በዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
« خير الدعاء دعاء يوم عرفة , وخير ما قلت أنا والنبيون من قبلي : لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ. »
‘ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ የዐረፋህ ዕለት የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡ እኔና ከኔ በፊት የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያት ከተናገሯቸው ሁሉ በላጩ ፡-
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ የርሱ ነው፡፡ ’

انتبهوا إلى أمر غاية في الأهمية في الدعاء | الشيخ عبدالرزاق البدر…
<unknown>
انتبهوا إلى أمر غاية في الأهمية في الدعاء ..
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
الإكثار في يوم عرفة من (لا إله إلا ﷲ وحده لا شريك له له الملك وله…
<unknown>
الإكثار في يوم عرفة من: (لا إله إلا ﷲ وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير)
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️ከሶላት በኋላ የሚባለው ተክቢራ፦
🔹ከሱና ሶላት በኋላ ማለት ይቻላል⁉️
🔹ሴቷ እቤቷ ሰግዳ ማለት ትችላለች⁉️
🔹ከዚክር በፊት ወይስ ኋላ ሚባለው⁉️
🔹ወንድ ልጅ ብቻው ቢሰግድ ይላል⁉️
🔹የተወሰነ የቁጥር ገደብ አለውን⁉️
↪️ወሳኝ ጥያቄዎች ተዳሰውበታል
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔹ከሱና ሶላት በኋላ ማለት ይቻላል⁉️
🔹ሴቷ እቤቷ ሰግዳ ማለት ትችላለች⁉️
🔹ከዚክር በፊት ወይስ ኋላ ሚባለው⁉️
🔹ወንድ ልጅ ብቻው ቢሰግድ ይላል⁉️
🔹የተወሰነ የቁጥር ገደብ አለውን⁉️
↪️ወሳኝ ጥያቄዎች ተዳሰውበታል
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
💢ያላዩት ሀገር አይናፍቅም።»
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
ያላዩት ሀገር አይናፍቅም የሚለው ትርክት መሰረተ ቢስ መሆኑን የምትረዳው ባላየኸው አላህ ናፍቆት ስትከንፍ ነው። ሰወቹ ናፍቆት ባሰጠማቸው ጊዜ ተክዘዋል፤ዋልለዋል፤አልቅሰዋል።
✅ያላዩት ሃገር ይናፍቃል! ከሃገርም ሃገር (መካ)
መስጂደልሐራም መጤው ካገሬው እኩል የሚሆንበት ተአምራዊ ቦታ፡፡ የተውሒድ ቦታ፣ የእዝነት ቦታ፡፡ የኢብራሂም፣ የሐጀር፣ የኢስማዒል ትዝታ፡፡ መስጂደል ሐራም በረከት የበዛበት፣ ሰላም የሰፈነበት፣ እዝነት የነገሰበት፣ ተውሒድ የፈነጠቀበት ቅዱስ ቦታ፡፡ መስጂደልሐራም ልቦች ዘወትር የሚናፍቁት፣ አይኖች አይተውት የማይጠግቡት፣ ያላዩት ሊያዩት የሚቋምጡት ድንቅ ቦታ፡፡ መስጂደልሐራም! “የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም” ሀገርኛ ብሂል ፉርሽ የሚሆንበት ልዩ መስህብ፡፡ ለካስ ይናፍቃል! ደካማ አዛውንቶች በሽተኞች ሳይቀሩ ህመም ድካማቸውን ረስተው፣ ስቃይ እንግልቱን ዘንግተው፣ ባላዩት ሀገር ናፍቆት ተብሰክስከው፣ እልፍ አእላፍ ማይሎችን አቋርጠው ይተማሉ፡፡
✅ከዕባ፣ ሐጀረል አስወድ፣ መቃም ኢብራሂም፣ ሶፋና መርዋ፣ ሚና፣ ዐረፋ፣ ሙዝደሊፋ፣… የሙስሊሞችን ቀልብ የሚማርኩ ልዩ የዒባዳ አውድማዎች ናቸው፡፡ ተልቢያ፣ ጠዋፍ፣ ሶላት፣ ዱዐ፣ እርድ፣ የጠጠር ውርወራ፣… ለፈፀማቸው ቀርቶ ለተነገረው የሚያጓጉ ሐጅ ላይ የሚመረቱ፤ ተቅዋን የሚያላብሱ የዚያኛው ዓለም ስንቆች ናቸው፡፡
https://telegram.me/IbnuMunewor

🕳.. وَأُفَوِّضُ أَمۡرِيٓ إِلَى ٱللَّه ..🕳
🕳 القارئ #سليمان_الشبيبي
🕳 برواية السوسي عن أبي عمرو
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
⚘
https://t.me/https_Asselfya
🕳 القارئ #سليمان_الشبيبي
🕳 برواية السوسي عن أبي عمرو
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
⚘
https://t.me/https_Asselfya
የተከበራችሁ ወንድሞቼ እና እህቶች
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን !
እንኳን በሠላም አደረሠን!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን !
እንኳን በሠላም አደረሠን!
Audio
◾️የኢድ ሶላት በተመለከተ
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የኢድ ሶላት ሁክም
✅ የሚሰገድበት ወቅት
✅ የሚሰገድበት ቦታ
✅ ቢድአ የሆኑ ኢዶች
✅ የኢድ ሶላት አሰጋገድ
✅ የተክቢራዎቹ ብዛት
✅ የሶላት ተክቢራ አይነቶች
✅ ተክቢራ ላመለጠው ሰው
✅ በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
✅ በተክቢራ መካከል የሚባል ዱአ
✅ ያመለጠው ሰው ቀዷ ማውጣት
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

ዒዱ ጋር ፈካ የምታደርግ ግጥም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
/
#ሥለ_ጥሩ_ሚስት
, #ሚስት_ማለት፦
**********
የባሏን ባህሪ ቀድማ ምትረዳ
የምትጣፍጠው ከጥንቅሽ አገዳ
ሲያዛት እሸ ምትል ቁማም አጎብድዳ
የልብ የምታደርስ በፍቅር ተራምዳ
ቁጣ የማያውቃት የሆነች በርዳዳ
በሳቅ የምረታ መክራ ምታስረዳ
ውብ ልጆችን አፍሪ ከመጥፎው አግዳ
ራሷን ያራቀች ከብልግና ጓዳ
በድን የታነፀች በዚክር በኢባዳ
ይሄን ያሟላች ሴት ትገኛለች ታዳ?
ለዚች የሚመጥን ወንድም የለም ወዳ!
ልበ ክፍት ሁኖ የማሽላ አገዳ
________________
✍አብዱረህማን_ዑመር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
/
#ሥለ_ጥሩ_ሚስት
, #ሚስት_ማለት፦
**********
የባሏን ባህሪ ቀድማ ምትረዳ
የምትጣፍጠው ከጥንቅሽ አገዳ
ሲያዛት እሸ ምትል ቁማም አጎብድዳ
የልብ የምታደርስ በፍቅር ተራምዳ
ቁጣ የማያውቃት የሆነች በርዳዳ
በሳቅ የምረታ መክራ ምታስረዳ
ውብ ልጆችን አፍሪ ከመጥፎው አግዳ
ራሷን ያራቀች ከብልግና ጓዳ
በድን የታነፀች በዚክር በኢባዳ
ይሄን ያሟላች ሴት ትገኛለች ታዳ?
ለዚች የሚመጥን ወንድም የለም ወዳ!
ልበ ክፍት ሁኖ የማሽላ አገዳ
________________
✍አብዱረህማን_ዑመር
የዒድ ተክቢራ
በዚፍር ኢብኑ ራሺድ ድምፅ
👉ጣፉጭ ተክቢራ
〰〰〰〰〰
💦ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰
💦ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የኢድ ሶላት ወቅት
ፀሀይ አንድ ሩምህ ያክል እስኪወጣ ጠብቀን መስገድ እንችላለን። ይህ ማለት ፀሀይ ከወጣ በኋላ ከ15 ወይም ከ20 ደቂቃ በኋላ መስገድ እንችላለን።
የኢድ ሶላት የሚያበቃው፦ ፀሀይ ዘንበል እስኪል ድረስ መስገድ እንችላለን። ይህ ማለት የዝሁር ሶላት ሊደርስ የተወሰኑ ደቂቃዎች እስኪቀሩት ድረስ ወቅቱ ይዘገያል ማለት ነው።
ፀሀይ አንድ ሩምህ ያክል እስኪወጣ ጠብቀን መስገድ እንችላለን። ይህ ማለት ፀሀይ ከወጣ በኋላ ከ15 ወይም ከ20 ደቂቃ በኋላ መስገድ እንችላለን።
የኢድ ሶላት የሚያበቃው፦ ፀሀይ ዘንበል እስኪል ድረስ መስገድ እንችላለን። ይህ ማለት የዝሁር ሶላት ሊደርስ የተወሰኑ ደቂቃዎች እስኪቀሩት ድረስ ወቅቱ ይዘገያል ማለት ነው።
ሐያእ
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዲር
➥ሀያዕ
〰〰〰〰
❂➶⁀➷🌹❂➶⁀➷🌹➶⁀➷❂➶⁀➷💎➶⁀➷💎
➻
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦
•⊰✿🌹✿⊱• ፞ ፞
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰
❂➶⁀➷🌹❂➶⁀➷🌹➶⁀➷❂➶⁀➷💎➶⁀➷💎
➻
ሁላችንም በዒልም ማዕድ ላይ እንሳተፋለን፡፡ ብዙ ዒልሞችን እየተማርን ነው ያለነው፡፡ የኛ ዒልም የት ደረሰ? ሀያዕን የማንላበስ ከሆነ ዕውቀታችን የት ነው ያለው? የተማርነው ምንድነው የትስ ደረሰ? ዕውቀት ማለት የጠቀመ ነው፡፡ ዕውቀት ማለት ግለሰቡን ወደ ኸይር ያመጣ ነው፡፡ ዕውቀት ማለት ለዱኒያም ለአኺራም የሚጠቅምን ዕውቀት መያዝ ነው ዒልም ማለት፡፡
🔈በustaz Mohammed kedir {hafizehullah}〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦
ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ከወንድ ፖስት ኮሜንት ውስጥ ከባእድ ወንድ ጋ ዘህማ( ግፊት / መቀላቀል) በቅጡ ተጠንቀቂ!!! አላህ ይዘንላቸውና አንዳንድ እህቶች በየኮሜንቱ ካልተገኙ ጭርታ ይሰማቸዋል!! ይህ ትልቅ ሙሲባ ነው!!!
👉አላህን አፊያእንጠይቀዋለን!!!
👉የግድ መመለሱ አስፈላጊና አንገብጋቢ ከሆነ ያኔ ልትመልሽ ትችያለሽ!!እናማ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና በወንድ ላይ ሲጠና ከባድ ስለሆነ የፊትና ሰበብ ከመሆን ከወድሁ ተጠንቀቂ!!!
✅ ለዚህም ሲባል የአላህ መልክተኛ እንድህ አሉ!!! ከኔ በሇላ በወንዶች ላይ በጣም ጎጅ የሆነ ነገር ትቸ አልሄድኩም ከሴቶች ፈተና በላይ!!! ሸይኹል አልባኒ ዛሬ 90 አመቴ ነው ግን የሴትን ፊትና እፈራለሁ ያሉበት አጋጣሚ አለ!!! ታዳ ይህ አፍላ ወጣት ምን ይበል!!! ሲቀጥል በየኮሜንቱ መልከስከስ ላልተገባ ጥርጣሬ ይዳርጋል!!! እሱም በኮሜንት የሚመላለሱ በውስጥም ይፃፃፋሉ የሚል ተጨባጭ ጥርጣሬ ነው!!! እህቴ ተጠንቀቂ!!!
...•⊰✿🌹✿⊱• ፞ ፞
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌿 قال ابن حجر:
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
إظهار السرور في الأعياد من شعار الدين.
📌♻️ ኢብኑ ሀጀር (رحمه الله) እንዲህ ይላል።
🔺 በኢድ በአላት ደስታን ግልፅ ማድረግ ከዲን መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ነው።
📚(فتح الباري 443/2)
وهو سرور بالمباح من غير منكر ولا إسراف.
🔺 ይህን ደስታ መግለፅ የሚሆነው ባልተከለከሉ በተፈቀዱና ማባከን መሌለበት መልኩ ነው።

👉ዙል ሂጃ 1⃣1⃣
👉ዙል ሂጃ 1⃣2⃣
👉ዙል ሂጃ 1⃣3⃣
📌♻️ ኑበይሸተ አልሁዘሊይ (رضي الله عنه) የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል ይላል። አያመ ተሽሪቅ (ዙል ሂጃ 11, 12, 13) #የምግብ፣ #የመጠጥ እና #አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።

قال رَسُولَ اللَّهِﷺ
أَفْضَلُ الذِّكْرِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ ، وَأَفْضَلُ الدُّعَاءِ الحَمْدُ لِلَّهِ
رواه الترمذي
أفلح من اكثر من ذكر الله تعالى
أَفْضَلُ الذِّكْرِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ ، وَأَفْضَلُ الدُّعَاءِ الحَمْدُ لِلَّهِ
رواه الترمذي
أفلح من اكثر من ذكر الله تعالى