💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
▪️قال النبي صلى الله عليه وسلم

«الدنيـا متـاع وخيـر متـاع الدنيـا المـرأة الصالحـة»

📓أخرجه مسلم في الصحيح
☑️ ዱኒያ መጠቃቀሚያ ናት። ከመጠቃቀሚያነትዋ ሁሉ በላጯ መልካም ሴት ናት።

https://t.me/https_Asselfya
አተራማሽ
Sadat
♨️ #አተራማሽ

⛔️ጣቢያው ጠፍቶበት 360° ድግሪ የሚሽከረከረውን ሴት አሽከርካሪ ነው ይሉታል?!
ከእያንዳንዱ ሶላት ኋላ ሊያመልጣችሁ የማይገባ ዚክር
=======

▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።

ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ
"اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك

➡️ አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።
📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩)


==
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በኑረዲን አል አረቢ – አሏህን የመታዘዝ ፀጋ!!
ሙስሊም ከዋሸ ቀኑ ተበላሽ
ሙስሊም ካበለ ቀኑ አዘነበለ

ወጣቶች እዉነተኛ ሁኑ
በደንብ አድምጧት

Audio
☑️ አዲስ ለወጣቶች ምክር

👉ሞክሮ ያየው ሰው ምክር!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
ያ አላህ
እስኪ የልባችንን መርጊያ የሆነውን የአላህን ቃል እናድምጥ


🎤አላህ ይዘንላቸዉና ቃሪዕ ሙሃመድ አዩብ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍አትዘን // አትጨነቅ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

قال ابن القيم رحمه الله:

ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል።

《الحُزن يُضعِفُ القلبَ ،ويُوهِنُ العَزمَ ،ويُغيَّر الإرادةَ ،ولا شيءَ أحبُّ إلى الشيطان مِن حُزن المؤمن 》
ሀዘን
➟ቀልብን ያደክማል!
➟ቆራጥነትን ያጠፋል!
➟ፍላጎትን ይቀይራል!


✍️ለሸይጧን ከሙእሚን ማዘን የበለጠ የሚያስደስተው ነገር የለም።
📚 طريق الهجرتين ٦٠٧/٢


➲አትዘን አትጨነቅ አላህ ላንተ ያለውና የፃፈው ጊ ዜው ቢዘገይ እንጂ የትም አይሄድም።

➲ያንተ መጨነቅና መጠበብ የራቀን አያቀርብም የቀረበውንም አያርቅም። ሀዘን ትካዜህ አላህ ላንተ ከቀደረው ውጪ ምንም ሊያመጣልህ አይችልም።

➲ስታገኝም ስታጣ፣ ስትደሰትም ስትከፋ በሁሉ ሁኔታህ  "አልሀምዱሊላህ" በማለት አመስጋኝ ባሪያ በመሆን በሀሴት በደስታ ማሳለፍ እንጂ የምን መጨነቅ ነው❗️

➲ማንኛውም ሙሲባ ወይም ችግር ባጋጠመህ ጊዜ ከዙሪያህ አይዞህ ባይ ስላጣህ፣ ሀብት ወይም ዘመድ በአጠቃላይ ችግርህ የምታወያየው አለኝ የምትለው ስለሌለህ አትጨነቅ አትከፋ። የነገራቶች ሁሉ ባለቤት የሆነው አላህ ከምንምና ከማንም በላይ ላንተ ቅርብ ነውና ማዘኑን ትተህ ወደሱ ዙር። የዛኔ ባላሰብከው ሰበብ

➴ሀዘንህ ወደ ደስታ
➴ጭንቀትህ ወደ ሰላም
➴መረበሽህ ወደ እርጋታ ይቀይርልሀልና።


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ ወደ ደስታ የሚያስጉዘው መንገድ!!

📌قال الشيخ عبدالرزاق البدر -حفظه الله-:

📍ደስታ በአላህ እጅ ነች እሷም አትገኝም ረደኤቱ ሰፊ የሆነውን አላህን በመታዘዝ ቢሆን እንጂ …
📚 أسباب السعادة (٦)
☑️ ስለ ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ውብ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች! ሴት ልጅና ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው! ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ  አሸብርቃ ነው! ይህንን እንቁ ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ነች።

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሏህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት! እናንተም ሙስሊሞች ሆናቹህ እንጂ አትሙቱ።

https://t.me/https_Asselfya
Audio
📚ለ ሒፍዝ ከሚያግዘን አንዱና ወናው ነጥብ…( የ መርሳት መፍተሔ)
<======>
🎙አቡ ሱፍያን
t.me/AbuSufiyan_Albenan
አሏህ ለምን ፈጠረን?
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
♻️አዲስ_ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

         →ርዕስ

˝لماذا خلقنا الله
❞አሏህ ለምን ፈጠረን

🕌 ወረባቦ ገጠር ላይ ምሽንጋ ፈትህ መስጂድ

🎙
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
👍1
☑️ የመኝታ ዚክር 
     ========
باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين

🔺"ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት  ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"
         

           ( 📚ቡኻሪና ሙስሊም

👉መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ
Forwarded from 🌸 ياربي لا تعلق قلبي بما ليس لي 🌸
የተለያዩ ኢስላማዊ አልባሳት ከጧሊበተል ኢልም እስከ ትልልቅ ኪታቦች   ቁርአን   የቁርአን ተፍሲር 

ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ የተሰሩ  ጁልባቦች ኒቀቦች አበያወች  ።።። በዚህ ግሩብ ይገኛሉ የፈለጉትን  መርጠው ማዘዝ  ይችላሉ ኢማራት በሁሉም ቦታ እና በሣኡድ በኮይት በጆርዳን በፈለጉበት ሀገር እናደርሳለን ይዘዙን ።

https://t.me/DubaiAlbasat
ሴቶች vs ህሜት !!!!!!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓹⓺
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➲ሴቶች እና ህሜት
!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk
☑️ ኑ ስልካችንን በነዚህ አፕልኬሽን አስዉበን  እንቅራ (እንማር)።

ኛ. "ረውደቱል ባዲኢን የጀማሪዎች ጨፌ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.rwdetulbadin

⓶ኛ. "ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mewizotunisaa

➂ኛ. "ሚን ኡሱል አቂደቲ አሕሉሱነቲ ወልጀመአ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.minusul

ኛ. "የመልካም ሚስት ባህሪዎች صفات الزوجة"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sifatzwjetusoliha

➄ኛ. "ሸርህ ኢና ኩና ፊል ጃሒልያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.inakuna

➅ "ኩን ሰለፍዬን አለል ጃዳሕ ክፍል አንድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kunselefyena

➆ኩን ሰለፍዬን አለል ጃዳሕ "ክፍል ሁለት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kunselefyenb

ኛኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid

➈ኛኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid2

☑️ አንዴየ ካወረዱ በኋላ ያለ ኔት እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ።