💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

📌لا ريبَ أنَّ لَذَّةَ العلم أعظمُ اللَّذات
🔻እውቀት (ኢልም) እዚህ ምድር ላይ ካሉ ጣፋጭ ነገሮች ውስጥ ትልቁና ዋናው ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
📚مَجموعة الفَتاوى | ابنُ تيميَّة
👉ነገር ግን ይህ ጥፍጥና የቀመሰው ሰው ካልሆነ በቀር ሁሉም ሊያውቀው አይችልም።

➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📩ቆንጆና አስተማሪ ግጥም

በዚህ በሸእባን ወር ላይ ለሚዘናጋ የማንቂያ ደወል

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☑️ በጠላቶችህ ላይ የበላይ መሆን ትፈልጋለህን???
·

ሸይኽ ረቢእ ኢብኑ ሃዲ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ:-
·
በአላህ ጠላቶች ላይ ለኛ ትልቅ መሳሪያችን
እውነተኛ ኢማን፣የአላህን ቁርኣንና የመልእክተኛውን(ሶለሏሁዐለይሂ ወሰለም) ሱናህ በትክክል መከተልና በትክክል መያዝ ነው።
·

【ሰቢሉ ነጃህ 11】

==
የጧትን ዚክር እንዳንረሳ የልባችን ቀለብ ነው ልብም ልክ እንደ አካላችን ምግብ ያስፈልገዋል , የቀልብ ምግብ አላህን ማስታወስ ነው።
https://t.me/Abuebrahim22322
🎈ሠላምታን አብዙ!!
قال رسول ﷲ ﷺ :

«أيها الناس، أفشوا السلام، وصلوا والناس نيام، تدخلوا الجنّة بسلام».

التّهجد وقِيام اللّيل لابن أبي الدُّنْيا صـ(30)
ወሩ ሸዕባን ነው። ጾም ማብዛቱ የሚወደድበት ወር።
☞ከነገ ጀምሮ ያሉት 3 ቀናት ደግሞ አያመል ቢድ ናቸው። ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰላም) አዘውትረው የሚጾሟቸውና ለኡማቸውም ጹሟቸው ብለው የመከሯቸው ቀናት። በመካከላቸው ሰኞም አለ። ሰኞን መጾም እንደሚታወቀው ራሱን የቻለ ሱንና ነው።  የሸዕባን ወር አጋማሽም በእነዚሁ ሶስት ቀናት ዉስጥ ይገኛል።
ስለዚህ ድርብርብ መልካም ስራ መፈጸም የሚቻልባቸው ቀናቶች ከፊታችን ተደቅነዋል።

~t.me/AbuSufiyan_Albenan
يا نفس قد لا تدركين رمضان
<unknown>
🎈ገሳጭ ምክር
يا نفس قد لا تدركين رمضان ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
Audio
﴿رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ﴾

🌿تلاوةلـ خواتيم سورة إبراهيم

🎙| للقارئ عبدالعزيز الضيف

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🎈አይናፋር የሆነች(ሀያእ ያላት) ወጣት

√ ለወላጆቿ ኩራት
√ ለወንድሟ ልቅና
√ ለእህቷ መልካም አርአያ
√ ለባሏ ፀጋ
√ ለልጇ መልካም አስተማሪ
        ነች።
🎈በኛላይ የተከለከሉ ነገሮች

🚫 المنهيات والمحرمات 🚫
   ۩ الإمامُ ابن عثيمين رحمه الله

* {مَا يَلْفِظُ مِنْ قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ}
* {وَلا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ}
* قيل وقال
* أياكم والكذب
* تحريم الغيبة
* تحريم التقاطع والتباغض
~ৡ﹏﹏﹏﹏﹏﹏  ﹏﹏﹏﹏﹏﹏ৡ~