ሃሳብ ፣ ሃዘን ፣ ትካዜን ፣ ፍርሃትን የልብ መጣበብን ፣ እንድሁም የቀልብ በሽታን ያመጣል። ከኢስቲጝፋር እና ከተውበት ውጪ ምንም መድሃኒት የለውም።»
[ዛዱ-ል-መዓድ: 4/191]
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 04 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
05 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➄
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➄
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
«በዱንያ ላይ ለሚደርስብህ ማንኛውም ስቃይ አትጨነቅለት።
ቢያንስ ቢያንስ በሞት ትገላገለዋለህ።»
«መጨነቅ ለዘላለሙ የአኺራ ህይወት ነው‼»
ቢያንስ ቢያንስ በሞት ትገላገለዋለህ።»
«መጨነቅ ለዘላለሙ የአኺራ ህይወት ነው‼»