ዝቅተኛ ህይወት የሚኖሩ ሰዎችን ሳይሆን ዝቅተኛ አመለካከት ያለቸው ሰዎችን ራቅ!
✍️ ትልቁ በደልና ድንቁርና‼️
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
➖➖➖➖➖➖
ከበደሎች ሁሉ ትልቁ በደልና ከድንቁርና ሁሉ ትልቁ ድንቁርና ማለት፦
▪️ሰወች እንዲያልቁህና እንዲያተልቁህ እየፈለክ፤
▪️የአንተ ቀልብ ግን አላህን ከማተለቅና ከማላቅ ባዶ ከሆነ ነው‼️‼️
✍️

አንዳንዴ…ከልብ አድርቆች ጋር አለመድረቅ፣መከራከር ሲችሉ መተው፤እያወቁ እንደማያውቁ መሆን፣ መናገር እየቻሉ ዝም ማለት፣እያዩ እንዳላዩ ማለፍ ..አስፈላጊ ነው።
☑️ መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ !!
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
✅ ቻት እያደረክ፣ ከዛም ከዚህ ትርፍ ወሬ እየተላላክ፣ አልፎም ከአጅ ነብይ ጋር በሀራም እያወራህ ከምትተኛ፦
🔹የመኝታ ዚክር ብለህ
🔹ውዱእ አድርገህ
🔹ወደ አላህ ተመልሰህ
🔹የበደለህን ይቅር ብለህ
↪️ በመተኛት ሱናውን ህያው አድርግ።
✅ ልብ በል እንቅልፍ ትንሹ ሞት መሆኑን አስታውስ። ተኝተህ በዛው ልትቀር ትችላለህ። የውመል ቂያማ በሞትክበት ሁኔታ ነው የምትቀሰቀሰው። በሀራም ተግባር ላይ ሞተህ በሚያስጠላ ሁኔታ ከምትቀሰቀስ በሱና ላይ ተኝተህ በሱና ላይ መቀስቀስን ምረጥ።
https://t.me/https_Asselfya

የአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ትምህርቶች የሚላለፍበት ቻናሎች በቀላሉ ለማግኜት!!
↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/tilawaAbu_Useymin
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/TeshihutilawaAbdurehman
↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶
https://t.me/kaidah_nuraniyah
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
https://t.me/abuUseyminTigrgna
↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾
t.me/abuUseyminabdurehman
↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/tilawaAbu_Useymin
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/TeshihutilawaAbdurehman
↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶
https://t.me/kaidah_nuraniyah
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
https://t.me/abuUseyminTigrgna
↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾↷↾
t.me/abuUseyminabdurehman
አላህ ከከለከላቸዉ ነገሮች ከተከለከልክ ሽርክን ፦ወንጀልን ከራክ ላንተ መፋዛ አለልህ!!
إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًا
ለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡.
📚ሱረቱል ነበእ 31
አላህ ሆይ ! አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገላብጥ ነህና ልቤን በዲነል ኢስላም አፅናልኝ።

☑️ በጠዋት ተነስቶ ሥራ መሥራት‼
====================
✍ ነቢያችን ﷺ ለየት ባለ መልኩ እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ ሆይ! ለህዝቦቼ ጠዋታቸውን በረካ አድርግ!»
📚[ሶሒሕ አቡ ዳውድ: 2606]
ኢብኑ ዑሠይሚን አላህ ይዘንላቸውና
⤵️[ሸርሕ ሪያዹ'ስ-ሷሊሒን: 4/582]
➙
====================
✍ ነቢያችን ﷺ ለየት ባለ መልኩ እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ ሆይ! ለህዝቦቼ ጠዋታቸውን በረካ አድርግ!»
📚[ሶሒሕ አቡ ዳውድ: 2606]
ኢብኑ ዑሠይሚን አላህ ይዘንላቸውና
ይህን ሐዲሥ አያይዘው እንዲህ ይላሉ፦«ሥራ የሚጀመርበት ስለሆነ በቀኑ መጀመሪያ ውስጥ አላህ ለህዝባቸው በረካን ያደርግላቸው ዘንድ ለመኑት። ምክንያቱም የቀኑ ክፍለ ጊዜ ልክ አላህ "ቀኑንም መሥሪያ አደረግን!" እንዳለው የሥራ ጊዜ ነው። ሰው በቀኑ መጀመሪያ ወደ ሥራው ካቀና በዚህ ጊዜ ውስጥ በረካ አለ። ይህ የተመሰከረለት ጉዳይ ነው፤ አንድ ሰው በቀኑ መጀመሪያ ከሠራ በሥራው ውስጥ በረካ ያገኛል።
ነገር ግን (በሚያሳዝን ሁኔታ) በአሁኑ ወቅት አብዛሃኛዎቻችን በቀኑ የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ ይተኛሉ። በረፋዱ ወቅት እንጅ አይነቁም። ያ በረካ ያለበት የቀኑ መጀመሪያ ያልፋቸዋል።»⤵️[ሸርሕ ሪያዹ'ስ-ሷሊሒን: 4/582]
➙
ምናልባት የፈጅርን ሶላት ሰግዳችሁ የመተኛት አባዜ ያለባችሁ ካላችሁ ብታስተካክሉት ትጠቀማላችሁ። መተኛት ከፈለጋችሁና ከሥራ ጋር ካልተጋጨባችሁ፤ ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ወቅት መካከል ብትተኙ ተመራጭ ነው።➙ሰው ከእንስሳት የሚለየው በምንድነው?
"ዒልም ባይኖር ኖሮ ሰዎች ልክ እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር።
ዒልም/ እውቀት ለሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ ያስፈልጋቸዋል፤ ምክንያቱም ምግብ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ዒልም ግን በሁሉም ጊዜ ላይ ያስፈልጋል።"

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ሒዳየቱል_ሙስተፊድ_በኡስታዝ_አቡ_አብደላህ_ኢብንኸይሩ.apk
76.8 MB
የሂዳየቱል ሙስተፊድ ሙሉ ቂርአት ‼️
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
⇲ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት መጠቀም ይችላሉ።
📲በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10693
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
⇲ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት መጠቀም ይችላሉ።
📲በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10693
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ።
የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ
📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)
የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ
📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)
• سبحان الله وبحمده ، سبحان الله العظيم
• سبحان اللّہ ، الحمد للّہ ، لا إلّہ إلا اللّہ ، اللّہ أڪبر

نبذة عن حال الإمام أبي عبد الرحمن السلمي مع القرآن
<unknown>
ሰለፎች ለቁርአን ያለቸዉ ሁኔታ እንደት ነበር !!
نبذة عن حال أبي عبد الرحمن السلمي مع القرآن.
الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله .
https://t.me/https_Asselfya
نبذة عن حال أبي عبد الرحمن السلمي مع القرآن.
الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله .
https://t.me/https_Asselfya
ሰው እንዴት ሙታን ይማፀናል?
~
ሙታን የሚጣሩ ብዙ ወገኖች አሉ። ሙታኖች አይጠቅሙም፣ አይጎዱም። ሙታን ምን አቅም አላቸው? እንኳን እነ ሸይኽ ጫሊ፣ አና፣ ዳና፣ ቃጥባሬ፣ አብሬ፣ አናጂና፣ ገታ፣ መጂት፣ ሸህ ዐሊ ጎንደር፣ ደገር፣ ... ታላቁ የአላህ ነቢይ ዒሳም እናታቸው መርየምም አይጠቅሙም አይጎዱም። ይሄው ጌታችን አላህ ዒሳንና መርየምን የሚያመልኩ ሰዎችን ሁኔታ ከተነተነ በኋላ እንዲህ ይላል፦
{قُلۡ أَتَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَمۡلِكُ لَكُمۡ ضَرࣰّا وَلَا نَفۡعࣰاۚ وَٱللَّهُ هُوَ ٱلسَّمِیعُ ٱلۡعَلِیمُ}
{“ሰሚውና አዋቂው አላህ ሆኖ ሳለ ከአላህ ሌላ ለናንተ መጉዳትንና መጥቀምን የማይችልን ትገዛላችሁን?” በላቸው፡፡} [ማኢዳህ፡ 76]
ወገኔ ሆይ! ለሁሉ የሚበቃ ህያው ጌታ እያለህ ሙታን ሰፈር ምን አልከሰከሰህ? ወላሂ አብሬት አልከው ጫሊ፣ ደገር አልከው ዳኒይ፣... እድሜ ልክህን ብትጮህ ማናቸውም አይሰሙህም። ቢሰሙህ እንኳ ምላሽ የሚሰጡበት አቅሙ የላቸውም። ይሄ የኔ ቃል አይደለም። ሃያሉ ጌታ ምን እንደሚል ተመልከት፦
{وَٱلَّذِینَ تَدۡعُونَ مِن دُونِهِۦ مَا یَمۡلِكُونَ مِن قِطۡمِیرٍ (13) إِن تَدۡعُوهُمۡ لَا یَسۡمَعُوا۟ دُعَاۤءَكُمۡ وَلَوۡ سَمِعُوا۟ مَا ٱسۡتَجَابُوا۟ لَكُمۡۖ وَیَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ یَكۡفُرُونَ بِشِرۡكِكُمۡۚ وَلَا یُنَبِّئُكَ مِثۡلُ خَبِیرࣲ (14)}
{እነዚያም ከርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ (ስሷ) ሽፋን እንኳን የላቸውም። ብትጠሯቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም። ቢሰሙም አይመልሱላችሁም። በትንሳኤ ቀንም እነሱን ከአላህ ጋር ማጋራታችሁን ይክዳሉ። እንደ ውስጠ-አዋቂው ማንም አይነግርህም።} [ፋጢር፡ 13-14]
እንዲያውም እወቅ! እነዚህ ዛሬ ለጭንቅ ለችግር ይደርሱልኛል ብለህ የምትማፀናቸው አካላት ነገ በቂያማ ቀን ጠላቶችህ ነው የሚሆኑህ። ከራሴ አይደለም የማወራው። ምስክሬ ቁርኣን ነው፦
{وَمَنۡ أَضَلُّ مِمَّن یَدۡعُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَن لَّا یَسۡتَجِیبُ لَهُۥۤ إِلَىٰ یَوۡمِ ٱلۡقِیَـٰمَةِ وَهُمۡ عَن دُعَاۤىِٕهِمۡ غَـٰفِلُونَ (5) وَإِذَا حُشِرَ ٱلنَّاسُ كَانُوا۟ لَهُمۡ أَعۡدَاۤءࣰ وَكَانُوا۟ بِعِبَادَتِهِمۡ كَـٰفِرِینَ (6) وَإِذَا تُتۡلَىٰ عَلَیۡهِمۡ ءَایَـٰتُنَا بَیِّنَـٰتࣲ قَالَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ لِلۡحَقِّ لَمَّا جَاۤءَهُمۡ هَـٰذَا سِحۡرࣱ مُّبِینٌ (7)}
{እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ለሱ የማይመልስለትን ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ይበልጥ የጠመመው ማነው? እነሱም (ተጠሪዎቹ) ከጥሪያቸው የዘነጉ ሆነው ሳለ?! ሰዎች (ቂያማ) በተሰበሰቡ ጊዜም ለነሱ ጠላቶች ይሆናሉ። መመለካቸውንም የሚክዱ ይሆናሉ።} [አሕቃፍ፡ 5-6]
ገዴለህም ከፍጡር አትነካካ። {ህያው በሆነው በዚያ በማይሞተው ላይ ተመካ።} [ፉርቃን፡ 58]
ደግሞ እወቅ። ለጭንቅ ለችግር መጣራት፣ ሪዝቅ ፈልጎ፣ አደጋን ፈርቶ መማፀን፣ ዱዓእ ማድረግ ዒባዳ ነው፣ አምልኮት። ዒባዳ ደግሞ የፈጣሪ ሐቅ ስለሆነ ለፍጡር አይሰጥም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-
الدُّعاءُ هو العبادةُ
{ዱዓእ በእርግጥም አምልኮት ነው።} [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1329]
ታዲያ ዱዓእ አምልኮት ከሆነ ለፍጡር መሄድ አለበትን? በጭራሽ! ልክ እንደ ሶላቱ፣ እንደ ፆሙ ለአላህ እንጂ ለማንም ሊሰጥ አይገባውም። ኃያሉ ጌታ እንዲህ ይላል
{فَلَا تَدۡعُوا۟ مَعَ ٱللَّهِ أَحَدࣰا}
{ከአላህ ጋር አንድንም አትጣሩ!} [ጂን፡ 18]
ነብዩም ﷺ {ስትለምን አላህን ለምን} ይላሉ። [ሚሽካቱል መሷቢሕ፡ 5302]
ቀድሞ ነገር ፍጡር ማንስ ቢሆን ምን ሊፈይድ ይጠራል? አዛኙ ጌታ:-
* {ለምኑኝ እመልስላችኋለሁ} አላለምን? ይህንን አታምንም?
* {ባሪያዬ ስለኔ ከጠየቀህ እኔ ቅርብ ነኝ} አላለምን? ትጠራጠራለህ?
* {አላህ ለባሪያው በቂ አይደለምን?} እያለ ነው። "አዎ በቂ አይደለም" ነው መልስህ? ከበቃህ ታዲያ ፍጡር ዘንድ ያውም ሙታን ሰፈር ምን ትሰራለህ? ለራስህ ስትል እወቅበት። ቁርኣንን ጥለህ ከአባት፣ ከአያት በመጣ ውርስ አትሸነፍ። በህሊናህ ላይ አትሸፍት። ሰው እንዴት በዚህ ዘመን ሙታን ይደርስልኛል ብሎ ያምናል? ልክፍት ነው!
=
( Ibnu Munewor ፣ ሸዋል 18/1444 (ሚያዚያ 30/ 2015 ))
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor