💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አድ-ዱሩሱል ሙሂመህ ሊዓመቲል-ኡመህ.apk
94.9 MB
🎁 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ 🎁

📚 አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة

| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት

📲 አዲስ አፕ በአዲስ አቀራረብ

⊙ ሙሉ ደርስ በድምፅ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!

| | የኪታቡ አዘጋጅ :- ሰማሐቲ ሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ብን ዐብዲላህ ብን ባዝ -ረሒመሁሏህ-

| 🎙 | አቅራቢ:- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-

| 🎧 | ከክፍል 01 እስከ ክፍል 07 ሙሉ ደርስ

_
📥  የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4181
-
ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
#ሼር በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

በቅርቡ ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎችን ይጠብቁ።
إن شاء الله

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦
♦️አትረበሽም
♦️አትጨነቅም
♦️አታዝንም
♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።

🎈የሙእሚን ጎደኛዉ ቁርአን ነዉ
አንድ ቀን

ያሠብነዉ ተሣክቶ እናያለን አንድ ቀን የተጨነቅንበት ያ ከተራራ የገዘፈዉ ችግራችን ተወግዶ እናያለን።
አንድ ቀን ያ ከተከፋንበትና ያነባንበት ችግራችን ተወግዶ እናያለን።
አንድ ቀን ከሩቅ ሆነን ያለምነዉን ሁሉ ቀርበን እናያለን ።
አንድ ቀን ስኬትንና ድልን እንጎናፀፋለን ።

አንድ ቀንም ከዚች ከአታላይ አለም እንሰናበታለን!!


ይገርማል ብዙነገር አስቤ አስቤ የመጨረሻ ግቤ ያ ሀብታሙን ከድሀዉ የማይለይ

ያ ብሎኬት ቤት ያለዉንም የነጠጠ ሀብታም ባለደሳሳ ጎጆዉ ሚስኪን ድሀ ብለ የማይለየዉ ሞት ከመሬት በታች እንደምሆን አስታወስኩ አይ ዱንያ

አሏህ ሆይ በቅርቢቱም አለም በመጨረሻይቱም አለም ረዳታችን ነህ ሙስሊም ሆነን ግደለለን ከሷሊሆችም አርገን አሚን።
አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ  ወበረካቱህ ...  ጥያቄ  ነበረኝ

1 / ህልምና ቅብዥር  ሲያዩ ያዩትን ነገር ከጊዜ በኃላ ጥሩውም መጥዎም ያሳቸዋል / ያሰው ሁሌም ባየ ቁጥር ይፈራልም /ይደሰታልም እና ባጠቃላይ በዛ በህልም ያምናል ይህነገር ከሸሪአ አንፃር እንዴት ይታያል???

ጀዛአ ኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ
#
#ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሀፊዞሁሏህ
እርምት 2 ለሀቢብ ኑሩ
በሙርሰል ሰይድ ጨፌ
الرد الثانـِـي ... على طويل اللسانِ

👉እርምት ሁለት ለሀቢብ ኑሩ ቅጥፈት

💫ግልባጭ
👉ለዑመር ኮምበልቻ
👉ለአቡበክር ሱለይማን

👉ዉድ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶቼ ሆይ!!
👉አደራ የአቂዳችን ጉዳይ ነዉና ሙሉ በሙሉ ሳታዳምጡት እንዳትቀሩ።

👉በጣም ረጋ ብላችሁ ካዳመጣችሁት በሗላ ሼር አድርጉት።

👉የግለሰቡ ቅጥፈት እጅግ የገዘፈ ስለሆነ ማሳጠር አልቻልኩምና ይቅርታ እጠይቃለሁ።

ቢሆንም ግን ሙሉ በሙሉ ማዳመጥንና በየቻናሉ ማሰራጨትን አደራ አደራ አደራ!!
ثم أقــول له"!!
💫يا قَلِيلَ الْعِلْمِ طَوِيلَ اللِّسَــــــــانِ
💫أَيَا مُعَطِّلُ نُعُوتَ الدَّيَّــــــــــــــانِ

💫ياَذَا الإِفْتِراَءِ عَلَى الْعُلَمَـــــــــــــاءِ
💫يَامَنْ قَدْ تَكْذِبُ عَلَى الْأَجِـــــــــلَّاءِ

💫اِرْجِعْ إِلَى اللهِ قَابِلِ التَّوْبَـــــــــــةِ
💫قَبْلَ مَمَا تِكَ قَبْلَ الْغَرْغَـــــــــــــرَةِ

በሙርሰል ሰይድ ጨፌ26/06/15
👉https://t.me/murselseid
ሼይኽ አልባኒ ረሒመሑሏሕ እንዲሕ ይላሉ

"ሴት ልጅ የተፈጠረችው በቤቷ ልትሆን(ቤቷ ላይ ልትረጋ)፣ባሏን ልትካድም እና ልጆቿን ልትንከባከብ መሆኑን ልታውቅ ግድ ይላታል!!

ምንጭ {ሲልሲለቱል ሁዳ ወኑር የካሴት ቁጥር 3}

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
تلاوة من سورة يوسف.
القارئ: حمزه الفار

#تلاوة
📜 قال تعالى :

{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَاراًُ وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلائِكَةٌ غِلاظٌ شِدَادٌ } .

📝 قال الإمام الحافظ ابن كثير
       - رحمــہ اللـہ تعالـﮯ - :

" أي : مروهم بالمعروف ، وانهوهم عن المنكر ، ولا تدعوهم همَلاً فتأكلهم النار يوم القيامة ".

📚 تفسير ابن كثير ( ٥ / ٢٤٠ ) .
🍂..ልባችንን በዚክር እናርጥበዉ!!


وَٱلْبَاقِيَاتُ ٱلصَّالِحَٰاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلا

سبحان اللّہ ..
الحمد للّہ .. 
لا إلّہ إلا اللّہ ..
اللّہ أڪبر ..
لاحول ولا قوة إلا بالله
..
https://t.me/https_Asselfya
ታማኝ ጓደኛ የሒየወት ዋስትና ነዉ

=
✍️
☑️ የጧት የማታ ዚክር አደራ እንዳንዘናጋ!!!

🎈ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።

==
➷ግዜ ሠይፍ ነዉ።
ካልቆረጥከዉ ይቆርጠሃል!

የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል

🎈ሁለት ጸጋዎችን ሰዎች ተሸንግለዉባቸዋል
👉ጤንነትና
👉ትርፍ ግዜ

==
✍️