💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በደልን ተጠንቁ!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿واتَّقِ دَعوةَ المظلومِ؛ فإنَّها ليس بينَها وبينَ اللهِ حِجابٌ.﴾

“የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።”

📚 ቡኻሪ (2448) ሙስሊም (19) ዘግበውታል
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ውበት ይደበዝዛል ፣ ወጣትነት በጉልምስናና በእርጅና ይተካል ፣ የተሰበሰበ ሸቀጥ ሁሉ ወራሽ ይከፋፈለዋል አለያም ይወድማል
የምንሳሳለት አካል ነገ የአፈርና የትላትል ስንቅ ሆኖ ይበስብሳል …. ሁሉም ያልፍና አላህ ፊት መቆም ይመጣል የዛኔ ከአላህ እዝነት ጋር ከጭንቅ ለመውጣት ሰበብ የሚበለሆነን አላህን መፍራት ነው - መልካም ስራን ማብዛትና ክልክል ነገሮችን መራቅ !

ተቅዋን የመሰለ ድንቅ ስንቅ የለምና አብዝተን ልንሰንቀው እንትጋ
➷በዝምታ ዉስጥ ክብር አለ

➩አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ
👍1
አሰለሙ አለይኩም አለይኩም
ጥያቄ አንድ ሰው የረመዳን ቀዷ ኑሮበት እየፆመ እያለ አንድ /ከዚያ በላይ ቀን ቀርቶት እረመዷን ቢገባበት ምን ማድረግ ነው ያለበት ማካካሻ አለዉ ወይስ የለዉም   የፆመውስ ፆሙ ተቀባይነት አለዉ ወይስ?ዖሙ ሙሉ ሳይሆን
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
የሰው ልጅን ደስታ ሊያበላሹ ከሚችሉ ዋነኛ ምክንያቶች

መካከል ውስጣዊ ድክምት ሲኖርበት ነው ። ማለትም
- ቶሎ የምትናደድ ከሆነ…
- በትንሽ ቃል የምትከፋ ከሆነ…
- በማንኛውም ሰው የምትንጠለጠል ከሆነክ
- ሁሉንም አጋጣሚዎች አካብደህ የምትመለከት ከሆነክ …
- መማረርንና በትንሽ ምክንያት የምትሰበር ከሆንክ …


🔴 በዚህ ጊዜ በቀላሉ ልትጎዳ ትችላለህ

♻️ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል፦

{ يَٰيَحْيَىٰ خُذِ ٱلْكِتَٰبَ بِقُوَّةٍۢ }

«የሕያ ሆይ! መጽሐፉን በጥብቅ ያዝ! »

መርየም 12】

⇛ የእጅና የአካልን ጥንካሬ አይደለም
የልብና የእውቀትን እንዲሁም ባወቅነው ለመስራት የታዘዝነውን ለመታዘዝ የተከለከልነውን ለመከልከል የሚያስችለንን  ጥንካሬን ነው ።

አንተም  መፅሀፍህን አጥብቀህ ያዝ !!
በኢማንህና በማንነትህ ጠንካራ ሁን !! ውዱ ነቢይህ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፦ " ጠንካራ ሙዕሚን ከደካማ ሙዕሚን የበለጠ በላጭና ተወዳጅ ነው … በሁለቱም ግን መልካም ነገር አለ "
👍1
ሁሉንም ነገር መርሣት ኖሮብህ ብትረሣም ሁሉንም ነገር መተው ኖሮብህ ብትተወዉም የክፉቀን ጓደኛህን ግን መቸም አትርሣው መልሶ ሊያስፈልግህ ይችላል ዱኒያ ተገለባባጭ ናት አንድ ገፅ የላትምና!!
.....✍️
በነገራችን ላይ መእሚን ኩሩ ነው።ለማንም አያጎበድድም፣«ስትለምኑ ጭምር ራሳችሁን ባከበረ መልኩ ይሁን» ይላሉ ዐሊ።
☞አወ! ቀና በሉ ይሰጠኛል ብላችሁ ለሰው ልጅ አትዋረዱ፣ አትልፈስፈሱ፣ አትሽቆጥቆጡ። ሰጭ አላህ ነው የሰው ልጅ ሰበብ ነው፣ ሊሰጥም ሆነ ሊነሳ አቅም የለዉም።
_
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❀•°
‏"صلّوا على خير البريّة تغنمُوا
‏عشرًا يُصليهـا المليكُ الأعظمُ
‏مَن زادهـــا ربّي يُـفـرّجُ هـمّـهُ
‏والذنبُ يُعفى والنفوسُ تُنَعّمُ"
‏﴿ إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا ﴾

#‏المعروف يبقى ، و
#الوفاء لا يضيع ، و صنائع #الخير ترجع لأصحابها
و إن طال الزمن و عند
#الله لا يضيع #مثقال ذرة .
☑️ ቆንጆ ሴት ማለት :::::::::

በዲኗ ጠንካራ የሆነች ፣በዲኗ ላይ የማትደራደር፣ ሁል ጊዜ #የአላህን እና #የመልእክተኛዉን ትእዛዝ ለማክበር የምትቻኮል፣

#አላህ ጋር በሚያቃርባት ነገር ሰው ምን ይለኛል ብላ የማትጨነቅ ‼️

💦በዲኗ በጥንካሬዋ በሲድቅነቷ፣ በአለባበሷ ከኡመተል ሙእሚኒን ጋር የምትመሳሰል፣ የምዕራባወያን ስልጣኔ የማያስደንቃት፣ በሱና የተዋበችዋ  ፣ከቀልዷ ቁም ነገሯ የበዛ፣

ዲኗን ለመገንዘብ እፍረት ኩራት የማይዛት
#የአላህ ባሪያ የሆነች !!#አዎ ይህች  #እንስት ለኔ በቃል የማልገልፃት  #ቆንጆ ነች ። ‼️

https://t.me/https_Asselfya
👍7
የምኝታ ዚክር
# أذكار النوم:-
1- آية الكرسى
2- عن أبي مسعود البدري -رضي الله عنه- عن النبي ﷺ قال: «من قرأ بالآيتين من آخر سورة البقرة في ليلة كَفَتَاه».
كفتاه: أي عن قيام الليل، أو كفتاه عن سائر الأوراد، أو أراد أنهما أقل ما يُجزىء من القراءة في قيام الليل.
3- سورة الملك
كان - عليه الصلاة والسلام-لا ينام حتى يقرأ الم تَنْزِيلُ السّجْدة ، و تبارك الذي بيده الملكُ
الراوي : جابر بن عبدالله | المحدث : الألباني
4- قال رسول الله ﷺ: إذا أوى أحدُكم إلى فراشِه فلينفُضْ فراشَه بداخِلَةِ إزارِه؛ فإنه لا يدري ما خلَّفَه عليه، ثم ليضطجعْ على شقِّه الأيمنِ، ثم ليقل: باسمِك ربي وضعتُ جنبي، وبك أرفعُه، إن أمسكتَ نفسي فارحمْها، وإن أرسلتَها فاحفظْها بما تحفظُ به عبادَك الصالحين.
الراوي : أبو هريرة | المحدث : الألباني
5- الحمد للَّه الذي أطعمنا وسقانا، وكفانا وَآوَانَا، فكمْ مِمَّنْ لا كافي له ولا مُؤْوِيَ.
6- باسمك اللهم أموت وأحيا.
Umer
➮ዑመር ኢብኑል ሀጣብ ረዲያላሁ አንሁ!!

➮ከመስለሙ በፊትና ከሰለመ ቡኋላምን ነበር ያለ?

📍የሰዉ ልጂ ክብሩ ተዉሒድ እና ኢስላም ብቻ ነዉ።

𝐓𝐞 «t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ዩኑስ ኢብኑ ዑበይድ እንዲህ አለ

«አንድ ሰው ሁለት ነገሮቹ ካማሩለት ሌላው ነገሩ ሁሉ ያምርለታል፣ እነዚያም ሁለት ነገሮች "ሶላቱ እና ምላሱ" ናቸው»።

ምንጭ፦📚ሒልየቱል
አውሊያ (298/2)
ሰማኃኝ
~~
የቀረበ ሁሉ ወዳጅ አይደልም።እህ"! ብሎ የቀረበ ሁሉ ሰሚ አይደልም።ብዙሪያህ ያለውም አንተ እንደምታስብለት የሚያስብልህ አይደልም።በቃ በዙሪያህ ያሉት እነዚህ ናቸውና ይሰሙኛል ብለህ የሆድክን አውጥተህ አትናገር።አልቀስህ አታስረዳ።ጉዳይህን ለአላህ አማክር።የሰዎችን ጉዳይ በልኩ ያዝ ሰላም ትሆናለህ።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
👍4
የታደለች ሊሳን የጌታዋን ቃል ታስታውሳለች

የተረገመችው ደግሞ በማያገባት በማይመለከታት ሁሉ ታነበንባለች አይይ ክስረት በሁለቱም አለም ኪሳራ።

ኢላሂ ነጅና...!
ֹ 𓂃.

     ▪️عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ أَنَّهُ قَالَ:

                    ❃ قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ:

         ❞ لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّىٰ تَكْثُرَ الزَّلَازِلُ ❝.

📖 |【 صَحِيحُ الْبُخَارِيِّ                  (٧١٢١) 】
☝️አላህ ከፍ ከማለቱም ጋ ቅርብ ነው
ቅርብ ከመሆኑም ጋ ከፍ ያለ ነው‼️
Audio
☑️ ነፍሴን እንዴት ከምቀኝነት (ከሀሰድ)ልጠብቅ!!

كيـف أحفـظ نفسـي مـِنَ الـحسد ؟

جـواب رائـع لفـضيلـة الـشيخ :
سليمان الرحيلي حفظه الله .