💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📌ረሱል(ﷺ) ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

"ከዙፋኑ ላይ ካለ ንጉስ
  በሱጁድ ላይ ያለ ሙዕሚን ይበልጣል።"

=
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

أهمية الدعاء في رمضان

فضيلة الشيخ أ.د. عبدالسلام بن محمد الشويعر حفظه الله


https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from AL - AMAAN ONLINE ACADEMY (Abu Riman Ahmed Khyredin)
ተወሱል 1 (1).amr
4.8 MB
🎧 ተወሱል

  ክፍል አንድ

🎤 አቡ ሪማን አሕመድ ኸይረዲን

ሰኞ መጋቢት 25 / 2015

https://t.me/medresaamannn
✒️       [አላህ ከክፋታቸው ይጠብቀን]

   *"ኢኽዋን አልሙፍሲዲን አሁንም በተለያዩ መንገዶችና ዘዴዎች  ህዝባችንን እና የእስልምናችንን መለያ እያበላሹ ይገኛሉ። አላህ ይምራቸው ወይ ጀርባቸውን ይቁረጣቸው።"*
🌐 https://t.me/Abulbuhari
☑️ ነፍስህን በዕውቀት ላይ ተመርኩዘህ አስተካከል።
ከዛም! በዙሪያህ ያሉ ሌሎችን አስተካክል!!!

ሸይኽ መሀመድ አማን አል-ጃሚ(ረሂመሁአሏህ)

[ሸርህ ቁወት አዩን አል-መወሂዲን (13)]

=
t.me/https_Asselfya
«በእናትህ»
ኸድር አሕመድ
📍በእናትህ......

🎙ኡስታዝ ኸድር ከሚሴ «حفظه الله»
-
قال الحافظ ابن رجب رحمه الله - :

وبالجملة : فدواء الذنوب الاستغفار .

📚 جامع العلوم والحكم (2-415)
..
☑️ ሱጁድ  ላይ  ሊረሱ  የማይገቡ  ወሳኝ  ዱአዎች
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሸይሕ  አብዱልአዚዝ  ኢብኑ  ባዝ  አላህ ይዘንላቸውና  እነዚህን  ሶስት  ዱአዎች  ሱጁድ  ላይ  እንዳትተው  በማለት  አደራ  ይሉ  ነበር። እነሱም


⓵ اللهم إني أسألك حسن الخاتمة
አላህ  ሆይ  መጨረሻዬን  አሳምርልኝ


⓶ اللهم ارزقني توبة النصوحة قبل الموت
አላህ  ሆይ  ከመሞቴ  በፊት  እውነተኛና  ትክክለኛ  ተውበትን  ወፍቀኝ


➂ اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
አላህ  ሆይ  አንተ  ልብን  እንደፈለክ  የምታገላብጥ  ነህና  ልቤን  በዲነል  ኢስላም  አፅናልኝ

=
🌳 አንዳንድ ሴቶች ከተለያዩ የጥመት አንጃዎች ጋር በተለይ ከሀጃዊራዎች ጋር ቻት እየተደራረግሽ ስትጨቃጨቂ የምትውይ አላህን ፍሪ! ሀያዕን ተማሪ! አዎ መልዕክቱ ላንቺ ነው🫵 ይህ ገልቱነትጂ ሌላ አደለም!

Abu mahir
Audio
🔍 የኡስታዝ ፋኣድ ሙሐመድ ጣፋጭ ቂርአት

🎙fuad mumammed

https://t.me/fuadorodurus
كيف حالك مع القرآن في رمضان _ الشيخ عبد الرزاق البدر
<unknown>
ۘ☑️ በረመዷን ዉስጥ ከቁርአንጋ እንደት ናችሁ ?

٭ ڪَيۡفَ حَالُڪَ مَعَ ٱلقُرۡآنِ فِي رَمَضَـ٘ـانۡ!

- ٱلشَّيۡخُ أ.د : عَبۡدُ ٱلرَزَّاق ٱلبَدۡر .
-حَفِظَهُ الله وَزَادَهُ تَوۡفِيقًــا-
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ሴት ልጅ የረመዷንን ጾምእንዲታፈጥር ልዩ የሚያደርጋት ተቀባይነት ያላቸው ምክንያቶች አሏት። በእነርሱም ምክንያት ያፈጠረችውን ያክል ቀን በሌላ ግዜ ቀዷ ማውጣት ይጠበቅባታል።

➴እነዚህ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው

①የወር አበባና የወሊድ ደም

➤ሴት ልጅ እነዚህ ሁለት ነገሮች ላይ እያለች መጾም ሐራም ነው። ነገር ግን በሌላ ግዜ ቀዷ ማውጣት በእርሷ ላይ ግደታ ነው። ለዚህም ማስረጃው ቡኻሪ ሙስሊም እንደዘገቡት:- ዓኢሻ ረዲዬሏሁ ዓንሀ እንድህ አሉ።

♦️كنا نؤمر بقضاء الصوم ولا نؤمر بقضاء الصلاة )
➤ጾምን ቀዷ እንድናወጣ እንታዘዝ ነበር ፣ሰላትን ግን ቀዷ አውጡ ተብለን አንታዘዝም ነበር። ይህን ሀድስ የተናገረችው አንዲት ሴት ወደ አዒሻ መጥታ የሚከተለውን ጥያቄ በማቅረቧ ነው:ሴቶች ጾምን ቀዷ ያወጣሉ ፣ሶላትን ግን ቀዷ አያወጡም ይህ ለምንድን ነው??? በማለት ስትጠይቅ :ዓኢሻም ይህ መረጃ እንጅ ሚስጥራቸው ካልተገለጹት (አላህ ብቻ የሚያውቃቸው) ቁጥብነትን ከሚጠይቁ ውስጥ መሆኑን አብራራችላት።

ሼህ  ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ  ያለመጾሟን ምክንያት መጅሙዑል ፈትዋ 25ኛው ጥራዝ ገጽ 251ላይ ሲያብራሩ በወር አበባ ግዜ የሚወጣው ደም ከሰውነቷ ደም መጉደልን የሚያመጣ ደም ነው። ስለዚህ ይህ ደም በማይኖርበት ጊዜ መጾሟ ለሰውነቷ ጥንካሬ የሚያስፈልገው ደም በማይወጣበት በመሁኑ ጾሟ የተስተካከለ ይሆናል።

ነገር ግን በወር አበባ ግዜ የምትጾም ከሆነ ለሰውነቷ የሚያስፈልገው ንጥር ነገር ከደም ጋር አብሮ ስለሚወጣ በአካል መዳከም እና የሰውነት መቀነስ ሊያስከትል ይችላል፣ ጾሟም የተስተካከለ አይሆንም ስለዚህ ሲባል የወር አበባ ዘመኗ ሲጠናቀቅ እንዲትጾም ታዘዘች።

📚ተንቢሃት°
=
➔➔➔
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
♦️ለባለ እስቲቃማዎች ታላቅ ብስራት!!

إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ)

https://t.me/https_Asselfya
☑️ ፆመኛ ሆኖ (ሲዋክ) መፋቂያ መጠቀም !!

➡️ለፆመኛ ሰው ልክ እንደ ሌላው ቀን ከቀኑ መጀመሪያ ክፍል ላይም ይሁን መጨረሻ ክፍል ሲዋክ (መፋቂያ) መጠቀም ይወደዳል።

    ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ መጅሙዓል ፈታዋ [{ 19/228}]


=
☑️ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

የዉመል ቂያማን ማየት (መመልከት) ያስደሠተዉ ሠዉ አል ኢንሽቃቅንና አል ኢንፊጣርን ያንብብ ።

📚ሀዲሱ ኢማሙ አህመድ ፦ቲርሚዚ ዘግበዉታል።
=
♻️ጾምና   ዓላማው ❗️
    
ስሜትና የግል ፍላጎትን ለአላህ ብሎ
መተው ነው።

🔹ጾም ማለት ሙእሚኖች ዘንድ ከማንም ከምንም በላይ ተወዳጅ ለሆነው  ለአላህ ተብሎ ስሜትና የሚወዱትን ነገር  መተው ማለት ነው።

🔹ነፍሲያችንን በመቆጣጠርና ከመጥፎ ነገር በማራቅ ለዘልአለም ደስታ እንድትበቃና እንድትጠራ ማድረግ ነው።

ተቅዋ" የሚለው ቃል ይህንን ጭምር ያቀፈ ነው።

👉🏻ጾም አላህን ለሚፈሩ ሰዎች የስሜት ልጓም ነው።

👉🏻የሸይጣንን ጥቃት መከላከያ ጋሻ ነው

ከዚህም በተጨማሪ ጾም ዘርፈ-ብዙ አዱኒያዊም አኼራዊም ጥቅሞች አሉት

🔹ዋናውና ትልቁ ነፍሲያንና እራስን አላህ ከማይወደው ነገር ማቀብ ነው።

↪️ይህ ደግሞ ጾም ማለት ምግብና መጠጥን መተው ማለት ብቻ እንዳልሆነ ያሳየናል እንግዲያውስ እስከ እለት ሞታችን ድረስ ከወንጀልና ከሀጢያት ለመጾም መወሰን ይጠበቅብናል።

🔹ምግብና መጠጥን መተው ቀላልና ሁሉም ሊያደርገው የሚችለው የጾም ዓይነት ነው ዋናውና ትልቁ ጾም ሁሌም አላህን መፍራት ነው።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
☑️ ዉሎህን በዚክር ጀምር!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የጧት ዚክር
=======
በተወኩል፣ በዚክር፣ በዱዓ፣ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሽበባለች

📩ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች
=
t.me/https_Asselfya