Audio
❀•°
🔖 لماذا كان النبي ﷺ يكثر من الصيام في شهر شعبان؟
🎤للشَّيخ د. صالح العصيمي - وفَّقه الله -
https://t.me/https_Asselfya
..
🔖 لماذا كان النبي ﷺ يكثر من الصيام في شهر شعبان؟
🎤للشَّيخ د. صالح العصيمي - وفَّقه الله -
https://t.me/https_Asselfya
..
የሸዕባን ወር ላይ ፃምን ማብዛት የተወደደ መሆኑ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም استحباب الإكثار من…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
✍️استحباب الإكثار من الصيام في شهر شعبان!!
📍የሸዕባን ወር ላይ ፆምን ማብዛት የተወደደ መሆኑ!!
🎤በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
📍የሸዕባን ወር ላይ ፆምን ማብዛት የተወደደ መሆኑ!!
🎤በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
📍አማኝ ሴት ንቁ ናት(ማንቂያ ናት)
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ
☑️ የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::
➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ
አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል የሆነች ናት:: ☑️ የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::
➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
☑️ የሂፍዝ ወሳኝ ቃኢዳ(መሰረቶች) :
〰〰➰〰➰➰➰➰〰
📊 ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥት + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀአ በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ
🔻ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው።
وباالله التوفق

❀•° ስተኙ አያተል ኩርሲን መቅራታችሁን አትርሱ።
إنَّ مِنَ الأَذكَار العَظِيمة التَي يُستَحبُّ للمُسلم أن يُحافِظَ عَليها كُلّ لَيلة عندما يأوي إلى فراشه قراءةَ آية الكُرسي، التي هي أعظم آية في القرآن الكريم، فقد جاء في السُّنَّة ما يدل على فضل ذلك، وأنَّ مَن قرأها إذا أوى إلى فراشه فإنَّه لَم يزل عليه من الله حَافظ ولا يَقربه شيطان حتى يصبح.
📖 #فقه_الأدعية_والأذكار
#الشّيخ_عبد_الرّزّاق_البدر_حفِظهُ_اللّه
.https://t.me/https_Asselfya

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም – مذكرة في أحكام الصيا 02
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁሏህ) እንድህ ብለዋል፦
إياك نعبد وإياك نستعين
የምትለውን የቁርአን አንቀፅ መልእክት በትክክል የተረዳ ሰው ለእዩልኛና ለኩራት አይጋለጥም።
:
"አንተን ብቻ አመልካለሁ" ማለቱ ከአንተ ውጭ ላሉ ነገራቶች ብዬ የምፈፅመው አምልኮ አይኖረኝም እንደማለት ሲሆን ይሄም ሪያእና ሱምዐን ይከላከላል።
"በአንተ ብቻ እታገዛለሁ" የሚለው ደግሞ ደካማ ነኝና የአንተን እገዛ እሻለሁ። የሚያኮራኝ ነገር የለም ማለት ነው።
ምንጭ:-📚መዳሪጁ ሳሊኪን (1/54

✍የምመኘውን ሳይሆን የሚጠቅመኝን ሰጠኝ የሚሉት ብዙ ናቸው።
:
ጌታችን ግን የምንመኘውንም ጠቃሚ ማድረግ ይችላል።
*
"ያረብ የምመኘውን ጠቃሚ አድርግልኝ። በቀላሉ እንዳገኘውም መንገዱን አግራልኝ ማለቱ የተሻለ የልብ እርጋታን ያስገኛል።"
ሳህ!
==
:
ጌታችን ግን የምንመኘውንም ጠቃሚ ማድረግ ይችላል።
*
"ያረብ የምመኘውን ጠቃሚ አድርግልኝ። በቀላሉ እንዳገኘውም መንገዱን አግራልኝ ማለቱ የተሻለ የልብ እርጋታን ያስገኛል።"
ሳህ!
==
Audio
🕳.. وَأُفَوِّضُ أَمۡرِيٓ إِلَى ٱللَّه ..🕳
🕳 القارئ #سليمان_الشبيبي
🕳 برواية السوسي عن أبي عمرو
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
⚘
https://t.me/https_Asselfya
🕳 القارئ #سليمان_الشبيبي
🕳 برواية السوسي عن أبي عمرو
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
⚘
https://t.me/https_Asselfya
✍"ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ክብሯ ነው"።
💎ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
💎ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
💎በዙርያህ ያሉ አንድ አንድ ሰዎችን ሁኔታ ስትመለከት ወላጆችህ አንተን በመልካም ስነ ምግባር ለማነፅ ላደረጉት ጥረትና ልፋት ደጋግመህ ማመስገን እንዳለብህ የበለጠ ትረዳለህ።
==
✍
==
✍
☑️ ይችን ነገር ሀቂቃ ተረድታችሁ!ተጠንቀቋት !!
አገራችን ላይ ያለ ጉድ ጉቦ ካልተሠጠዉ ምንም ነገር መስራት አይችልም። አላህ ካዘነለት ዉጭ፦
ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:–
"የአላህ እርግማን ጉቦ በሚሰጥም በሚቀበልም ላይ ይሁን‼️"
==
https://t.me/https_Asselfya
አገራችን ላይ ያለ ጉድ ጉቦ ካልተሠጠዉ ምንም ነገር መስራት አይችልም። አላህ ካዘነለት ዉጭ፦
ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:–
"የአላህ እርግማን ጉቦ በሚሰጥም በሚቀበልም ላይ ይሁን‼️"
==
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ከመኝታ በፊት የሚባል
〰〰〰〰〰〰〰
▪️اَللَّهُمَّ أَسْلَمْتُ نَفْسِيْ إِلَيْكَ، وَفَوَّضْتُ أَمْرِيْ إِلَيْكَ، وَوَجَّهْتُ وَجْهِيَ إِلَيْكَ، وَأَلْجَأْتُ ظَهْرِيْ إِلَيْكَ، رَغْبَةً وَرَهْبَةً إِلَيْكَ، لاَ مَلْجَأَ وَلاَ مَنْجَا مِنْكَ إِلاَّ إِلَيْكَ، آمَنْتُ بِكِتَابِكَ الَّذِيْ أَنْزَلْتَ وَبِنَبِيِّكَ الَّذِيْ أَرْسَلْتَ.
አላህ ሆይ! ነፍሴን ለአንተ አስረክቢያለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ ወደ አንተ አስጠግቻለሁ፡፡ ፊቴን ወደ አንተ አዙሪ ያለሁ፡፡ ጀርባዬን ወደ አንተ መልሻለሁ፡፡ እርካታህን ለማግኘት በመጓጓት፤ ቁጣህን በመፍራት፡፡ መመላሻም፣ ከአንተ ከቅጣትህ ነፃ መውጫም ወደአንተ ከመመለስ ውጭ ሌላ መንገድ የለም፡፡ ባወረድከው ኪታብ፣ በላከው ነብይም አምኛለሁ።
📚ሙስሊም
👉መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ።

📍ለሊት መስገድን አትርሱ!!
إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡
=====================
إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡
=====================
☑️ የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!!
»ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ
»የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»
»ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ
»የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»