💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🎈የአጋንንቶችን ሴራ ለማፍረስ የሚረዱ
ነጥቦች
!

📩ክፍል አንድ
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/3014

📩ክፍል ሁለት
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/3016

📩ክፍል ሶስት
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/3017

📩ክፍል አራት
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/3018

📩ክፍል አምስት
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/3023

🎈አድምጡት ትጠቀማላችሁ!!
➡️በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➡️የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር


https://t.me/https_Asselfya
🎈መስጅድ በገባህ ግዜ ሁለት ረከዓህ ሳትሰግድ አትቀመጥ ‼️

↪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
አንድኛችሁ መስጅድ በገባ ግዜ ከመቀመጡ በፊት ሁለት ረከዓ ይስገድ።

📚[ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል]


https://t.me/https_Asselfya
«መልካም ሚስት የአላህ ስጦታ ናት»‼️
||
በዱዓ እንጅ በምንም አትገኝም
#فائدة

‏قَالَ حَاتِم الْأَصَمّ:

«رَأَيْتُ النَّاسَ يَتَحَاسَدُونَ فَنَظَرْتُ فِيٰ قَوْلِهِ تَعَالَىٰ:
    «نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَعِيشَتَهُمْ»

فَتَرَكْتُ الْحَسَدَ، لِأَنَّهُ إِعْتِرَاضٌ عَلَىٰ قِسْمَةِ اللهِ»


   [ مختصر مِنْهَاج الْقَاصِدِين ٢٨ ]


🌸🍃
❝ፍቅር ከታደሉት❞
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
አሏህ ከፈቀደ ከአሏህ ከተሰጠን፡
ፍቅርን አይገልፀውም መወፈርም መቅጠን፡
ፍቅር ነው ደግነት ፍቅር ነው መሰልጠን፡
        "እውነት ነው...."
ለምግብ ሲታሰብ ብርቱካን ይላጣል፡
ያስፈለገ ጊዜ ሎሚም ይመጠጣል፡
ፍቅር ከታደሉት ህይወት ያጣፍጣል፡
         ''እርግጥ''
ከጥሩ ቦታ ላይ በክብር አኑረው፡
ከተንከባከቡት እጂጉን አክብረው፡
ፍቅርን አናንቆ ሰው ካልወረወረው፡
          "አወና''
በተአማኒነት መስፈርቱን ካሟሉት፡
የተገባውን ቃል በክህደት ካልበሉት፡
ስኬት ነው ዘላለም ፍቅር ከታደሉት፡
-----------------------------------------
          ❝ኑረዲን❞
-------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ኢልም ከመነሳቱ በፊት ተማሩ

በደንብ ይደመጥ

==
ሰለፍዪ ጀግና!!
በይ ተነሺ ጀግናየ ተውሂድን ያዥና
በሰለፎች መንገድ በጠራው ጌዳና
ሽርክና ቢድአን አርግፈሽ ተይና

ቀጥ ብለን እንግጓዝ በሰለፍ ጎዳና
ቀጥ ያለውን መንገድ የነብዩን ሱና

አጥብቀሽ ያዥልኝ ሰለፍዪ ጀግና
ቁርአን ሀድሱ መመሪያችን ነውና

bint baba

➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
«የማይመለከተውን የሚመለከት የሚመለከተው ያልፈዎል»‼️

☑️ ሶለተል ለይል የሚሠግዱ ሠዎች የአላህ እዝነት"""" ተዉፊቅ"""ማግኘት የሚገባቸዉ ምርጥ ሰዎች መሆናቸዉ።

▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡

▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡

▪️كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡

📚አል_ዛሪያት15-17)