💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁሏህ) እንድህ ብለዋል፦

إياك نعبد وإياك نستعين
የምትለውን የቁርአን አንቀፅ መልእክት በትክክል የተረዳ ሰው ለእዩልኛና ለኩራት አይጋለጥም።
:

"አንተን ብቻ አመልካለሁ" ማለቱ ከአንተ ውጭ ላሉ ነገራቶች ብዬ የምፈፅመው አምልኮ አይኖረኝም እንደማለት ሲሆን ይሄም ሪያእና ሱምዐን ይከላከላል።

"በአንተ ብቻ እታገዛለሁ" የሚለው ደግሞ ደካማ ነኝና የአንተን እገዛ እሻለሁ። የሚያኮራኝ ነገር የለም ማለት ነው።

ምንጭ:-📚መዳሪጁ ሳሊኪን (1/54

https://t.me/https_Asselfya
የምመኘውን ሳይሆን የሚጠቅመኝን ሰጠኝ የሚሉት ብዙ ናቸው።
:

ጌታችን ግን የምንመኘውንም ጠቃሚ ማድረግ ይችላል።
*
"ያረብ የምመኘውን ጠቃሚ አድርግልኝ። በቀላሉ እንዳገኘውም መንገዱን አግራልኝ ማለቱ የተሻለ የልብ እርጋታን ያስገኛል።"

ሳህ!

==
Audio
🕳.. وَأُفَوِّضُ أَمۡرِيٓ إِلَى ٱللَّه ..🕳

🕳 القارئ #سليمان_الشبيبي
🕳 برواية السوسي عن أبي عمرو

╭┅━━•🍃🍃•━━━┅╮

https://t.me/https_Asselfya
"ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ክብሯ ነው"።

💎ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
💎በዙርያህ ያሉ አንድ አንድ ሰዎችን ሁኔታ ስትመለከት ወላጆችህ አንተን በመልካም ስነ ምግባር ለማነፅ ላደረጉት ጥረትና ልፋት ደጋግመህ ማመስገን እንዳለብህ የበለጠ ትረዳለህ።

==
☑️ ይችን ነገር ሀቂቃ ተረድታችሁ!ተጠንቀቋት !!

አገራችን ላይ ያለ ጉድ ጉቦ ካልተሠጠዉ ምንም ነገር መስራት አይችልም። አላህ ካዘነለት ዉጭ

ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:–

"የአላህ እርግማን ጉቦ በሚሰጥም በሚቀበልም ላይ ይሁን‼️"

==
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ከመኝታ በፊት የሚባል
     
▪️اَللَّهُمَّ أَسْلَمْتُ نَفْسِيْ إِلَيْكَ، وَفَوَّضْتُ أَمْرِيْ إِلَيْكَ، وَوَجَّهْتُ وَجْهِيَ إِلَيْكَ، وَأَلْجَأْتُ ظَهْرِيْ إِلَيْكَ، رَغْبَةً وَرَهْبَةً إِلَيْكَ، لاَ مَلْجَأَ وَلاَ مَنْجَا مِنْكَ إِلاَّ إِلَيْكَ، آمَنْتُ بِكِتَابِكَ الَّذِيْ أَنْزَلْتَ وَبِنَبِيِّكَ الَّذِيْ أَرْسَلْتَ.

አላህ ሆይ! ነፍሴን ለአንተ አስረክቢያለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ ወደ አንተ አስጠግቻለሁ፡፡ ፊቴን ወደ አንተ አዙሪ ያለሁ፡፡ ጀርባዬን ወደ አንተ መልሻለሁ፡፡ እርካታህን ለማግኘት በመጓጓት፤ ቁጣህን በመፍራት፡፡ መመላሻም፣ ከአንተ ከቅጣትህ ነፃ መውጫም ወደአንተ ከመመለስ ውጭ ሌላ መንገድ የለም፡፡ ባወረድከው ኪታብ፣ በላከው ነብይም አምኛለሁ

📚ሙስሊም

👉መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ
==

https://t.me/https_Asselfya
📍ለሊት መስገድን አትርሱ!!

إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡
=====================
☑️ የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!!

     »ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ
        »የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»
ሱረት ካህፍ መቅራት

☑️ የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።


=
سورة الملك كاملة للقارئ هزاع البلوشي - جديد
🔎ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!

   ከቁርአን ጋር አንኑር!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuabdirehim
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይንአደም ሀፊዘሁሏህ ቴሌግራም ቻናላቸዉ➘➘➘➘➘➘ይቀላቀሉ!
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

ተቀርተዉ  ያለቁ ደርሶቻቸዉ ➴➴➴
https://t.me/SheikhMuhammedZain
https://t.me/SheikhMuhammedZain

🔎ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
አብደሏህ ኢብኑ አምር ኢብኑ—አል ዓስ (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

"ይህች አለም (ዱንያ) መጣቀሚያ ናት፤ ከመጣቀሚያዋ ሁሉ በላጯ መልካም ሴት ናት።"

📒ሙስሊም ዘግበውታል

ጭብጥ‼️
መልካም ስብዕናን የተላበሰች የትዳር ጓደኛ መምረጥ ተገቢ ነው፡፡ መልካም ሚስት ለባሏ የደስታ ምንጭና አላህን በማምላክ (ኢባዳ) እንዲጠናከር አጋዥ ናትና።

https://t.me/https_Asselfya
Audio
تلاوة طيبة🌷
رواية السوسي

╭┈─────── ˊˎ-
╰┈➤ 
https://t.me/https_Asselfya
🍃
ከባዱ ፈተና ዓይነ ስዉርነት ሳይሆን _ ልበ ስዉርነት ነወ።

ዓይነ ስዉር እዉነትን ማየት ይችላል። ልበ ስዉር ግን እዉነትን  ማየት ፈጽሞ   አይቻለወም።


==