💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል

«ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ በሽታን
ታስወግዳለች፣ ፊትን ታበራለች»።

ምንጭ:-📚ዛዱል መዓድ (304/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
آية الكرسي
ግድ ከተደረገበት ፈርድ ሶላት በኋላ አየተል ኩርስይ የሚቀራ ሰው፧ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ነገር የለም ሞት ቢሆን እንጂ】

https://t.me/https_Asselfya
ልብን የሚያለዝብ ጣፋጭ ቲላዋ
«የሱብሒን ሶላት የሰገደ ሰው፣ እርሱ በአላህ ጥበቃ ስር ነው»።

ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

✍️
ጧት ላይ የሚባል አዝካር ‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْماً نَافِعاً، وَ رِزْقاً طَيِّباً، وَ عَمَلاً مُتَقَبَّلاً [إذا أصْبَحَ]

«ኣላህ ሆይ ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም የሆነ ሲሳይን፣ ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው»፡፡
ይሰማል.!? በዉበትሽ ባልሽ ላይ አትኩራሪ.!!

🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊምሀፊዘሁላህ

t.me/https_Asselefya1
አራት ነገሮች ሰውነትን ያፈራርሳሉ:-
1) ሀሳብ፣
2) ረሃብ፣
3) ሀዘን፣
4) በቂ እንቅልፍ አለመተኛት።


ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ)

t.me/https_Asselfya
እናት !!
ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል
የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል
ሚስት ስታፈቅር ደም ግባት ታየለች
የረገፈ ለታ ትታ ትሄደለች

ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልክቶ
ጀርባዉን ይሠጣል ሲጥልህ አይቶ
እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ
ነፍሷን ትሠጣለች እሷ ላንተ ብቻ

ክብር ለእናቶቻችንን

✍️
👍1
ወሊይ እና አታላይ ይለያያል
〰️  〰️     〰️  〰️
https://t.me/IbnuMunewor/4491
https://t.me/IbnuMunewor/4491

ገብተዉ ያንብቡ !ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል!!
من_أصول_أهل_السنة_والجماعة_صالح_بن_فوزان_الفوزان_.pdf
1.8 MB
📚 من أصول عقیدة أهل السنة والجماعة

لفضیلة الشیخ العلامةصالح الفوزان حفظه الله
«ድግምተኛና ዝምድና ቆራጭ "ጀነት አይገቡም"»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ:-📒አስ ሶሒሀህ (678)

✍️
《የቂን እና ጥረት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
..የቂንአችን ነው ለምንፈልገው ማንኛውም ነገር መክፈቻ ቁልፍ የሚሆነን። ሁሌም አንድን ነገር ስንመኝ ከልባችን ይሁን ከዚያም አላህን እንጠይቅ ስንጠይቅም እንደሚሠጠን እርግጠኛ ሆነን እንጠይቀው። ለዚያ ነገር ደግሞ እንቀሣቀስ የኛ የማይሆንበት ምንም ምክኒየት የለም።ሁሉም ነገር የአላህ ውሣኔ ከመሆኑ ጋር የኛ ጥረት ወሣኝነት አለው የጊዜው ሚስጥሩ ግን አላህ ጋር ነው ያለው። ያእሚሆነው ይሔ ሰዓቱ ነው ብሎ በአሰበበት ሁኔታ እንድያደርገው ነው።

(وَلَمَّا بَلَغَ أَشُدَّهُۥٓ ءَاتَيْنَٰهُ حُكْمًا وَعِلْمًا وَكَذَٰلِكَ نَجْزِى ٱلْمُحْسِنِينَ)يوسف22
«ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንደዚሁም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡»

🔻..ሁሉም ነገር መቻልን በምንቋቋምበት ጊዜ ነው ሊሆን የሚችለው የመቻላችንን ቀደር ደግሞ እኛ ሣንሆን አላህ ነው የሚያውቀው።

ትዳር ሊሆን ይችላል
◉ስራ ሊሆን ይችላል
◉ሀብት ሊሆን ይችላል


..እነዚህ ነገራቶች ሁሌም ከእኛ ፓወር እና ግንዛቤ እንድሁም ችሎታ ጋር መሆን ባለባቸው ሰዓት ነው መሆን የሚችሉት።

https://t.me/https_Asselfya
ለዱንኒያ ሲሳይ ብለህ ከሶላት ወደኋላ አትበል‼️

ሀፊዝ ኢብኑ ኸሲር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።

《ሶላትህን ቀጥ አድርገህ ስታቆም (ስትሰግድ) ካላሰብከው መንገድ ሲሳይ ወዳንተ ይመጣል።》

📚 تفسير ابن كثير 327/2

https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
آية الكرسي ግድ ከተደረገበት ፈርድ ሶላት በኋላ አየተል ኩርስይ የሚቀራ ሰው፧ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ነገር የለም ሞት ቢሆን እንጂ】 https://t.me/https_Asselfya
☑️ አየተል ኩርስይ ትርጉም
  〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📩ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلْحَىُّ ٱلْقَيُّومُ
አላህ ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡
📩 لَا تَأْخُذُهُۥ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ
ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡
📩 لَّهُۥ مَا فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِى ٱلْأَرْضِ
በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ የአላህ ብቻ ነው፡፡
📩 مَن ذَا ٱلَّذِى يَشْفَعُ عِندَهُۥٓ إِلَّا بِإِذْنِهِۦ
ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው?
📩 يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ
አላህ (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡
📩 وَلَا يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِۦٓ إِلَّا بِمَا شَآءَ
በሻውም ነገር ቢሆን እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡
📩 وَسِعَ كُرْسِيُّهُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ
ኩርስዩን ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡
📩 وَلَا يَـُٔودُهُۥ حِفْظُهُمَا
ጥበቃቸውንም አያቅተውም፡፡
وَهُوَ ٱلْعَلِىُّ ٱلْعَظِيمُ
እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡


https://t.me/https_Asselfya