💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
🎈ጣፋጭ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️
ሂወት ከቁርአን ጋ ዉብ ናት

=
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ቀልብህን
〰️〰️〰️
▪️በሰላት ==> አድሳት
▪️በዚክር ==> አርጥባት
▪️በቀድር ==> አሳምናት
▪️በቁርአን ==> አክማት
▪️በየቂን ==> አጠንክራት
▪️በኢማን ==> አበልፅጋት
▪️በሞት ==> አለስልሳት
▪️በቀብር ==> አስፈራራት
▪️በጀሃነብ ==> አስጠንቅቃት
▪️በጀነት ==>አበሽራት

   =
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
☑️"የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ።

በ3 ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ነው


⓵: ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው፣
⓶: የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው፣
➂ :እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀመባቸው ሰው ናቸው ብለዋል


📚ቡኻሪ ዘግበውታል ፡፡

📩አዎ እና እንጠቀምባቸዉ!

=
t.me/https_Asselfya
☑️ በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!

⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
የመንገስ ጉጉት
Daru tewhid
ምቀኝነት

ሀቅ የራሱ ጉልበት አለው ለምን መነሻው ከአላህ ነው ጉልበት አለው ሀይል አለው ማንም ቢሆን አያከስመውም የፈለገ ቢቀጥን፣ቢቀዘቅዝ፣ቢደበዝዝ እንደገና ያብባል፣ይነሳል።


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!


አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

📩አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

==
https://t.me/https_Asselfya
Audio
📩ልብ የሚገዛ ጣፋጭ ቂርአት

سورة الدخان ..

https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ነብዩ - የረመዷንን የመጨረሻ አስር ሌሊቶች በዲባዳ ህያው ያደርጉ ነበር :: ቤተሰብን (ሚስትን ) ለዒባዳ ይቀስቅሱ ነበር ( በዒባዳ ላይ ) ይጠነክሩና ሽርጣቸውን ያጠበቁ ነበር (ከሚስቶቻቸው ይርቁ ፣ ፈጣሪያቸውን ለማምለክ ጠንክረው ይነሱ ነበር --

እነዚህ ሌሊቶች በከንቱ አልፈው ከመፀፀታችን በፊት እንጠክር ..
وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"

📚 ሱረቱል በቀራ /197
➡️ዐኢሻ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት :-የአላህ መልእክተኛ ሆይ:-ለይለተል ቀድር ካጋጠመኝ ምን ብዬ ዱአ ላድርግ?አልኳቸው ነብዩም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-((አላህ ሆይ አንተ መሀሪ ነህ ምህረትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ)) በይ።
#ስለ_ረመዷን__!!!

ኢብኑ ጀውዚይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ይል ነበር፦

#ወላሂ_ለቀብር ባልተቤቶች የኾነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ኖሮ #ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘት ይመኙ ነበር።

ኮፒ
_
أفضل عبادة يفعلها المسلم في ليلة القدر | للشيخ سليمان الرحيلي
.

فضيلة الشيخ / سليمان الرحيلي حفظه الله

«أفضل عبـــادة يفعلها المسلم
فـــي لـــيـــلـــة الــــــقــــــدر»


#شهر_رمضان
02 حقيقة الأخوة في الله
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
«حقيقة الأخوة في الله»
[የምር ለአሏህ ሲሉ የመዋደድ እውነታ]

               ክፍል 02

🎙አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🌐
t.me/AbuOubeida/3882