💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
📩ቁርአን የልብ ብርሀን

‏قال ابن القيم- رحمه الله-:
‏" فأفضل الصائمين أكثرهم ذكراً لله في صومهم ".
‏اكثروا من الاستغفار والتسبيح.

‏سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر
https://t.me/https_Asselfya
ጓደኛ እና ዘረኝነት
Daru-tewhid
ድሮ ወንድ ልጅ፣ሴት ልጅ ከቤት ከወጡ ይበላሹ ነበር ዛሬስ ?

ጓደኛሞች ከፊሉን ለከፊሉ ጠላት ሚሆኑበት ቀን እነማን ሲቀሩ ?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
📩መልካምነት ሞኝነት አይደለም!! የመልካም አስተዳደግ ዉጤት እንጅ!

=

❀•°አንድ ባሪያ ሁልጊዜ ጌታዉን አመስጋኝ፦ ከሆነ -----

"إِذَا كَانَ الْعَبْدُ دَائِمًا شَاكِرًا مُسْتَغْفِرًا، فَلَا يَزَالُ الْخَيْرُ يَتَضَاعَفُ لَهُ وَ الشَّرُّ يَنْدَفِعُ عَنْهُ".

ابن تـيـمـية _رحمه الله..
📩በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት
የሴት ልጅ አይን ካነባች(ካለቀሰች)

📩በሚራመደው እርምጃ ልክ
መላኢኮች ይረግሙታል!


[ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]

=
قال رسول الله ﷺ: (من قام ليلة القدر
إيمانا واحتساباً غُفِرَ له ما تقدّم من ذنبه)
             

        متفق عليه.

የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ፦

ለይለቲል ቀድርን በአላህ ከማመንጋ ፦የአላህን ምህረት በመፈለግ  ፦አጅር ከመፈለግ ጋ በኢባዳ ያሳለፋት ሰዉ ወንጀሉ ይማርለታል። ብለዋል።


https://t.me/https_Asselfya
☑️ የቂያም ቀን አንዲት ሴት አራት (4) ሰዎችን ይዛ #ጃሀነም ትገባለች።
⓵.አባቷን
⓶.ወንድሟን
➂.ባሏን
➃ ወንድ_ልጇን

📩ሚክኒያቱስ ምን ይሆን?

<<በሂይወት እያለው አንድም ነገር አጎድሎብኝ አያውቁም የፍላጎቴን ሁሉ ያሟሉልኝ ነበር።

ነገር ግን አንድም ቀን በመልካም ነገር ወይም ሰላትሽን እንኳን ስግጂ ብሎኝ አያውቁም ብላ ትናገራለች።አላህ ይጠብቀን።

=

https://t.me/https_Asselfya
ራስን መዘንጋት
Daru tewhid
ወደ ሌላ ሰዎች ጣትን መቀሰር

ራሴን መጀመሪያ ላስተካክል የሚል ስሜት ይሰማናል
?

🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

 https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🎈ጣፋጭ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️
ሂወት ከቁርአን ጋ ዉብ ናት

=
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ቀልብህን
〰️〰️〰️
▪️በሰላት ==> አድሳት
▪️በዚክር ==> አርጥባት
▪️በቀድር ==> አሳምናት
▪️በቁርአን ==> አክማት
▪️በየቂን ==> አጠንክራት
▪️በኢማን ==> አበልፅጋት
▪️በሞት ==> አለስልሳት
▪️በቀብር ==> አስፈራራት
▪️በጀሃነብ ==> አስጠንቅቃት
▪️በጀነት ==>አበሽራት

   =
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
☑️"የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ።

በ3 ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ነው


⓵: ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው፣
⓶: የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው፣
➂ :እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀመባቸው ሰው ናቸው ብለዋል


📚ቡኻሪ ዘግበውታል ፡፡

📩አዎ እና እንጠቀምባቸዉ!

=
t.me/https_Asselfya
☑️ በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!

⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
የመንገስ ጉጉት
Daru tewhid
ምቀኝነት

ሀቅ የራሱ ጉልበት አለው ለምን መነሻው ከአላህ ነው ጉልበት አለው ሀይል አለው ማንም ቢሆን አያከስመውም የፈለገ ቢቀጥን፣ቢቀዘቅዝ፣ቢደበዝዝ እንደገና ያብባል፣ይነሳል።


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!


አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

📩አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

==
https://t.me/https_Asselfya
Audio
📩ልብ የሚገዛ ጣፋጭ ቂርአት

سورة الدخان ..

https://t.me/https_Asselfya