💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from áˆ˜áˆ­áŠ¨á‹ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ ኢስላሚክ ሴንተር፡

ይህ ከስር "ፒክቸሩን"የምትመለከቱት
ኬሚሴ ላይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ ዐብባስ መርከዝ አሁናዊ ሁኔታ ነው።
ይህ መርከዝ በዚህ መልኩ ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ4ቱም አቅጣጫ እውቀት ፍለጋ ብለው የሚማልዱትን ሁሉ እየተቀበለ ያስተምራል።
ደረሶች የሚቀሩት በዚሁ መርከዝ ውስጥ ነው።የሚያድሩትም በዚሁ በተቀዳደደ ምንጣፍ ላይ ነው። ይህ መርከዝ እንደዚሁ በተልካሳ አቋሙ እንኳን ሁኖ የብዙዎች አይን ማረፊያ ነው። የብዙዎች ተስፋ ነው።
ይሁንና ግን ካጋጠመው የግቢ ጥበት እና የአቅም እጥረት አንጻር ከዚህ ወደ ተሻለ ነገር ከፍ ማድረግ አልተቻለም። የተወሰኑ ተማሪዎች ቁጥራቸው በዛ ባለ ቁጥር የመርከዙ አቅም ይጠባል። የዛኔ መርከዙ ሞልቷል እየተባለ በየተደጋጋሚ መልእክት ይለጠፋል ይሄን እናንተም አይታችኋል።
ስለሆነም ይሄን መርከዝ በተቻለ መጠን ተባብረን ወደ ተሻለ ነገር ከፍ እናደርገው ዘንድ እና የብዙዎችን ህልም እንፈታ ዘንዳ ጥሪያችንን ከአላህ በታች ወደ እናንተ እናስተጋባለን።
وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው  በላቸው፡፡

   (ሱረቱ ሰበእ –39)


↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  áŠ á‹ˆáˆ አህመድ ሁሴን እና ኸድር አህመድ ሙሀመድ 

ቁጥር-  1000365610456

⚠️ ጥንቃቄ ስታስገቡ የሁለቱንም ስም መጥቀስን አትርሱ ።

ሊንክ፦
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
👍1
⭕️👉አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

የአላህ ፍቃድ ከሆነ ከነገ ጀምሮ ይህንን ሂዳየቱል ሙስተፊድ የተሰኘው የተጅዊድ ኪታብ ከዝሁር በኋላ ልክ በሳኡዲ 2:00 ላይ በተከታታይ የምንቀራው ይሆናል።

📍ካሁን በኋላ ተጅዊድ ከበደኝ የሚባል ነገር አይኖርም ኢንሻአላህ

🔖ሊቭ የሚተላለፍበት ሊንክ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
👏1
Forwarded from Abul Abas Nasir Muhammed
مناقشة مفتوحة فيما يتعلق بتلاوة القرآن الكريم

ቁርአን ከመቅራትና ከመሸምድድ ጋር በተያያዘ ክፍት የውይይት መድረክ // Open Discussion
አዘጋጅተናል።

ተከታታይ ፕሮግራም ሲሆን ይሄኛው ክፍል ② ይሆናል:

የሚዳሰሱ ነጥቦች:
– ቁርንን በትክክለኛ ተጅዊድ እንዴት ነው ማንበብ የምንችለው?
–ቁርአንን እንዴት ነው በጥራት መሀፈዝ የምንችለው?
–እንዴት ነው ጠንካራ ሙራጃዓ ሊኖረን የሚችለው?
– ትክክለኛ ቁርአን ሀፊዝ የሚባለው ምን አይነት ስነምግባሮችን የላበሰ ነው?
– አቅማችን በሚችለው የተወሰኑ ሱራዎችን መሀፈዝ እንዳለብን ጥቆማ የሚሰጥበት።

👆በአላህ ፍቃድ እነዚህና የመሳሰሉት ነጥቦች የሚዳሰሱበት የውይይት መድረካ ይሆናል



እንዳያመልጣቹህ: የካቲት 5 እሁድ ማታ ከዒሻእ በሇላ 2:45 በመርከዛ አቡ ሙሳ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ እንገናኝ ።

የፕሮግራሙ አቅራቢ:
Abul Abas Nasir Mohammed

የውይይቱ መድረክ: 👇

https://t.me/Kurantejwid
https://t.me/Kurantejwid
የቅርብ ጓደኛ(አማካሪ)አድርገን የያዝናቸው ሰዎች ምን አይነት ናቸው?! በራሱ ጓደኛ የተጠቃ የለም?
~
¶ ሙጝይረቱ ኢቡ ሽዕባ አላህ ይዘንለትና ገጠመኙን ሲናገር:
~~
በሒወት ዘመኔ ላይ አንድ ወጣት እንጂ አሸንፎኝ አያውቅም።የሆነችን ሴት ላገባ አሰብኩና ሰለ ሴቲቱ አማከርኩት፡ወጣቱ እንዲህ አለኝ፡አንተ አሚር ሆይ"እኔ እሷን እንድታገባ አልመክርህም።
ከዛም ሹዕባ፡ለምን?ምክንያቱ ምንድን ነው?አልኩት።
• ወጣቱም፡  የሆነን ሰው ሲስማት አይቻለሁ።አለኝ።
• ሹዕባ፡ወጣቱ ለኔ ይሄን ካለኝ ቡኃላ ለልሹ  አግብቷታል የሚባል መረጃ ደረሰኝ።
||
ከዛም ለወጣቱ አልኩት፡ለኔ ሰው ሲስማት አይቻለሁ ብለኅኝ አልነበር?እንዴት ልታገባት ቻልክ?አልኩት።
ወጣቱም፡አዎ"!ህጻን ሁና ሳለ አባቷ ሲስማት አይቻለሁ።
አል_ቢዳየቱ ወአን'ኒሀያ(8/53)
🔖ዉዷ እህቴ አማኞች እንድወዱሺ ከፈለግሺ  አማኞች እድያስጠጉሺ ከፈለግሺ የአማኞች ፍቅር ከፈለግሺ ትክክለኛ አማኞች የሱና ሰዎች እድወዱሺ ከፈለግሺ ለአሏህ ብለዉ እድወዱሺ እህቴ እድሉሺ ከፈለግሺ..

🔖አሏህ እንድህ ይላል፦እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ የሆኑ አዛኙ ጌታ  ዉደታ(ፍቅርን)ያደርግላቸዋል ።

🔖እናማ አንቺ ተወዳጂ መሆን የምትፈልጊ ከሆነ አማኞች እድወዱሺ የምትፈልጊ ከሆነ ብቸኛዉ መስፈርት በአላህ ማመን ነዉ።

🔖ከላይሺም ከዉስጥሺም ትክክለኛ አማኝ ሁኚ አስመሣይ መሆን አይደለም። ከሁለተናሺ ጀምረሺ ትክክለኛ አማኝ ሁኚ።

➴መልካም ስራ የምትሰሪ ሁኚ።

🔖ትክክለኛ ኢማን ካለሺ ትክክለኛ መልካም ሾል ካለሺ ኢማንሺ በምላስሺ፣ በቀልብሺ ፣በተግባርሺ፣ በሶስቱ የተረጋገጠ ከሆነ እድሁም ደግሞ መልካም ሾልሺ በሙታበዓ እና በኢኽላስ የተሞላ እድሁም ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም ባዘዙት መንገድ የተሠመረ ሾል ከሆነ አማኞች ልብ ዘንድ  የተወደድሺ ትሆኛለሺ።

🔖ስለዚህ ለመወደድ መጥፉ ሾል መሥራት  አይጠበቅብሺም፣ ለመወደድ ተገላልጠሺ መሔድ አይጠበቅብሺም፣ለመወደድ ድምፀሺ አለስልሰሺ ወንዶች ማሰማት አይጠበቅብሺም።

🔖አማኞች ዘንድ ተወዳጂ ለመሆን መልካም ስራእና ትክክለኛ ኢማን ነዉ የሚጠበቀዉ።



🔖20ምክሮች ለእህቴ  ከማግባቷ በፊት ክፍል (1) ከአቡ ረይስ ድምፀ የተወሰዴ!

✍️በድጋሜ የተለጠፈች!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📚ችግሩ ከወንዶች ነዉ

🔹ሸይኽ ረስላን እንድህ አሉ

↘️ወንዶች ወንድ በሆኑ ግዜ
ሴቶች ሴት ሳይሆኑ አይቀሩም (ይሆናሉ)
…ችግሩ ከሴቶች አይደለም

📚شرح الأدب المفرد شريط 16
🖋قـال سفيان الثوري:

"ما أقل أهل السنة"

ሱፍያን አስሰዉሪይ እንድህ አሉ፣
የሱና ባለቤቶችን ምን ያነሱ አደረጋቸዉ


📝شرح أصول اعتقاد أهل السنة(1/72).

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
دعاء الشيخ محمد بن سعيد رسلان - حفظه الله - لأهل تركيا وسوريا..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.

هَلْ تُشْرَعُ عِبَادةٌ خَاصَّة عِنْدَ حُدُوثِ اَلْزَّلاَزِل ؟

الشَّيخ صَالِح العُصيمي -حفظه الله تعالى-
᯾አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት !!

【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

༄ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔖ምላሳችን በመጥፎ ከመጥመዱ በፊት እኛ በኸይር እንጥመደው!!


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➩አራቱን ጎደኞችህ አታድርጋቸዉ።

⓵ ዉሸታም
⓶ሌባን
➂ምቀኛን
➃ራስወዳጅን ።

✍
ተቅዋ
Daru tewhid
✅ ኢልም ማለት ተቅዋን ያላበሰ ነው !

ተቅዋ የሌላቸው ሰዎች ኢልም ቢኖራቸውም እንኳን ጃሂሎች ናቸው ተቅዋ ያላቸው ሰዎች ኢልማቸው ያነሰ፣የቀለለ ቢሆኑም አሊሞች ናቸው !ምክንያት......

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅ በደልን ተጠንቁ!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿واتَّقِ دَعوةَ المظلومِ؛ فإنَّها ليس بينَها وبينَ اللهِ حِجابٌ.﴾

“የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።”

✅📚 ቡኻሪ (2448) ሙስሊም (19) ዘግበውታል
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ውበት ይደበዝዛል ፣ ወጣትነት በጉልምስናና በእርጅና ይተካል ፣ የተሰበሰበ ሸቀጥ ሁሉ ወራሽ ይከፋፈለዋል አለያም ይወድማል
የምንሳሳለት አካል ነገ የአፈርና የትላትል ስንቅ ሆኖ ይበስብሳል …. ሁሉም ያልፍና አላህ ፊት መቆም ይመጣል የዛኔ ከአላህ እዝነት ጋር ከጭንቅ ለመውጣት ሰበብ የሚበለሆነን አላህን መፍራት ነው - መልካም ስራን ማብዛትና ክልክል ነገሮችን መራቅ !

ተቅዋን የመሰለ ድንቅ ስንቅ የለምና አብዝተን ልንሰንቀው እንትጋ
➷በዝምታ ዉስጥ ክብር አለ፡

➩አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ
👍1
አሰለሙ አለይኩም አለይኩም
ጥያቄ አንድ ሰው የረመዳን ቀዷ ኑሮበት እየፆመ እያለ አንድ /ከዚያ በላይ ቀን ቀርቶት እረመዷን ቢገባበት ምን ማድረግ ነው ያለበት ማካካሻ አለዉ ወይስ የለዉም   የፆመውስ ፆሙ ተቀባይነት አለዉ ወይስ?ዖሙ ሙሉ ሳይሆን
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
የሰው ልጅን ደስታ ሊያበላሹ ከሚችሉ ዋነኛ ምክንያቶች ፦

መካከል ውስጣዊ ድክምት ሲኖርበት ነው ። ማለትም
- ቶሎ የምትናደድ ከሆነ…
- በትንሽ ቃል የምትከፋ ከሆነ…
- በማንኛውም ሰው የምትንጠለጠል ከሆነክ
- ሁሉንም አጋጣሚዎች አካብደህ የምትመለከት ከሆነክ …
- መማረርንና በትንሽ ምክንያት የምትሰበር ከሆንክ …


🔴 በዚህ ጊዜ በቀላሉ ልትጎዳ ትችላለህ።

♻️ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል፦

{ يَٰيَحْيَىٰ خُذِ ٱلْكِتَٰبَ بِقُوَّةٍۢ }

«የሕያ ሆይ! መጽሐፉን በጥብቅ ያዝ! »

【 መርየም 12】

⇛ የእጅና የአካልን ጥንካሬ አይደለም …
የልብና የእውቀትን እንዲሁም ባወቅነው ለመስራት የታዘዝነውን ለመታዘዝ የተከለከልነውን ለመከልከል የሚያስችለንን  ጥንካሬን ነው ።

✅ አንተም  መፅሀፍህን አጥብቀህ ያዝ !!
በኢማንህና በማንነትህ ጠንካራ ሁን !! ውዱ ነቢይህ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፦ " ጠንካራ ሙዕሚን ከደካማ ሙዕሚን የበለጠ በላጭና ተወዳጅ ነው … በሁለቱም ግን መልካም ነገር አለ "
👍1
ሁሉንም ነገር መርሣት ኖሮብህ ብትረሣም ሁሉንም ነገር መተው ኖሮብህ ብትተወዉም የክፉቀን ጓደኛህን ግን መቸም አትርሣው መልሶ ሊያስፈልግህ ይችላል ዱኒያ ተገለባባጭ ናት አንድ ገፅ የላትምና!!
.....✍️
በነገራችን ላይ መእሚን ኩሩ ነው።ለማንም አያጎበድድም፣«ስትለምኑ ጭምር ራሳችሁን ባከበረ መልኩ ይሁን» ይላሉ ዐሊ።
☞አወ! ቀና በሉ ይሰጠኛል ብላችሁ ለሰው ልጅ አትዋረዱ፣ አትልፈስፈሱ፣ አትሽቆጥቆጡ። ሰጭ አላህ ነው የሰው ልጅ ሰበብ ነው፣ ሊሰጥም ሆነ ሊነሳ አቅም የለዉም።
_
👍1