💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በሩቅ ኒካ ካሰርሽ ቅድሚያ መስፈርትሽ ከማዳም ኩሽና ለመዉጣት ይሁን....!!
ማለቴ እስከመቼ በኩሽና ብቻሽንስ ኖርሽ ኒካ ካሰርሽ ደሞ ድጋሜ መኖር ይደብራል!!ከማዳም ኩሽና ለማያወጣ ወንድ በርሽ አትክፈቺ ዉዷ ጠንካራ ሁኝ!!ለብቻሽ ስደት ካኖረሽ ኒካ አድርጎ ምን ለዉጥ አለዉ በላጤነትሽ ብትቀመጪ ለአንቺ እረፍት ነዉ።እየነቃችሁ ዝም ብላችሁ አትሞኙ የእስተዛሬ መጎዳት ይበቃል ወደፊት ንቁ!!

ካንቺ ዉጭ ከአንቺ ሌላ እያለ ማዳም ኩሽና ለሚያኖር አትሸነፉ። ጨርሻለሁ!

✍️
☑️ ህይወትህን የሚቀይሩ ዘጠኝ(9) ወርቃማ ምክሮች‥
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እስቲግፋርን አብዛ
ወንጀልህን አብሶ ሪዝቅህን ያሰፋል!

② ዱዓ ማድረግን አታቋርጥ
የመዳን ገመድ ነውና!

③ ከአፍህ የሚወጡ ቃላቶች
መላኢኮች እንደሚፅፉት አስታውስ!!

④ ማእበል ውስጥም ብትሆን
በአላህ ላይ ጥሩን ነገር አስብ!

⑤ ጭንቀቶችና ሀዘኖች ፊታቸውን
ወዳንተ ሲያዞሩ " ላ ኢላሀ ኢለላህ " በል

⑥ በብርህ የድሆችን ፍቅር እና
ዱዓቸውን ግዛ!

⑦ ኹሹዕ እና እርጋታ የተሞላባት
ሱጁድ ምድር ላይ ካለ ነገር ሁሉ
ይበልጣል!

⑧ ቃልን ከአፍህ ከማውጣትህ በፊት
በደንብ አስብ፣ ምናልባት ገዳይ
ሊሆን ይችላልና !

⑨ የተበዳይን ዱዓእ እና እንባ
ተጠንቀቅ!


➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
Audio
እጅግ በጣም ውብና ልብን የሚያለዝብ ቲላዋ!
ወንድማዊ ግብዣ ጀባ ብለናል።
ያ ረቢ ልባችንን ለኸይር ነገር ክፍት አድርግልን።
➘➘
t.me/abduselamabuabdillah
☑️ አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

➲ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على
الدرب ٢٩٥/٣

t.me/https_Asselfya
በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️

ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ

"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ  ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya
አንዳንድ ወንዶች በቀን 5 ወቅት ሶላት መስገድ ሳይችሉ፤ 4 ነው የማገባው ሲሉ ይደመጣሉ።


✍️
«በዚህ ጊዜ ውድ ነገር ማለት "

የሀላል ገንዘብና ለአላህ ብሎ የሚወድህን ሰው ማግኘት" ናቸው»።


ሀሰኑል በስሪ

✍️
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል

«ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ በሽታን
ታስወግዳለች፣ ፊትን ታበራለች»።

ምንጭ:-📚ዛዱል መዓድ (304/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
آية الكرسي
ግድ ከተደረገበት ፈርድ ሶላት በኋላ አየተል ኩርስይ የሚቀራ ሰው፧ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ነገር የለም ሞት ቢሆን እንጂ】

https://t.me/https_Asselfya
ልብን የሚያለዝብ ጣፋጭ ቲላዋ
«የሱብሒን ሶላት የሰገደ ሰው፣ እርሱ በአላህ ጥበቃ ስር ነው»።

ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

✍️
ጧት ላይ የሚባል አዝካር ‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْماً نَافِعاً، وَ رِزْقاً طَيِّباً، وَ عَمَلاً مُتَقَبَّلاً [إذا أصْبَحَ]

«ኣላህ ሆይ ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም የሆነ ሲሳይን፣ ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው»፡፡
ይሰማል.!? በዉበትሽ ባልሽ ላይ አትኩራሪ.!!

🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊምሀፊዘሁላህ

t.me/https_Asselefya1
አራት ነገሮች ሰውነትን ያፈራርሳሉ:-
1) ሀሳብ፣
2) ረሃብ፣
3) ሀዘን፣
4) በቂ እንቅልፍ አለመተኛት።


ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ)

t.me/https_Asselfya
እናት !!
ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል
የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል
ሚስት ስታፈቅር ደም ግባት ታየለች
የረገፈ ለታ ትታ ትሄደለች

ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልክቶ
ጀርባዉን ይሠጣል ሲጥልህ አይቶ
እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ
ነፍሷን ትሠጣለች እሷ ላንተ ብቻ

ክብር ለእናቶቻችንን

✍️
👍1
ወሊይ እና አታላይ ይለያያል
〰️  〰️     〰️  〰️
https://t.me/IbnuMunewor/4491
https://t.me/IbnuMunewor/4491

ገብተዉ ያንብቡ !ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል!!
من_أصول_أهل_السنة_والجماعة_صالح_بن_فوزان_الفوزان_.pdf
1.8 MB
📚 من أصول عقیدة أهل السنة والجماعة

لفضیلة الشیخ العلامةصالح الفوزان حفظه الله