💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም (قناة فضيلة الشيخ محمد زين بن الشيخ آدم اﻹتيوبي)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እስካሁን የቀራነውን የመሳኢሉል ጃሂሊያ ማብራርያ እስከደረስንበት ድረስ በቅደም ተከተል ለማግኘት 👇👇👇
#ማስታወሻ

ዛሬም ከመጝሪብ እስከ ዒሻ የመሳኢሉል ጃሂሊያ ኪታብ ማብራሪያ -ክፍል 9-
የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል።

https://t.me/ShekiMuhammadzaynAdam
ምክር ለሴቶች
<unknown>
ለእናቶችና ለወጣት እንስቶች የተዘጋጀ ሳምንታዊ ሙሀደራ

↪️ ርእስ

🔹የሴት_ልጅ_ቦታ_ከእስልምና_በፊት።

🔹የሴት_ልጅ_ቦታ_በእስልምና_ውስጥ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ከሰለፎች የተገኙ የተክቢራ አይነቶች


↪️ በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። አላህ በቁርአኑ መልእክተኛው በሀዲሳቸው ተክቢራ በማለት ላይ ከመጠቆምና ከማዘዝ ውጭ ይህን አይነት ተክቢራ ይበል በሚል የመጣ ትእዛዝ የለም። ስለዚህ አንድ ሰው በየትኛውም አላህ ማላቂያ ተክቢራ ማድረግ ይችላል ማለት ነው።
ነገር ግን ከቀደምት የዲን ሊቃውንት ከሰለፎቻችን የተገኙ የተክቢራ አይነቶች አሉ። እነሱን መጠቀም የተሻለ ይሆናል። ከነዚህ ተክቢራዎች መካከል፦

1⃣ الله أكبر، الله أكبر، لاإله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر ، ولله الحمد

2⃣ الله أكبر كبيرًا، الله أكبر كبيرًا، الله أكبر وأجل، الله أكبر ولله الحمد

3⃣ الله أكبر كبيرًا، والحمد لله كثيرًا، وسبحان الله بكرة وأصيلا

4⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد

5⃣ لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".

6⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر

7⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا ".*

8⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، الله أكبر وأجل، الله أكبر على ما هدانا

💦በተገኘ አጋጣሚ እየቀያየርን በሆነ ጊዜ አንዱ በሌላ ጊዜ ሌላውን መጠቀም እንችላለን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
165 ‌‌باب: الطواف بَيْنَ الصَّفَا وَالْمَرْوَةِ وقوله تعالى: (إِنَّ…
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر
🔊 شرح مختصر صحيح مسلم للمنذري

165 ‌‌باب: الطواف بَيْنَ الصَّفَا وَالْمَرْوَةِ وقوله تعالى: (إِنَّ الصَّفَا وَالْمَرْوَةَ مِنْ شَعَائِرِ اللهِ) 03-12-1442
Audio
أثر عظيم يُبين كمال فقه عمر رضي الله عنه وحرصه على صيانة التوحيد والعقيدة،

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
💦አረበኛ ማድመጥ መስማት አረበኛን ደፍረን ለማንበብም ለመረዳት ይረዳናል

ሁልግዜ አማረኛ ላይ መዘውተር የለብንም
تلاوة هادئة للقارئ ابوحفص محمد معروف السوداني من سورة الأنبياء
<unknown>
↪️ ቁራአንን ስትቀራ ወይም ስታዳምጥ ከልብህ ይሁን

💦በተረጋጋ መንፈስ ይሁን ስታነበው 🌸ቁራአንን አዳምጡት በብዙ ልባችሁ ይረጋጋ ዘንድ

🥀ورتل القرآن ترتيلا🥀

https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ኡዱሂያ ክፍል 1

በዉስጡ የተወሱ ነጥቦች
📌ኡዱሂያ ማልት ምን ማለት እንደሆነና ለምንስ በዚህ ስም እንደተሰየመ
📌ቁረአናዊና ሃዲሳዊ ማስረጃ ኡዱሂያን በተመለከተ
📌ኡዱሂያን በተመለከተ ያለው በይን
ዋጂብ ወይስ ሙስተሃብ


🎙አቡ አዩብ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◾️የዙልሂጃ ውድ አስር ቀናቶች

💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

በጣም የሚገርመው‼️ ብዙ ሰዎች በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ ዝንጉዎች ናቸው። በረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ ሲታገሉና ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ። ነገር ግን (በላጭ በሆኑት) በነዚህ የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ላይ ግን (በኢባዳ) የዛን ያክል ጥረት ሲያደርጉ አይታዩም። አልፎም የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ከሌሎች ቀናቶች (በኢባዳ) አይለዩዋቸውም።
📙[اللقاء الشهري (٦٣)]
የቃዒደቱል አንኑራንያ
<unknown>
#የቃዒደቱል_አንኑራንያ_ደርስ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🔆 الدرس الثامن : حروف المد وللين

👆 የመድ ቅርአት

ከተወሰነ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

⤴️ #የመድ እና #የሊን ሁኔታን በተመለከተ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⁉️የት ሄደች ወንድነትህ?

➻አንተ ቁጭ ብለህ ሚስትህ የቱርክና
የህንድ......ድራማና ፊልም ስትመለከት ዝም
ካልካት። እራስህን ጠይቅ የት ሄደች ወንድነትህ?

➻ሚስትህ ተራቁታና ሽቶ ተቀብታ ከቤት
ከወጣች! እራስህን ጠይቅ ወንድነትህ የት
እንደሄደች?

➻ሚስትህ ያለ ሙህሪም ብቻዋ ከተሳፈረች
ጠይቅ እራስህን ወንድነትህ ምኑ ጋር እንዳሆነ?

➻ሚስትህ በወላጆችህ ፊት ድምፅዋን ከፍ
አድርጋ ስትመለከት ካልተናገርክ! እራስህን
ጠይቅ ወንድነትህ የት እንደሄደች?

➻ ሚስትህ ከወንድሞችህና ከወንድምህ
ጋር በፊት ለፊትህ ቁጭ ብላ ከእነሱ ስታወራ

➻ሚስትህ ከቤት ስትወጣ ጠባብና ሰውነቷ
የሚያሳይ ልብስ ከለበሰች እራስህን ጠይቅ
ወንድነትህ ምኑ ጋር እንደሆነ!?

{ባጠቃላይ ደዩስ ነህ}
↷⇣🌹⇣↶

https://t.me/https_Asselfya
الْوَاجِبَاتْ ٤
<unknown>
📓 الواجِبات المتحتمات المعرفۃ علی كل مسلمٍ ومسلمۃٍ

من كلام شيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب رحمه الله

⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️

ክፍል #አራት

🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
ውዷ እህቴ! የወር አበባ የሚያስገድዳቸው ነገሮች እንዳሉት ታውቂያለሽ!!


🌂 1. ገላ ትጥበት፡- ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“የወር አበባ የሚቆይብሽን ጊዜ ያህል ሰላት አቁሚና ከዚያ ታጥበሽ ስገጂ፡፡”(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

🌂 2. አቅመ ሄዋን መድረስ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“ የወር አበባ የምታይ ሴት ያለ ሻሽ ሰላት ብትሰግድ አላህ አይቀበላትም፡፡” (አቡዳውድ ቲርሚዚይና ኢብኑ ማጃህ)
በዚህ ሀዲስ ላይ የወር አበባ የምታይን ሴት ሂጃብን አስገድደዋታል፡፡ ግዴታ ደግሞ የሚጀምረው ለአቅመ ሄዋን በመድረስ ነው፡፡ ስለዚህ የወር አበባ መምጣት ለአቅመ ሄዋን የመድረስ ምልክት ነው ማለት ነው፡፡

🌂 3. ቀን ቀጠሮን በወር አበባ መቁጠር፡- የወር አበባ የምታይ ሴት ባሏ ከፈታት ሁለተኛ ሌላ ከማግባቷ በፊት የምትቆየውን ጊዜ መቁጠር ያለባት በወር አበባዋ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፡-
‹‹የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን (ከማግባት) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ፡፡›› (አል በቀራህ 228)

🌂 4. የማህፀን መጥራት የሚወሰነው በወር አበባ በመቁጠር ነው፡፡

#ማሳሰቢያ

ሴት ልጅ ከወር አበባዋ ወይም ከወሊድ ደም ፀሐይ ከመጥለቁ በፊት ከፀዳች የዕለቱን ዙህርና አስር ሰላት ቀዷ መስገድ ሲኖርባት ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከፀዳች ደግሞ የሌሉቱን መግሪብና ዒሻ ሰላቶች ቀዷ መስገድ አለባት፡፡ ምክንያቱም ችግሮች በሚገጥሙ ጊዜ የሁለተኛው የሰላት ወቅት ለአንደኛው ይሆናል፡፡ ይህ የማሊክ ሻፊኢይ አህመድና የአብዛኞች ዑለሞች አቋም ነው፡፡

ውዷ ሙስሊሟ እህቴ! ይህን መልዕክት የሚፈልጉ በርካታ እህቶቼ አሉ ስለዚህ ለአላህ ብለሽ መልዕክቱን አድርሺልኝ።🌷

https://t.me/https_Asselfya
💦 ቀልባችንን በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች በመልካም ስራ ልናፀዳትና ልናጠራት እንጂ ወንጀልን በቀላሉ በመዳፈር ልናቆሽሻት ልናጨቀያት አይገባም


↪️እነዚህን የቀልብ ማፅጃ መልካም ስራዎችን እናብዛ‼️

🔶ሶላት በማብዛት
🔸ዚክር {{አላህን በማውሳት}}
🔸ቁርአን በመቅራት
🔸ሶደቃን በመስጠት
🔸እስቲግፋር በማብዛት ሌሎችም ---
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ፎቶና መዘዙ!

ፎቶ በኢስላም የሚፈቀድባቸው እና የሚከለከልባቸው ቦታዎች ምንድናቸው ?
🔈በibnumunewor{ hafizehullah}

https://t.me/https_Asselfya
Audio
الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد
🎤በአቡ አብደሏህ
የቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ ክፍል ሁለት ግቡና ኦላይን ተከታተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/_aSWptvTIp83M2Fk