💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
أسباب زيادة الإيمان ونقصانه .pdf
3.7 MB
☑️ ኢማንን የሚጨምሩና የሚቀንሱ ምክንያቶች


አረበኛ እምትችሉ ብትረዝምም ቀስ እያላችሁ አንብቧት አሪፍ ኪታብ ነች።


==
ሒጃብሽን (ኒቃብሽን) አጥብቀሽ ያዢ
በወንድም አቡ ሙስሊም [ሀፊዘሁላህ]
ሒጃብሽን (ኒቃብሽን) አጥብቀሽ ያዢ

አቅራቢ ➷➴➷
በወንድም አቡ ሙስሊም (ሀፊዘሁላህ)


ሁላችሁንም ሴት ምዕመናትንየሚመለከት ሙሐደራ ስለሆነ ልታዳምጡትና ከዛም በተግባር ላይ ልታውሉት ይሻል።

ለሌሎችም Share በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። ባረከላሁ ፊይኩም


https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ሚስትን ማፅናናት ስታለቅስ አይዞን ብሎ እምባዋን ማበስ ማባበል ሱና ነው::

   ☞አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አሉ

አንድ ቀን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰፈር (ጉዞ) ወጥተው ነበር ፡ እናም በዚያ ቀን ከሚስቶቻቸው አብራቸው ሂዳ የነበረችው ሶፊያ ነበረች ፡ እርሷ እንድትመጣበት ያዘጋጁላት ግመል ከኋላ የተወሰነ ዘግይቶ ነበር እናም ልክ ረሱል ካሉበት ቦታ ስትደርስ ዘግይታ ስለነበር አለቀሰችና እንዲህ አለች "በጣም በሚዘገይ ግመል ላይ ነው እንድመጣ ያደረግከኝ" ፡ አለቻቸው ፡⇝ ከዛም ረሱል ቀስ አድርገው ከግመሉ ካወረዷት ቡሀላ በእጃቸው ከአይኗ ላይ እምባዋን እያበሱላት ማልቀሷን እስክታቆም ድረስ አይዞን በማለት አባበሏት (አፅናናኗት)።

📕 ነሳኢ ዘግበውታል


⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
𝐓𝐞~t.me/abuUseyminabdurehman


ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

👍1
ወንድምህን ከሶስት ቀን በላይ በዱኒያ ጉዳይ አታኩርፍ!!
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በወንድም አቡ ሙስሊም [ሀፊዘሁላህ] – ሒጃብሽን (ኒቃብሽን) አጥብቀሽ ያዢ
ኢላሂ የምር ያለንበት አህዋልማ የኡነት ልብ ያደማል !!!

ሀቂቃተን ኒቃብን ያለበሳቹ እህቶች ለብሣቹሁ ብትሞክሩት የሚሠማ የዉስጥ ደስታና እረፍት ልዩ ስሜት አለዉ ።

የኒቃብን ፋኢዳ ተረድታቹ ሀቁንና ሸርጡን አዉቃቹ መስፈርቱን አሟልታቹሁ ለለበሣቹ ሙተነቂብ እህቶቸ አሏህ ይጠብቃቹ ፅናቱንም ይስጣቹሁ በዚሁላይ ያቆያቹሁ ።

💎💎💎💎💎ወሏሂ ለናተ ከልብ የሆነ ታላቅ ክብር አለኝ 💎💎💎💎💎
👍3
Audio
አዲስ ሙሐደራ⓸
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

አጭር ምክር !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
▪️ تلاوة من سورة المائدة

🎙 القارئ: #أحمد_خليل_شاهين

•••━══❁✿❁══━•••

☑️ ሂወት ከቁርአንጋ
➷ሁሉም ነገር ጠፊ ነዉ
================
☑️ ሁለየም ቢሆን በዱኒያ ዉስጥ ስንኖር
በምቾትና በጥበት(በችግር)ዉስጥ ነዉ የምንኖረዉ፦

ላወቀበትና ሚስጥሩ ለገባዉ ሁለቱም
ምቾትና ችግር ፀጋዎች ናቸዉ። በምቾት ግዜ አላህን ለሚያመሠግኑት ባሮች አላህ ይጨምርላቸዋል።

በችግር ግዜ ትግስት ለተላበሱት ባሮች አላህ አጅራቸዉን ያለ ገደብ በትንሳኤዉ ቀን ይከፍላቸዋል።

ምስጋና በምቾትና በችግር ጊዜ ለሚገባዉ ለአላማቱ ጌታ ይሁን


==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
ትዳር የሚቆምበት ዋናዉ አሳሱ (መሠረቱ )ዉደታና እዝነት በመሀከላቸዉ ሲኖር ነዉ።


==
👍2
ክብርሽን ጠብቂ ዋጋ ቢያስከፍልሽ እንኳን‼️

➪በማያገባሽ አትግቢ በየ ቦታው አትገኝ ድብቅ እንስት ሁኝ ከቀይ ወርቅ በላይ የተወደድሽ ነሽና‼️

➪ንግግርሽ ያነሰ ተግባርሽ የበዛ ይሁን‼️
👍3
📍ህርዝን ማንጠልጠል ሺርክ ነው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿من علَّق تميمةً فقد أشركَ


“ህርዝን ያንጠለጠለ በርግጥም አጋርቷል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ:
ታውቂያለሽ በዚህ ምድር ላይ
ጣፋጩ በቀል በናቁሽ ሰዎች ፊት
የሚያስከብር ስኬትን መጎናፀፍ ነው።

በእምነቷ እና በአላማዋ የፀናች ጀግና ሴት ሁኚ

منقول
👍2
Audio
እማ ..........

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
👍1
Forwarded from AL - AMAAN ONLINE ACADEMY (أَبُو رِيمَانَ أَحْمَدُ بن خَيْرَ الدِّينِ)
ትምህርት የሚሰጥባቸው ኪታቦች በቅደም ተከተል;
https://t.me/medresaamannn/353
https://t.me/medresaamannn/354
https://t.me/medresaamannn/355
https://t.me/medresaamannn/356
https://t.me/medresaamannn/357
https://t.me/medresaamannn/358
https://t.me/medresaamannn/359
https://t.me/medresaamannn/360
https://t.me/medresaamannn/361
https://t.me/medresaamannn/362
በአል አማን አካዳሚ ትምህርት መከታተል የምትፈልጉ ሴቶች በሙሉ ከተመዘገባችሁ በኃላ እነዚህን ኪታቦች ፕሪንት ማድረግ [ ማሳተም] አትርሱ። ማንኛውም አዲስ ተመዝጋቢ ሌላ ተጨማሪ ኪታብ መማር ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ተምሮ መጨረስ አለበት።
ለመመዝገብ :

@MedreatutewhidBot
يَا أَبَتِ لَا تَعْبُدِ الشَّيْطَانَ
ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلرَّحْمَـٰنِ عَصِيًّا
(ሱርቱ መርየም፣ - 44)
«አባቴ ሆይ! ሰይጣንን አትግገዛ፡፡
ሰይጣን ለአልረሕማን አመጸኛ ነውና፡፡
👍1