💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📜 قال تعالى :

{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَاراًُ وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلائِكَةٌ غِلاظٌ شِدَادٌ } .

📝 قال الإمام الحافظ ابن كثير
       - رحمــہ اللـہ تعالـﮯ - :

" أي : مروهم بالمعروف ، وانهوهم عن المنكر ، ولا تدعوهم همَلاً فتأكلهم النار يوم القيامة ".

📚 تفسير ابن كثير ( ٥ / ٢٤٠ ) .
🍂..ልባችንን በዚክር እናርጥበዉ!!


وَٱلْبَاقِيَاتُ ٱلصَّالِحَٰاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلا

سبحان اللّہ ..
الحمد للّہ .. 
لا إلّہ إلا اللّہ ..
اللّہ أڪبر ..
لاحول ولا قوة إلا بالله
..
https://t.me/https_Asselfya
ታማኝ ጓደኛ የሒየወት ዋስትና ነዉ

=
✍️
☑️ የጧት የማታ ዚክር አደራ እንዳንዘናጋ!!!

🎈ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።

==
➷ግዜ ሠይፍ ነዉ።
ካልቆረጥከዉ ይቆርጠሃል!

የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል

🎈ሁለት ጸጋዎችን ሰዎች ተሸንግለዉባቸዋል
👉ጤንነትና
👉ትርፍ ግዜ

==
✍️
ወደ አላህ መቃረብ
<unknown>
☑️ ወደ አላህ መቃረብያ መንገዶች

🔹በኡስትዝ አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር

https://t.me/https_Asselfya
❀•°


آللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم


.
☑️ ሼኸ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ አሉ፦

ጀነት ፦ አላህን ለታዘዘ ሰው የመኖሪያ አገር ናት። ያ ሰው በዘሩ ከሀበሻ የሆነ ባሪያም ቢሆንም

እሳት፦ አላህን ላመፀ ሰው የመኖሪያ ሀገር ናት። ያ ሰው በዘሩ ከአረብ ሆኖ የተከበረ እና የቁረይሽ ጎሳ ቢሆንም

[كلمات رمضانية 07-09-1437هـ]
==
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸እዉነተኛ በአላህ ላይ መመካት ማለት
      🌹 ما هو التوكل ؟

ج  : صدق اعتماد القلب على الله في جلب المنافع، ودفع المضار، مع فعل الأسباب الشرعية.
⇦  والدليل قوله تعالى: *﴿وَعَلَى اللَّهِ فَتَوَكَّلوا إِن كُنتُم مُؤمِنينَ﴾* [المائدة: ٢٣]  .
⇦  وقوله تعالى: *﴿الَّذينَ قالَ لَهُمُ النّاسُ إِنَّ النّاسَ قَد جَمَعوا لَكُم فَاخشَوهُم فَزادَهُم إيمانًا وَقالوا حَسبُنَا اللَّهُ وَنِعمَ الوَكيلُ﴾* [آل عمران: ١٧٣]
⇦  وَحديث عُمَرَ بْنِ الخَطَّابِ رضي الله عنه، قَالَ: قَالَ رَسُولُ الله ﷺ: «لَوْ أَنَّكُمْ كُنْتُمْ تَوَكَّلُونَ عَلَى الله حَقَّ تَوَكُّلِهِ لَرُزِقْتُمْ كَمَا يُرْزَقُ الطَّيْرُ تَغْدُو خِمَاصًا وَتَرُوحُ بِطَانًا». رواه الترمذي (2344)، وهو في الصحيحة للألباني (310)، وفي الصحيح المسند(986).

https://t.me/https_Asselfya
የሰው ልጅ ለዘለዓለም እንደሚኖር ሆኖ ይለፋል አንድ ቀን የኖረ ሳይመስለው ይሞታል


==

✍️
✍️ከዚች አለም ስትሰናበት ከሁለት አንዱ ነህ

በመልካምነትህ ለሌሎች አርዓያ ትሆናለህ፤
ወይም


በክፋትህ ለሌሎች መመከሪያ ትሆናለህ!

ምርጫው በእጅህ ነው‼️

==