ሰው እንዴት ሙታን ይማፀናል?
~
ሙታን የሚጣሩ ብዙ ወገኖች አሉ። ሙታኖች አይጠቅሙም፣ አይጎዱም። ሙታን ምን አቅም አላቸው? እንኳን እነ ሸይኽ ጫሊ፣ አና፣ ዳና፣ ቃጥባሬ፣ አብሬ፣ አናጂና፣ ገታ፣ መጂት፣ ሸህ ዐሊ ጎንደር፣ ደገር፣ ... ታላቁ የአላህ ነቢይ ዒሳም እናታቸው መርየምም አይጠቅሙም አይጎዱም። ይሄው ጌታችን አላህ ዒሳንና መርየምን የሚያመልኩ ሰዎችን ሁኔታ ከተነተነ በኋላ እንዲህ ይላል፦
{قُلۡ أَتَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَمۡلِكُ لَكُمۡ ضَرࣰّا وَلَا نَفۡعࣰاۚ وَٱللَّهُ هُوَ ٱلسَّمِیعُ ٱلۡعَلِیمُ}
{“ሰሚውና አዋቂው አላህ ሆኖ ሳለ ከአላህ ሌላ ለናንተ መጉዳትንና መጥቀምን የማይችልን ትገዛላችሁን?” በላቸው፡፡} [ማኢዳህ፡ 76]
ወገኔ ሆይ! ለሁሉ የሚበቃ ህያው ጌታ እያለህ ሙታን ሰፈር ምን አልከሰከሰህ? ወላሂ አብሬት አልከው ጫሊ፣ ደገር አልከው ዳኒይ፣... እድሜ ልክህን ብትጮህ ማናቸውም አይሰሙህም። ቢሰሙህ እንኳ ምላሽ የሚሰጡበት አቅሙ የላቸውም። ይሄ የኔ ቃል አይደለም። ሃያሉ ጌታ ምን እንደሚል ተመልከት፦
{وَٱلَّذِینَ تَدۡعُونَ مِن دُونِهِۦ مَا یَمۡلِكُونَ مِن قِطۡمِیرٍ (13) إِن تَدۡعُوهُمۡ لَا یَسۡمَعُوا۟ دُعَاۤءَكُمۡ وَلَوۡ سَمِعُوا۟ مَا ٱسۡتَجَابُوا۟ لَكُمۡۖ وَیَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ یَكۡفُرُونَ بِشِرۡكِكُمۡۚ وَلَا یُنَبِّئُكَ مِثۡلُ خَبِیرࣲ (14)}
{እነዚያም ከርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ (ስሷ) ሽፋን እንኳን የላቸውም። ብትጠሯቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም። ቢሰሙም አይመልሱላችሁም። በትንሳኤ ቀንም እነሱን ከአላህ ጋር ማጋራታችሁን ይክዳሉ። እንደ ውስጠ-አዋቂው ማንም አይነግርህም።} [ፋጢር፡ 13-14]
እንዲያውም እወቅ! እነዚህ ዛሬ ለጭንቅ ለችግር ይደርሱልኛል ብለህ የምትማፀናቸው አካላት ነገ በቂያማ ቀን ጠላቶችህ ነው የሚሆኑህ። ከራሴ አይደለም የማወራው። ምስክሬ ቁርኣን ነው፦
{وَمَنۡ أَضَلُّ مِمَّن یَدۡعُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَن لَّا یَسۡتَجِیبُ لَهُۥۤ إِلَىٰ یَوۡمِ ٱلۡقِیَـٰمَةِ وَهُمۡ عَن دُعَاۤىِٕهِمۡ غَـٰفِلُونَ (5) وَإِذَا حُشِرَ ٱلنَّاسُ كَانُوا۟ لَهُمۡ أَعۡدَاۤءࣰ وَكَانُوا۟ بِعِبَادَتِهِمۡ كَـٰفِرِینَ (6) وَإِذَا تُتۡلَىٰ عَلَیۡهِمۡ ءَایَـٰتُنَا بَیِّنَـٰتࣲ قَالَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ لِلۡحَقِّ لَمَّا جَاۤءَهُمۡ هَـٰذَا سِحۡرࣱ مُّبِینٌ (7)}
{እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ለሱ የማይመልስለትን ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ይበልጥ የጠመመው ማነው? እነሱም (ተጠሪዎቹ) ከጥሪያቸው የዘነጉ ሆነው ሳለ?! ሰዎች (ቂያማ) በተሰበሰቡ ጊዜም ለነሱ ጠላቶች ይሆናሉ። መመለካቸውንም የሚክዱ ይሆናሉ።} [አሕቃፍ፡ 5-6]
ገዴለህም ከፍጡር አትነካካ። {ህያው በሆነው በዚያ በማይሞተው ላይ ተመካ።} [ፉርቃን፡ 58]
ደግሞ እወቅ። ለጭንቅ ለችግር መጣራት፣ ሪዝቅ ፈልጎ፣ አደጋን ፈርቶ መማፀን፣ ዱዓእ ማድረግ ዒባዳ ነው፣ አምልኮት። ዒባዳ ደግሞ የፈጣሪ ሐቅ ስለሆነ ለፍጡር አይሰጥም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-
الدُّعاءُ هو العبادةُ
{ዱዓእ በእርግጥም አምልኮት ነው።} [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1329]
ታዲያ ዱዓእ አምልኮት ከሆነ ለፍጡር መሄድ አለበትን? በጭራሽ! ልክ እንደ ሶላቱ፣ እንደ ፆሙ ለአላህ እንጂ ለማንም ሊሰጥ አይገባውም። ኃያሉ ጌታ እንዲህ ይላል
{فَلَا تَدۡعُوا۟ مَعَ ٱللَّهِ أَحَدࣰا}
{ከአላህ ጋር አንድንም አትጣሩ!} [ጂን፡ 18]
ነብዩም ﷺ {ስትለምን አላህን ለምን} ይላሉ። [ሚሽካቱል መሷቢሕ፡ 5302]
ቀድሞ ነገር ፍጡር ማንስ ቢሆን ምን ሊፈይድ ይጠራል? አዛኙ ጌታ:-
* {ለምኑኝ እመልስላችኋለሁ} አላለምን? ይህንን አታምንም?
* {ባሪያዬ ስለኔ ከጠየቀህ እኔ ቅርብ ነኝ} አላለምን? ትጠራጠራለህ?
* {አላህ ለባሪያው በቂ አይደለምን?} እያለ ነው። "አዎ በቂ አይደለም" ነው መልስህ? ከበቃህ ታዲያ ፍጡር ዘንድ ያውም ሙታን ሰፈር ምን ትሰራለህ? ለራስህ ስትል እወቅበት። ቁርኣንን ጥለህ ከአባት፣ ከአያት በመጣ ውርስ አትሸነፍ። በህሊናህ ላይ አትሸፍት። ሰው እንዴት በዚህ ዘመን ሙታን ይደርስልኛል ብሎ ያምናል? ልክፍት ነው!
=
( Ibnu Munewor ፣ ሸዋል 18/1444 (ሚያዚያ 30/ 2015 ))
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ:- 1.አንድ ሰው የሆነ ኪታብን በኦውዲዮ ቀርቶ፣ እገሌ ጋር ቀርቻለው ማለት ይችላልን?
2. ሸይኽ ጋር ቀርቦ መቅራት ካልተቻለ ሪከርድ የተደረገ ደርስን ማዳመጥ በቂ ነው አንድ ኪታብን ለመረዳትን?
📎የፈታዋ/ ቁጥር ❷
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ አለ-ኸሚሴ

ማንነትክን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እውነትን ይመሰክራል።»
✍️
✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ያለ ኢልም መስተካከል አይታሰብም!!
〰️〰️〰️〰️➰〰️〰️〰️〰️➰〰️
👉እውነተኛው አገር (ህይወት) የአሄራው ህይወት ነው ይህ ህይወት ደሞ ያለ እውቀት ግቡ ሊመታ አይችልም።
🎙الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-
https://t.me/https_Asselfya

↷በቲክ ቶክ ለተሸወዱ አጭር ምክር↶
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
↷በቲክ ቶክ ለተሸወዱት አጭር ምክር ↶
☞You tube
☞Tik tok
☞subscribe
☞ሰበር ዜና በማለት ጊዜያችሁን አትግደሉ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10700
☞You tube
☞Tik tok
☞subscribe
☞ሰበር ዜና በማለት ጊዜያችሁን አትግደሉ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10700
▪️قال النبي صلى الله عليه وسلم
«الدنيـا متـاع وخيـر متـاع الدنيـا المـرأة الصالحـة»
📚أخرجه مسلم في الصحيح
☑️ የአላህ መልእከተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
ዱኒያ መጠቃቀሚያ ናት። ከመጠቃቀሚያነትዋ ሁሉ በላጯ መልካም ሴት ናት።
➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የአቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት ቻናል
↬ዘወትር ምሺት የተለያዩ ኪታቦች ይቀራሉ በወንድማችን አብዱረህማን ገብተዉ ይጠቀሙ!!
↝ሸር በማድረግም የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
↷↷↷↷⇊⇊↶↶↶↶↶↶
http://t.me/abuabdirehim

Audio
☑️:ጣፋጭ ቲላዋ
🍂 وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ اللَّه 🍂

➰ሽቶም ይሁን ዶዶራንት ወይም ሌላም የፈለግከውን መጠን ያህል ብትቀባው ከቆይታ በኋላ ሽታው መጥፋቱ አይቀሬ ነው። ፈፅሞ የማይጠፋውና መልካም መዓዛ ያለው ሽቶ ግን ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ!?"መልካም ስነ—ምግባር ነው።"
«እኔ የተላኩት መልካም ስነ ምግባርን ለማሟላት ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
t.me/https_Asselfya
֍ አማናን መጠበቅ ..!!!!
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
֍ አማናን መጠበቅ ..!!!!
🕌 በሲዳማ ክልል በአለታ ጩኮ ከተማ በሰላም መስጅድ የተደረገ
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
http://t.me/MuhaderahChannel
🕌 በሲዳማ ክልል በአለታ ጩኮ ከተማ በሰላም መስጅድ የተደረገ
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
http://t.me/MuhaderahChannel
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ
«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡
✍በአመፅ ላይ አመፅ በወንጀል ላይ ወንጀልን መደራራብ አንዱ የጭንቀትን ኑሮ ከሚያመጡት ውስጥ ነው የብዙ ሰው ካለ አግባብ መጨናነቅ ልብ ጭንቅ ጥብብ የምትልበት ምክንያትም በወንጀላችን ምክንያት ነው
አላህ ይጠብቀን
አላህ ይመልሰን

☑️ ወደ ሱቅ ሲገባ የሚባል ዚክር‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
مَن دخل السُّوقَ فقال: لا إله إلا اللهُ وحدَه لا شريكَ له، له الملكُ، وله الحمدُ، يُحْيِي ويُمِيتُ، وهو حيٌّ لا يموتُ بيدِه الخيرُ، وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ، كتب اللهُ له ألفَ ألفِ حسنةٍ، ومحا عنه ألفَ ألفِ سيئةٍ، ورَفَع له ألفَ ألفِ
درجةٍ، وبَنى له بيتًا في الجنةِ
➙የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡‐
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6231)

«ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግስና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የርሱ ብቻ ነው፡፡ ህይወት ይለግሳል፡፡ ይገድላልም፡፡ ህያው ነው፡፡ አይሞትም፡፡ መልካም ነገር ሁሉ በእጁ ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ያለ፡‐ አንድ ሺህ ሀሰናት ይፃፍለታል፣ አንድ ሺህ ሀጢያት ይሰረዝለታል፣ ደረጃው በአንድ ሺህ ከፍ ይላል በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።»ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6231)
t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ጣፋጭ ሙሐደራ‼️
〰️〰️〰️➙➙
🔶አኺራን ማስታወስ
🔺ቀልባችንን ማከም
➙የተለያዪ ርዕሶች የተዳሰሱበት ሙሐደራ
🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
http://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️➙➙
🔶አኺራን ማስታወስ
🔺ቀልባችንን ማከም
➙የተለያዪ ርዕሶች የተዳሰሱበት ሙሐደራ
🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
http://t.me/https_Asselfya