💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ስኬት ማለት፦ ከችግር ቡሃላ ድሎት መኖሩን ማረጋገጥ ነዉ።
«አላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን የሱብሂ ሶላት ነው»።

ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)


ምንጭ:-📒ሶሂሁል-ጃሚዕ 1119


https://t.me/https_Asselfya
-

اللَّٰهُمَّ ثباتًا دائمًا، وثوابًا جاريًا، وخِتامًا حسنًا.

.
ሰለዋት በማውረድ/በማብዛት ወንጀሎች እንደሚስ'ሰረዙና ሓጃዎችም እንደሚሳኩ የነገሩን ነቢያችን ላይ ሰለዋት እናብዛ

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦ሱረት ካህፍ

↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ↩️


https://t.me/https_Asselfya
☑️ ኢማን ፍቅር ሰላም መተዛዘን ባለበት ጋብቻ ድህነት በራሱ ፀጋ ነው!!

🎈ድህነት የኢማን እጦት እንጂ የብር ማጣት አይደለም ።
🎈ደሃ ማለት አላህ በሰጠው ፀጋ የማይብቃቃ ነው

==
تشويقات رمضانية قراءة مميزة
الشيخ / محمد بن عبدالله الإمام
📖የተመረጡ_የረመዷን_ቲላዋዎች

የተከበሩ ሸይኽ / ሙሐመድ አልኢማም

አላህን ፈርታ ያለቀሰች አይን እሳት አይነካትም ብለዋል የአላህ መልእክተኛ

ያአላህ ተቅዋ ወፍቀን

https://t.me/https_Asselfya
☑️ረመዷንን በተመለከተ የተጠናቀቁ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➡️የኪታቡ pdf
t.me/Ibnuheyru123/4599
t.me/Ibnuheyru123/4599

➡️ክፍል አንድ
t.me/Ibnuheyru123/4675
t.me/Ibnuheyru123/4675

➡️ክፍል ሁለት➷
t.me/Ibnuheyru123/4676
t.me/Ibnuheyru123/4676

➡️ክፍል ሶስት➷
t.me/Ibnuheyru123/4677
t.me/Ibnuheyru123/4677

➡️ክፍል አራት➷
t.me/Ibnuheyru123/4679
t.me/Ibnuheyru123/4679

➡️ክፍል አምስት
t.me/Ibnuheyru123/4700
t.me/Ibnuheyru123/4700

➡️ክፍል ስድስት
t.me/Ibnuheyru123/4702
t.me/Ibnuheyru123/4702

➡️ክፍል ሰባት➷
t.me/Ibnuheyru123/4746
t.me/Ibnuheyru123/4746

➡️ክፍል ስምንት
t.me/Ibnuheyru123/4748
t.me/Ibnuheyru123/4748

☑️ር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
አማኝን እንጅ ጓደኛ አታድርግ።
ምግብህን አላህን የሚፈራ ሠዉ ቢሆን እንጅ እንዳይበላ።


==

✍️
✍️እራስን ፍለጋ !!
〰️〰️〰️〰️〰️
ዉዷ እህቴ ሰዉ ሰዉን ፍለጋ ቢዚ በሆነበት ሰአት አንች እራስሸን በመፈለግ የሚያስደስት እና ሰላም የሚሰጥ ነገር የለም ።

ሸሪአዎ እዉቀትን ፈልጊ ቢፈህሚ ሰለፍ ዉዴ

==
https://t.me/https_Asselfya