💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
☑️ ጣፋጭ ቂርአት

ቁርአን የልብ ብረሀን

ረጋ ብላችሁ አድምጧት

https://t.me/https_Asselfya
"ዕውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል። ዕውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት፣ ዕውነትን ለመኖር ከሁሉ የሚበልጥ መስዕዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም ዕውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና፣ ለመናገር ንፁህ ህሊና፣ ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተና ይጠይቃል።"
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ➁
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ርዕስ ⇘ልብን ማፀዳት !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☞አዲስ ቻናል ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ!!

⇛አጫጭር ፁሁፉች :ግጥሞች: የቁርአን ግብዣዎች: ሌሎችምይለቀቃሉ ትጠቀማላችሁ።ሸር በማድርንም ለሌሎች የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

⇝ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ።

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
♻️ ልብህ እንዲያበራልህ ከፈለክ /ሸ/በማያገባሸ አትግቢ (አትግባ)‼️

✅ ኢማሙ ሻፊዒይ - ረሒመሁላህ  - እንዲህ ብለዋል፡-

“ከወንጀል መራቅ እና የማይመለከትህን መተው ልብን ያበራል”

[ሲየር: 10/98]
Audio
📌📌 ሀሜት በኢስላም እይታ

🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

{https://t.me/MedrestuImamuAhmed}
📍በዝምታዬ ዉስጥ ብዙ መልሶች አሉ።

===

✍
የአላህ ሠዉን ከመበደል ፦ከማስቀየም ባንተ እጠበቃለሁ።
✅ ሲፋቱል ሁሩፍን በመማር የሚገኙ ጥቅሞች

⓵/በመዉጫ ቦታ ተመሳሳይ የሆኑ ፊደሎችን ለመለየት

⓶/ ጠንካራዉንና ደካማዉን /የሚጨፈለቀዉንና የማይጨፈለቀዉን ለመለየት

➂/ መዉጫቦታቸዉ የተለያዩ የሆኑ ፊደሎችን ቁርአንን በምንቀራ ግዜ እያንዳንዱ ቃል በምናወጣ በምናነብ ግዜ አሳምረንና አስተካክለን ለመቅራት ያግዘናል።
==

✍
https://t.me/https_Asselfya
👍2
ኢንሻአላህ በዚች ግሩፕ አዳዲሰና(ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች እንማማርበታለን።

ሽር አድርጉት
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሸሪዓዊ እውቀትን መማር በራሱ ደስታን ይፈጥራል። ዲን  የመጣው የሰው ልጆችን ስኬታማና ደስተኛ ለማድረግ እንዲሁም ከጥፋት ክፋት ሊጠብቃቸው ዘንድ ነው። ደስታን ፍለጋ በርካታ በሮችን አንኳክተናል። ሆኖም ሙሉ ደስታ የሚገኘው በኢስላም ብቻ ነው።
الدين جاء لسعادة البشر .....
والإنتفاء الشر عنهم والضرر..
https://t.me/medresaamannn
👍3
,,,ማንነት,,,


ከቀናት ቀናቶች ሣምንቶች ሢሄዱ
አመታት ተተክተዉ ወራቶች ሢነጉዱ
ቆይ እኔ የቱጋነኝ ምን እያረኩ ነዉ
በማን ተጠርጨ ምን እየሠራሁ ነዉ

ለኔ እንደኔነቴ መጠሪያ ነበረኝ
ፋጡማ ኸድጃ ሁሉም በሚለየኝ
ግን የኔ ማንነት በስም ተገድቦ
ስራየን ላወቀዉ አራባና ቆቦ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
✅ አላህ ለወፈቀው ነጋዴ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التاجرُ Ř§Ů„ŘŁŮ…ŮŠŮ†Ů Ř§Ů„ŘľŮ‘ŮŽŘŻŮˆŮ‚Ů المسلمُ: مع [النَّبِيِّينَ، والصِّدِّيقينَ، و] الشُّهَداءِ يومَ القيامةِ﴾

“ታማኝና እውነተኛ ነጋዴ በእለተ ትንሳዔ ከነቢያት ከእውነተኞችና ከሰመአታት ጋር ነው የሚሆነው።”

✅📚 ሲልሲለቱ አሰሂሃ: 3453

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
ነፍስን ማጥራት
abdu shikur abu fewzan
✅ አዲስ ሙሓደራ

📍ነፍስያን ከወንጀል ማፅዳት

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

https://t.me/https_Asselfya
📍በአላህ እገዛ ላይ የቁርጠኝነት ባለቤት ሁን!!

☑️ አንድን ነገር ለምን እንደምታደርገዉ  አላማዉን ካወክ ጀምረህ አታቆመዉም።
ከወሰንክ ወሰንክ ነዉ። ስለዚህ ለምን ነዉ የምቶስነዉ ባቶስንስ ምንታጣለህ ?ምን ትጎዳለህ ይህንን ፔኑን እወቀዉ!!

☑️ ካልወሰንክ  ባለህበት ቁመህ ልታገኘዉ ነዉ።ያ የምትመኘዉ ምኞትህ አፈር ሊበላዉ ነዉ። ስለዚህ ከወሠንክለት አላማ እንዳታፈገፍግ የምታጣዉን ነገር አስብ።ብቶስን እራስህን በአመለካከት በስብእና መገንባት ትጀምራለህ።ከዚህም በፊት ብዙ ነገር የቀየርከዉ በወሠንክባቸዉ ወቅቶች ነዉ። አየህ ሂወትህ በራስሸ ቁጥጥር ይገባል።ማደግ ትጀምራለህ ። ዛፍ እስከምን ድረስ ነዉ እሚያድገዉ? ማደግ እስከሚችል ነዉ ድንበር የለዉም።አንተም እስከምትፈልገዉ ማደግ ትችላለህ ።ከአላህ እገዛ በኋላ ለእኛ መለወጥ መቀየር የቁርጠኝነት ባለቤት መሆን አለብን።

https://t.me/https_Asselfya
👍2
✍ قال الشيخ عبدالرزاق البدر
       - حفظــہ اللـہ تعالـﮯ - :

" عندما تأخذ المراة بتعاليم الإسلام تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة ".

📚 موعظة للنساء ص ( 36 ) .
👍1
✅ ከዚክር ቱርፋቶች

ዚክር ( አላህን ማውሳት ) የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ተቆጥረው የሚያልቁ አይደሉም
ዛኪር ለመሆን ምንም አይነት መስፈርት የለም
መስፈርቱ አማኝ መሆን ብቻ ነው በምንም አልተገደበም ቤትኛውም ሁኔታ ዚክር ማድረግ ይቻላል
።

ለምላስ ቀላል ሆኖ የሁለት ሀገር ድልብ ምንድነው ቢባል ዚክር ነው።

👉አላህ ላገራለት ገር ነው ።

ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች ጥቂቶቹን

- ሸይጣንን ያባርራል ያሳንሳል ያዋርዳል
- የአላህ ውዴታን ያስገኛል
-  በአላህ የተወደደ ነው
- ጭንቀትን ያስወግዳል
- የልብ ደስታን ይሰጣል
- ለሰውነትና ለልብ ብርታትን ይሰጣል
- ፊት እንዲያበራ ያደርጋል
- ሪዝቅ ያመጣል
- ግርማ ሞገስ ያላብሳል
- የአላህ ቅርብ ባሪያ ያደርጋል
- የአላህ ፍራቻን ያወርሳል
- ልብን ህያው ያደርጋል
- ወንጀልን ያብሳል
- በጭንቅ ጊዜ አላህ እንዲደርስ ሰበብ ይሆናል
- ከቀብር ጨለማ ይጠብቃል
- የልብ እርጋታ ይሰጣል
- በመላኢካ ያስከብባል
- ምላስን ከወንጀል ይጠብቃል
- ከቂያማ ቀን ፀፀት ያድናል
- ዒባዳን ያገራል
- የጀነት ሽልማት ያሰጣል።

✅ እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው ።
ቆመንም
ተቀምጠንም ስንተኛም ስንነሳም ስንበላም ስንጠጣም ስንወጣም ስንገባም እየሄድንም በየብስም በባህርም በቢሮም በሱቅም በፋብሪካም በሆስፒታል ቤትኛውም ቦታ የምናደርጋቸው የዚክር አይነቶች አሉ
የገራልንን የዚክር አይነት ምላሳችንን እናስለምደው
።

📚አል ዋቢሉ ሰይብ ከሚለው የኢብኑል ቀይም ኪታብ የተወሰደ ነው

==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya