#فائدة
قَالَ حَاتِم الْأَصَمّ:
«رَأَيْتُ النَّاسَ يَتَحَاسَدُونَ فَنَظَرْتُ فِيٰ قَوْلِهِ تَعَالَىٰ:
«نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَعِيشَتَهُمْ»
فَتَرَكْتُ الْحَسَدَ، لِأَنَّهُ إِعْتِرَاضٌ عَلَىٰ قِسْمَةِ اللهِ»
[ مختصر مِنْهَاج الْقَاصِدِين ٢٨ ]
🌸🍃

❝ፍቅር ከታደሉት❞
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
አሏህ ከፈቀደ ከአሏህ ከተሰጠን፡
ፍቅርን አይገልፀውም መወፈርም መቅጠን፡
ፍቅር ነው ደግነት ፍቅር ነው መሰልጠን፡
"እውነት ነው...."
ለምግብ ሲታሰብ ብርቱካን ይላጣል፡
ያስፈለገ ጊዜ ሎሚም ይመጠጣል፡
ፍቅር ከታደሉት ህይወት ያጣፍጣል፡
''እርግጥ''
ከጥሩ ቦታ ላይ በክብር አኑረው፡
ከተንከባከቡት እጂጉን አክብረው፡
ፍቅርን አናንቆ ሰው ካልወረወረው፡
"አወና''
በተአማኒነት መስፈርቱን ካሟሉት፡
የተገባውን ቃል በክህደት ካልበሉት፡
ስኬት ነው ዘላለም ፍቅር ከታደሉት፡
-----------------------------------------
❝ኑረዲን❞
-------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi

ኢልም ከመነሳቱ በፊት ተማሩ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
🔃አድስ ተከታታይ ሙሃደራ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚ርዕስ፦ኢልም ከመነሳቱ በፊት ተማሩ
🕌ወረባቦ ቀበሌ 020 ኢጀርሳ
🎙Abu reyyis Ibnu imam
➲https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7217
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚ርዕስ፦ኢልም ከመነሳቱ በፊት ተማሩ
🕌ወረባቦ ቀበሌ 020 ኢጀርሳ
🎙Abu reyyis Ibnu imam
➲https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7217
ሰለፍዪ ጀግና!!
በይ ተነሺ ጀግናየ ተውሂድን ያዥና
በሰለፎች መንገድ በጠራው ጌዳና
ሽርክና ቢድአን አርግፈሽ ተይና
ቀጥ ብለን እንግጓዝ በሰለፍ ጎዳና
ቀጥ ያለውን መንገድ የነብዩን ሱና
አጥብቀሽ ያዥልኝ ሰለፍዪ ጀግና
ቁርአን ሀድሱ መመሪያችን ነውና
✍bint baba
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
በይ ተነሺ ጀግናየ ተውሂድን ያዥና
በሰለፎች መንገድ በጠራው ጌዳና
ሽርክና ቢድአን አርግፈሽ ተይና
ቀጥ ብለን እንግጓዝ በሰለፍ ጎዳና
ቀጥ ያለውን መንገድ የነብዩን ሱና
አጥብቀሽ ያዥልኝ ሰለፍዪ ጀግና
ቁርአን ሀድሱ መመሪያችን ነውና
✍bint baba
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ሶለተል ለይል የሚሠግዱ ሠዎች የአላህ እዝነት"""" ተዉፊቅ"""ማግኘት የሚገባቸዉ ምርጥ ሰዎች መሆናቸዉ።
▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
✅ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
✅ ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡
▪️كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
✅ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡
📚አል_ዛሪያት15-17)

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أبو ريس محمد بن إمام – مذكرة في أحكام الصيام 13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
29/በሚጠቅምህ ነገር ላይ ከጅል /ትጋ በአሏህም ታገዝ ...የሚለውን ሙሉ ሀዲስ ከመልዕክተኛው ይዞ የዘገቡት ማን ናቸው⁉️
Anonymous Quiz
11%
ሀ አቢ ሙሳ አል አሽዓሪ رضي الله عنه
30%
ለ አብደላህ ኢብኑ ዑመር رضي الله عنه
30%
ሐ አቢ ሑረይራ رضيالله عنه
22%
መ ኢብኑ አባስ رضي الله عن
7%
ሠ መልስ አልተሰጣም
ዉዷ ሰለፍይት የሴቶች ተምሳሌት
በሰለፎች ምንገድ ቀጥ ብለሽ የተጓሽ
በቁርአን ሀዲስ በእዉቀት የተካብሽ
ወሏሂ ጀግናነሽ አንች የአኢሻ ወራሽ
የወቃሽ ወቀሳ ሁሌም ሳይበግርሽ
በርችሌኝ ወድዬ በሀቋ ተጉዘሽ
በሱሀባ አረዳድ በሱና ላይ ሁነሽ
ምንም ሳጨምሪ ምንም ሳቀንሽ
ቀጥብለሽ ተጓዥ ሰለፍያን ይዘሽ
እኮራብሻለሁ አዎ አንች ጀግናነሽ
የሱና ተከታይ የተዉሂድ ጀግናነሽ
ነገም በአኼራ ያችን ዉዷን ሀገር
ትገናፀፊያለሽ !
✍ H
በሰለፎች ምንገድ ቀጥ ብለሽ የተጓሽ
በቁርአን ሀዲስ በእዉቀት የተካብሽ
ወሏሂ ጀግናነሽ አንች የአኢሻ ወራሽ
የወቃሽ ወቀሳ ሁሌም ሳይበግርሽ
በርችሌኝ ወድዬ በሀቋ ተጉዘሽ
በሱሀባ አረዳድ በሱና ላይ ሁነሽ
ምንም ሳጨምሪ ምንም ሳቀንሽ
ቀጥብለሽ ተጓዥ ሰለፍያን ይዘሽ
እኮራብሻለሁ አዎ አንች ጀግናነሽ
የሱና ተከታይ የተዉሂድ ጀግናነሽ
ነገም በአኼራ ያችን ዉዷን ሀገር
ትገናፀፊያለሽ !
✍ H
አድ-ዱሩሱል ሙሂመህ ሊዓመቲል-ኡመህ.apk
94.9 MB
🎁 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ 🎁
📚 አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة
| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት
📲 አዲስ አፕ በአዲስ አቀራረብ
⊙ ሙሉ ደርስ በድምፅ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
⊙ ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!
| ✍ | የኪታቡ አዘጋጅ :- ሰማሐቲ ሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ብን ዐብዲላህ ብን ባዝ -ረሒመሁሏህ-
| 🎙 | አቅራቢ:- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-
| 🎧 | ከክፍል 01 እስከ ክፍል 07 ሙሉ ደርስ
_
📥 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4181
-
ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
#ሼር በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
በቅርቡ ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎችን ይጠብቁ።
إن شاء الله
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة
| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት
📲 አዲስ አፕ በአዲስ አቀራረብ
⊙ ሙሉ ደርስ በድምፅ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
⊙ ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!
| ✍ | የኪታቡ አዘጋጅ :- ሰማሐቲ ሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ብን ዐብዲላህ ብን ባዝ -ረሒመሁሏህ-
| 🎙 | አቅራቢ:- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-
| 🎧 | ከክፍል 01 እስከ ክፍል 07 ሙሉ ደርስ
_
📥 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4181
-
ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
#ሼር በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
በቅርቡ ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎችን ይጠብቁ።
إن شاء الله
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦
♦️አትረበሽም
♦️አትጨነቅም
♦️አታዝንም
♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።
🎈የሙእሚን ጎደኛዉ ቁርአን ነዉ።
♦️አትረበሽም
♦️አትጨነቅም
♦️አታዝንም
♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።
🎈የሙእሚን ጎደኛዉ ቁርአን ነዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ቀን
ያሠብነዉ ተሣክቶ እናያለን አንድ ቀን የተጨነቅንበት ያ ከተራራ የገዘፈዉ ችግራችን ተወግዶ እናያለን።
አንድ ቀን ያ ከተከፋንበትና ያነባንበት ችግራችን ተወግዶ እናያለን።
አንድ ቀን ከሩቅ ሆነን ያለምነዉን ሁሉ ቀርበን እናያለን ።
አንድ ቀን ስኬትንና ድልን እንጎናፀፋለን ።
አንድ ቀንም ከዚች ከአታላይ አለም እንሰናበታለን!!
ይገርማል ብዙነገር አስቤ አስቤ የመጨረሻ ግቤ ያ ሀብታሙን ከድሀዉ የማይለይ
ያ ብሎኬት ቤት ያለዉንም የነጠጠ ሀብታም ባለደሳሳ ጎጆዉ ሚስኪን ድሀ ብለ የማይለየዉ ሞት ከመሬት በታች እንደምሆን አስታወስኩ አይ ዱንያ
አሏህ ሆይ በቅርቢቱም አለም በመጨረሻይቱም አለም ረዳታችን ነህ ሙስሊም ሆነን ግደለለን ከሷሊሆችም አርገን አሚን።

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ... ጥያቄ ነበረኝ
1 / ህልምና ቅብዥር ሲያዩ ያዩትን ነገር ከጊዜ በኃላ ጥሩውም መጥዎም ያሳቸዋል / ያሰው ሁሌም ባየ ቁጥር ይፈራልም /ይደሰታልም እና ባጠቃላይ በዛ በህልም ያምናል ይህነገር ከሸሪአ አንፃር እንዴት ይታያል???
ጀዛአ ኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ
#
#ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሀፊዞሁሏህ
1 / ህልምና ቅብዥር ሲያዩ ያዩትን ነገር ከጊዜ በኃላ ጥሩውም መጥዎም ያሳቸዋል / ያሰው ሁሌም ባየ ቁጥር ይፈራልም /ይደሰታልም እና ባጠቃላይ በዛ በህልም ያምናል ይህነገር ከሸሪአ አንፃር እንዴት ይታያል???
ጀዛአ ኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ
#
#ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሀፊዞሁሏህ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أبو ريس محمد بن إمام – مذكرة في أحكام الصيام 14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በሙርሰል ሰይድ ጨፌ – እርምት ለሀቢብ ኑሩ ቅጥፈት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM