This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂 شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ 🍂
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
☑️ ውብ ቲላዋ ሱረቱል ካህፍ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➔የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
📩ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
https://t.me/https_Asselfya

➔በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️
➘ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya
➘ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➔ብልጥና ጮሌ የሆነች ሴት 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ማንኛውም ስራ አላህን ከማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም ። ➙እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ ስራ በሴቶች ላይ ይበዛል ይህን ከባድ ስራ እሚያቀልላችሁ ነገር ልጠቁማችሁ !! 👉ዚክር አላህን ማዉሳት ማብዛት 〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ ☑️ ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ…
• سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾
{{ አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}
{{ አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➔ብልጥና ጮሌ የሆነች ሴት 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ማንኛውም ስራ አላህን ከማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም ። ➙እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ ስራ በሴቶች ላይ ይበዛል ይህን ከባድ ስራ እሚያቀልላችሁ ነገር ልጠቁማችሁ !! 👉ዚክር አላህን ማዉሳት ማብዛት 〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ ☑️ ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ…
☑️ የተስቢህ፣ ተህሚድ እና ተክቢር ትሩፋት‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️قال صلى الله عليه وسلم : « من قال : سبحان الله وبحمده في يوم مائة مرة حطت خطاياه ولو كانت مثل زبد البحر »
➔የአላህ መልዕክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹በቀን መቶ ጊዜ (ለአላህ ምስጋናና ጥራት ይገባው፡፡) ያለ ሐጢአት የባህር አረፋ ያክል እንኳ ቢሆን ይታበስለታል፡፡››
▪️وقال صلى الله عليه وسلم : « من قال لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ عشر مرار . كان كمن أعتق أربعة أنفس من ولد إسماعيل »
➔የአላህ መልዕክተኛ (ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-
➔ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ለረርሱ ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው›› የሚለውም አሥር ጊዜ ያለ
📩ከኢስማኤል ልጆች አራት ያህሉን ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል፡፡ .
▪️وقال صلى الله عليه وسلم : « كلمتان خفيفتان على اللسان , ثقيلتان في الميزان , حبيبتان إلى الرحمن :
سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ سُبْحَانَ اللهِ الْعَظِيْمِ. »
"➔የአላህ መልዕክተኛ (ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሁለት ንግግሮች አሉ፡፡ ምላስ ላይ ቀላሎች÷ ሚዛን ላይ ደግሞ ከባዶች ናቸው፡፡ ከአላህ ዘንድም ተወዳጅነት አላቸው፡፡ ለአላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው፡፡ ለታላቁ አላህ ጥራት ይገባዉ።
وقال صلى الله عليه وسلم : « لأن أقول سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ وَلاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَاللهُ أَكْبَرُ , أحب إلي مما طلعت عليه الشمس »
➔የአላህ መልዕክተኛ (ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡:
📩‹አላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም ለአላህ ተገቢው ነው፡፡ ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላህ ከሁሉም የላቀ ነው›› በማለት (አላህን ማወደስ) ፀሀይ ከምትወጣበት (ቦታና ሃብት) ሁሉ ይበልጥ ከኔ ዘንድ ተወዳጅ ነው፡፡.’
▪️وَقَالَ -صلى الله وسلم-: ((أَيَعْجِزُ أَحَدُكُمْ أَنْ يَكْسِبَ كُلَّ يَوْمٍ أَلْفَ حَسَنَةٍ)) فَسَأَلَهُ سَائِلٌ مِنْ جُلَسَائِهِ، كَيْفَ يَكْسِبُ أَحَدُنَا أَلْفَ حَسَنَةٍ؟ قَالَ: ((يُسَبِّحُ مِائَةَ تَسْبِيْحَةٍ، فَيُكْتَبُ لَهُ أَلْفُ حَسَنَةٍ أَوْ يُحَطُّ عَنْهُ أَلْفُ خَطِيْئَةٍ))
➔የአላህ መልእክተኛ(ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) ፡- ‹‹ከናንተ አናዳችሁ በየቀኑ አንድ ሺህ የመልካም ሥራ ምንዳ (ሐሰና) ማግኘት ይሳነዋልን?›› በማለት ጠየቁ፡፡
📩ከታዳሚዎች አንዱ ፡- ‹‹እንዴት በየቀኑ አንድ ሺህ ምንዳዎችን ማግኘት ይቻላል?›› በማለት ጠየቀ፡፡
➔‹‹መቶ ተሰቢሕ›› ያድርግ፡፡ አንድ ሺህ ምንዳ ይጻፍለታል፡፡ ወይንም አንድ ሺህ ሐጢአቶች ይታበሱለታል፡፡›› አሉ፡፡ ’
▪️من قال : سبحان الله العظيم وبحمده غرست له نخلة في الجنة
📩"ለታላቁ አላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው÷ያለ ጀንነት ውስጥ አንድ የተምር ዛፍ ይተከልለታል፡፡
▪️وقال صلى الله عليه وسلم : « يا عبد الله بن قيس ألا أدلك على كنز من كنوز الجنة ؟ " فقلت : بلى يا رسول الله ، قال :
" قل لا حول ولا قوة إلا بالله »
➔የአላህ መልእክተኛ (ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) ፡፡ ዓብደላህ ኢብን ቀይስ ሆይ ከጀነት ድልቦች አንዱል ልጠቁመህን?>> አሉ። የ አላህ መልክተኛ ሆይ! አዎ የጠቁሙኝ አላቸው
لاَ حَوْلَ وَلَا قُوَةَ إِلَا بِاللهِ
ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም
▪️وقال صلى الله عليه وسلم : « أحب الكلام إلى الله أربع ، لا يضرك بأيهن بدأت : سبحان الله , الحمد لله , ولا إله إلا الله , والله أكبر»
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- ከአላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ንግግሮች አራት ናቸው። በየትኛውም ብትጀምር ልዩነት የለውም፡፡ .’
سُبْحَانَ الله , وَالحَمْدُ لله , وَلَا إِلَهَ إِلَا الله , وَاللهُ أَكْبَر
ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ
▪️الْحَمْدُ لِلهِ
ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ደግሞ
▪️لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ
👉ይህ ሁሉ ቱርፋት ስራችንን እየሠራን እንደት ያልፈናል ??
ጌታዬ ሆይ! ይቅር በለን። አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
==

☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
📩አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

Audio
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ሶስት
الليلة( ➂) رمضان
🎙الشيخ علي عبد الله جابر رحمه الله
ከሱራቱል በቀራ ቁጥር((253))
እስከ ሱራቱል አሊ ዒምራን ((91))
==
https://t.me/https_Asselfya/5021
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ሶስት
الليلة( ➂) رمضان
🎙الشيخ علي عبد الله جابر رحمه الله
ከሱራቱል በቀራ ቁጥር((253))
እስከ ሱራቱል አሊ ዒምራን ((91))
==
https://t.me/https_Asselfya/5021
☑️ የዊትር ቁኑት ዱዓ
〰〰〰〰
اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ فِيْمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِيْ فِيْمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِيْ فِيْمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِيْ فِيْمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِيْ شَرَّ مَا قَضَيْتَ، فَإِنَّكَ تَقْضِيْ وَلاَ يُقْضَى عَلَيْكَ، إِنَّهُ لاَ يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، [وَلاَ يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ]، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ.
አላህ ሆይ! ሌሎችን እንዳቀናኸው እኔንም አቅናኝ፡፡ ለሌሎች ጤና እንደሰጠኸው ለእኔም ስጠኝ፡፡ ለሌሎች ዋቢ እንደሆንክ ለኔም ዋኒ ሁነኝ፡፡ በሰጠኸኝ (ፀጋ) ረድኤትህን ጨምርልኝ፡፡ ከወሰንከው ክፉ ነገር ጠብቀኝ፡፡ አንተ ትወስናለህ፡፡ በአንተ ላይ አይወሰንብክም፡፡ አንተ የተወዳጀኸው አይዋረድም፡፡ አንተ ጠላት የሆንከው ክብር አይጎናፀፍም፡፡ የተቀደክና ልዑል ነህ፡፡
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِرِضَاكَ مِنْ سَخَطِكَ، وَبِمُعَافَاتِكَ مِنْ عُقُوْبَتِكَ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْكَ، لاَ أُحْصِيْ ثَنَاءً عَلَيْكَ أَنْتَ كَمَا أَثْنَيْتَ عَلَى نَفْسِكَ.
.አላህ ሆይ! በእርካታህ ከቁጣህ÷ በይቅር ባይነትክ ከቅጣትክ እጠበቃለሁ፡፡ በአንተ ከአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ ራስክን ያወደስከውን ያክል ላወድስክ አይቻለኝም፡፡
اَللَّهُمَّ إيـَّاكَ نَعْبُدُ، وَلَكَ نُصَلِّيْ وَنَسْجُدُ، وَإِلَيْكَ نَسْعَى وَنَحْفِدُ، نَرْجُوْ رَحْمَتَكَ، وَنَخْشَى عَذَابَكَ، إِنَّ عَذَابَكَ بِالْكَافِرِيْنَ مُلْحَقٌ. اَللَّهُمَّ إِنَّا نَسْتَعِيْنُكَ وَنَسْتَغْفِرُكَ، وَنُثْنِيْ عَلَيْكَ الْخَيْرَ، وَلاَ نَكْفُرُكَ، وَنُؤْمِنُ بِكَ، وَنَخْضَعُ لَكَ، وَنَخْلَعُ مَنْ يَكْفُرُكَ
አላህ ሆይ! አንተን ብቻ እናመልካለን፡፡ ላንተ እንሰግዳለን፤ እናጎበድዳለን፡፡ ወደአንተ እንሮጣለን፤ እንገሰግሳለን፡፡ እዝነትህን እንሻለን፡፡ ቅጣትህን እንፈራለን፡፡ ቅጣትህ ከሀድያንን ያገኛል፡፡ አላህ ሆይ! እርዳታህን እንጠይቅሀለን፡፡ ምህረትህን እንማፀንሃለን፡፡ እናወድስሃለን፡፡ አንክድሀም፡፡ ባንተ እናምናለን፡፡ ላንተ እንንበረከካለን፡፡ አንተን የካደህን እንተዋለን፡፡

أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
7 MB
✅ የጧት የማታ ዚክር ላይ አንዘናጋ
♦️ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
==
https://t.me/https_Asselfya
♦️ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
==
https://t.me/https_Asselfya
ፆም የሚያበላሹ ነገራቶች ወሳኝ ምክር
በሙሐመድ ሰኢድ
በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ
ስለ ፆም የሚያበላሹ ነገራቶች እንዲሁም
በውስጡ ብዙ ነገር ተዳሶበታል ።
ያዳምጡት ይጠቀሙበታል ።
በወንድማችን ሙሐመድ ሰኢድ
https://t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel

በዱአችሁ አስታዉሱኝ
➡️ ለተወሰነ ጊዜ አዝኖ የውርስ ሀብት ከተካፈለ በኋላ ከሚረሳህ የቅርብ ዘመድ ይልቅ ካንተ ምንም ሳያገኝ ለአላህ ብሎ የሚወድህና ባስታወሰህ ቁጥር ዱአ የሚያደርግልህ የሩቅ ጓደኛ እጅግ የተሻለ ነው። መልካም ጓደኛ የዱንያም የአሄራ ፀጋ ነውና አጥብቀን እንያዝ።
==
https://t.me/https_Asselfya
➡️ ለተወሰነ ጊዜ አዝኖ የውርስ ሀብት ከተካፈለ በኋላ ከሚረሳህ የቅርብ ዘመድ ይልቅ ካንተ ምንም ሳያገኝ ለአላህ ብሎ የሚወድህና ባስታወሰህ ቁጥር ዱአ የሚያደርግልህ የሩቅ ጓደኛ እጅግ የተሻለ ነው። መልካም ጓደኛ የዱንያም የአሄራ ፀጋ ነውና አጥብቀን እንያዝ።
==
https://t.me/https_Asselfya
﴿وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ﴾
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، وَالمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ»

ረመዳን ቀን 1
Sadat
ረመዳን ቀን 1
1) ላኢላሃ ኢለላህ ትርጉም፣
2) 3 ዱአዎች
1) ላኢላሃ ኢለላህ ትርጉም፣
2) 3 ዱአዎች
ረመዳን ቀን 2
Sadat
ረመዳን ቀን 2
1) ተውሒድ እና ሺርክ
2) 3 ዱአዎች
1) ተውሒድ እና ሺርክ
2) 3 ዱአዎች
ረመዳን ቀን 3
Sadat
ረመዳን ቀን 3
1) ስራዎች ተቀባይነት የሚያገኙበት መስፈርቶች
2) 3 ዱአዎች
1) ስራዎች ተቀባይነት የሚያገኙበት መስፈርቶች
2) 3 ዱአዎች
ረመዳን ቀን 4
Sadat
ረመዳን ቀን 4
1) እምነት ምንን ይይዛል?
2) 3 ዱአዎች
1) እምነት ምንን ይይዛል?
2) 3 ዱአዎች