☑️ ነፍስህን በዕውቀት ላይ ተመርኩዘህ አስተካከል።
ከዛም! በዙሪያህ ያሉ ሌሎችን አስተካክል!!!
ሸይኽ መሀመድ አማን አል-ጃሚ(ረሂመሁአሏህ)
[ሸርህ ቁወት አዩን አል-መወሂዲን (13)]
=
t.me/https_Asselfya
ከዛም! በዙሪያህ ያሉ ሌሎችን አስተካክል!!!
ሸይኽ መሀመድ አማን አል-ጃሚ(ረሂመሁአሏህ)
[ሸርህ ቁወት አዩን አል-መወሂዲን (13)]
=
t.me/https_Asselfya
«በእናትህ»
ኸድር አሕመድ
📍በእናትህ......
🎙ኡስታዝ ኸድር ከሚሴ «حفظه الله»
🎙ኡስታዝ ኸድር ከሚሴ «حفظه الله»
-
قال الحافظ ابن رجب رحمه الله - :
وبالجملة : فدواء الذنوب الاستغفار .
📚 جامع العلوم والحكم (2-415)
..
قال الحافظ ابن رجب رحمه الله - :
وبالجملة : فدواء الذنوب الاستغفار .
📚 جامع العلوم والحكم (2-415)
..
☑️ ሱጁድ ላይ ሊረሱ የማይገቡ ወሳኝ ዱአዎች
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሸይሕ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እነዚህን ሶስት ዱአዎች ሱጁድ ላይ እንዳትተው በማለት አደራ ይሉ ነበር። እነሱም
⓵ اللهم إني أسألك حسن الخاتمة
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
⓶ اللهم ارزقني توبة النصوحة قبل الموت
አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት እውነተኛና ትክክለኛ ተውበትን ወፍቀኝ
➂ اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
አላህ ሆይ አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገላብጥ ነህና ልቤን በዲነል ኢስላም አፅናልኝ

Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
🌳 አንዳንድ ሴቶች ከተለያዩ የጥመት አንጃዎች ጋር በተለይ ከሀጃዊራዎች ጋር ቻት እየተደራረግሽ ስትጨቃጨቂ የምትውይ አላህን ፍሪ! ሀያዕን ተማሪ! አዎ መልዕክቱ ላንቺ ነው🫵 ይህ ገልቱነትጂ ሌላ አደለም!
Abu mahir
Abu mahir
كيف حالك مع القرآن في رمضان _ الشيخ عبد الرزاق البدر
<unknown>
ۘ☑️ በረመዷን ዉስጥ ከቁርአንጋ እንደት ናችሁ ?
٭ ڪَيۡفَ حَالُڪَ مَعَ ٱلقُرۡآنِ فِي رَمَضَـ٘ـانۡ!
- ٱلشَّيۡخُ أ.د : عَبۡدُ ٱلرَزَّاق ٱلبَدۡر .
-حَفِظَهُ الله وَزَادَهُ تَوۡفِيقًــا-
https://t.me/https_Asselfya
٭ ڪَيۡفَ حَالُڪَ مَعَ ٱلقُرۡآنِ فِي رَمَضَـ٘ـانۡ!
- ٱلشَّيۡخُ أ.د : عَبۡدُ ٱلرَزَّاق ٱلبَدۡر .
-حَفِظَهُ الله وَزَادَهُ تَوۡفِيقًــا-
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ሴት ልጅ የረመዷንን ጾምእንዲታፈጥር ልዩ የሚያደርጋት ተቀባይነት ያላቸው ምክንያቶች አሏት። በእነርሱም ምክንያት ያፈጠረችውን ያክል ቀን በሌላ ግዜ ቀዷ ማውጣት ይጠበቅባታል።
➴እነዚህ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው።
①የወር አበባና የወሊድ ደም
➤ሴት ልጅ እነዚህ ሁለት ነገሮች ላይ እያለች መጾም ሐራም ነው። ነገር ግን በሌላ ግዜ ቀዷ ማውጣት በእርሷ ላይ ግደታ ነው። ለዚህም ማስረጃው ቡኻሪ ሙስሊም እንደዘገቡት:- ዓኢሻ ረዲዬሏሁ ዓንሀ እንድህ አሉ።
♦️كنا نؤمر بقضاء الصوم ولا نؤمر بقضاء الصلاة )
➤ጾምን ቀዷ እንድናወጣ እንታዘዝ ነበር ፣ሰላትን ግን ቀዷ አውጡ ተብለን አንታዘዝም ነበር። ይህን ሀድስ የተናገረችው አንዲት ሴት ወደ አዒሻ መጥታ የሚከተለውን ጥያቄ በማቅረቧ ነው:ሴቶች ጾምን ቀዷ ያወጣሉ ፣ሶላትን ግን ቀዷ አያወጡም ይህ ለምንድን ነው??? በማለት ስትጠይቅ :ዓኢሻም ይህ መረጃ እንጅ ሚስጥራቸው ካልተገለጹት (አላህ ብቻ የሚያውቃቸው) ቁጥብነትን ከሚጠይቁ ውስጥ መሆኑን አብራራችላት።
➤ሼህ ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ያለመጾሟን ምክንያት መጅሙዑል ፈትዋ 25ኛው ጥራዝ ገጽ 251ላይ ሲያብራሩ በወር አበባ ግዜ የሚወጣው ደም ከሰውነቷ ደም መጉደልን የሚያመጣ ደም ነው። ስለዚህ ይህ ደም በማይኖርበት ጊዜ መጾሟ ለሰውነቷ ጥንካሬ የሚያስፈልገው ደም በማይወጣበት በመሁኑ ጾሟ የተስተካከለ ይሆናል።
➤ነገር ግን በወር አበባ ግዜ የምትጾም ከሆነ ለሰውነቷ የሚያስፈልገው ንጥር ነገር ከደም ጋር አብሮ ስለሚወጣ በአካል መዳከም እና የሰውነት መቀነስ ሊያስከትል ይችላል፣ ጾሟም የተስተካከለ አይሆንም ስለዚህ ሲባል የወር አበባ ዘመኗ ሲጠናቀቅ እንዲትጾም ታዘዘች።
📚ተንቢሃት°
=
➔➔➔

ሙሓደራ የነብዩ ሞት "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም"
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
🔃አዲስ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖
→ርዕስ↓
وفاة الرسول صلى الله عليه وسلم
የነብዩ "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" ሞት!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅{ليلة السبت 12 من شهر ربيع الأول/ 1444}
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6436

♦️ለባለ እስቲቃማዎች ታላቅ ብስራት!!
✅إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ)
https://t.me/https_Asselfya
✅إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ)
https://t.me/https_Asselfya
☑️ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
የዉመል ቂያማን ማየት (መመልከት) ያስደሠተዉ ሠዉ አል ኢንሽቃቅንና አል ኢንፊጣርን ያንብብ ።
📚ሀዲሱ ኢማሙ አህመድ ፦ቲርሚዚ ዘግበዉታል።
=
የዉመል ቂያማን ማየት (መመልከት) ያስደሠተዉ ሠዉ አል ኢንሽቃቅንና አል ኢንፊጣርን ያንብብ ።
📚ሀዲሱ ኢማሙ አህመድ ፦ቲርሚዚ ዘግበዉታል።
=
♻️ጾምና ዓላማው ❗️
〰〰〰〰
✅ ስሜትና የግል ፍላጎትን ለአላህ ብሎ
መተው ነው።
🔹ጾም ማለት ሙእሚኖች ዘንድ ከማንም ከምንም በላይ ተወዳጅ ለሆነው ለአላህ ተብሎ ስሜትና የሚወዱትን ነገር መተው ማለት ነው።
🔹ነፍሲያችንን በመቆጣጠርና ከመጥፎ ነገር በማራቅ ለዘልአለም ደስታ እንድትበቃና እንድትጠራ ማድረግ ነው።
✅ ተቅዋ" የሚለው ቃል ይህንን ጭምር ያቀፈ ነው።
👉🏻ጾም አላህን ለሚፈሩ ሰዎች የስሜት ልጓም ነው።
👉🏻የሸይጣንን ጥቃት መከላከያ ጋሻ ነው
⏫ከዚህም በተጨማሪ ጾም ዘርፈ-ብዙ አዱኒያዊም አኼራዊም ጥቅሞች አሉት
🔹ዋናውና ትልቁ ነፍሲያንና እራስን አላህ ከማይወደው ነገር ማቀብ ነው።
↪️ይህ ደግሞ ጾም ማለት ምግብና መጠጥን መተው ማለት ብቻ እንዳልሆነ ያሳየናል እንግዲያውስ እስከ እለት ሞታችን ድረስ ከወንጀልና ከሀጢያት ለመጾም መወሰን ይጠበቅብናል።
🔹ምግብና መጠጥን መተው ቀላልና ሁሉም ሊያደርገው የሚችለው የጾም ዓይነት ነው ዋናውና ትልቁ ጾም ሁሌም አላህን መፍራት ነው።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
☑️ ዉሎህን በዚክር ጀምር!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➙ የጧት ዚክር
=======
➙በተወኩል፣ በዚክር፣ በዱዓ፣ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሽበባለች።
📩ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች።
=
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➙ የጧት ዚክር
=======
➙በተወኩል፣ በዚክር፣ በዱዓ፣ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሽበባለች።
📩ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች።
=
t.me/https_Asselfya
ወገኔ እያስታወስክ!
ሠውነትህ ቢያምር ኑሮህም ቢፀዳ
አካልህም ቢሼት እንደፀገሬዳ
መች ይቀራልና ሞት የሚባለው ዕዳ
ሠውነትህ ቢያምር ኑሮህም ቢፀዳ
አካልህም ቢሼት እንደፀገሬዳ
መች ይቀራልና ሞት የሚባለው ዕዳ
ረመዳን ቀን 14
Sadat
ረመደን ቀን 14
ለሰይጣን ማረድ
ሁለት ዱአዎች
ለሰይጣን ማረድ
ሁለት ዱአዎች
ረመዳን ቀን 15
Sadat
ረመዳን ቀን 15
ድግምት እና ጥንቆላ
ሁለት ዱአዎች
ድግምት እና ጥንቆላ
ሁለት ዱአዎች
☑️ በቀን ውስጥ ከዋጅብ ሰላት በፊትና በሗላ የሚሰገዱ ሱና ሰላቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅ ረዋቲብ የሆኑት 12 ረከዓዎች
👉እነዚህኞቹ በጣም የጠነከሩትና በየቀኑ እንዳንተዋቸው የታዘዝናቸው ሱና ሰላቶች ናቸው
🔹እነሱም፦
♻️ ከዙህር በፊት 4 ረከዓ
🔹 ከዙህር በሗላ 2 ረከዓ
🔹ከመግሪብ በሗላ 2 ረከዓ
🔹 ከኢሻ በሗላ 2 ረከዓ
🔹 ከሱብሒ በፊት 2 ረከዓ
,
ለዚህም መረጃው፦
📩 ኢማም ትርሚዚ በዘገቡት ሀዲስ ላይ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም "እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች በየቀኑ የሰገደ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል" ብለዋል።