➭አላህን ማወቅ
➫➫➫➫➫➫➫
➧አላህ ስለመኖሩ ማስረጃዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
🔃وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ النُّجُومَ لِتَهْتَدُوا بِهَا فِي ظُلُمَاتِ الْبَرِّ وَالْبَحْرِ ۗ قَدْ فَصَّلْنَا الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ
➩እርሱም ያ ከዋክብትን በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ በእርሷ ትመሩ ዘንድ ለእናንተ ያደረገ ነው፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን፡፡ (አል አንዓም 97)
🔃هُوَ الَّذِي جَعَلَ الشَّمْسَ ضِيَاءً وَالْقَمَرَ نُورًا وَقَدَّرَهُ مَنَازِلَ لِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ مَا خَلَقَ اللَّهُ ذَٰلِكَ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ يُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ
➭እርሱ ያ ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው፡፡ የዓመታትን ቁጥርና ሒሳብን ታውቁ ዘንድም ለእርሱ መስፈሪያዎችን የለካ ነው፡፡ አላህ ይህንን በእውነት እንጂ (በከንቱ) አልፈጠረውም፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን ያብራራል፡፡[ዩኑስ 5]
🔃إِنَّمَا مَثَلُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَاءٍ أَنزَلْنَاهُ مِنَ السَّمَاءِ فَاخْتَلَطَ بِهِ نَبَاتُ الْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ النَّاسُ وَالْأَنْعَامُ حَتَّىٰ إِذَا أَخَذَتِ الْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَازَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَا أَنَّهُمْ قَادِرُونَ عَلَيْهَا أَتَاهَا أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًا فَجَعَلْنَاهَا حَصِيدًا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِالْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
➧የቅርቢቱ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ፣ በእርሱም ሰውና እንስሳዎች ከሚበሉት የምድር በቃይ ተቀላቅሎበት (እንደ ፋፋ) ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡ {ዩኑስ 24}
🔃قُلِ انظُرُوا مَاذَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَمَا تُغْنِي الْآيَاتُ وَالنُّذُرُ عَن قَوْمٍ لَّا يُؤْمِنُونَ
«በሰማያትና በምድር ያለውን (ተዓምር) ተመልከቱ» በላቸው፡፡ ተዓምራቶችና አስፈራሪዎችም ለማያምኑ ሕዝቦች አይጠቅሙም፡፡ (ዩኑስ101)
🔃وَيُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمُ الْآيَاتِ ۚ وَاللَّهُ عَلِيمٌ حَكِيمٌ
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡(አል ኑር 18)
🔃وَلِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ مُّحِيطًا
➷በሰማያት ያለውና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ከባቢ ነው፡፡ (አል ኒሳዕ 126)
🔃وَكَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ وَلَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
እንደዚሁም (እንዲያስቡ) እንዲመለሱም አንቀጾችን እናብራራለን፡፡ (አል አዕራፍ 174)
➲አጠቃላይ መልዕክት
➻➻➻➻➻➻➻➻
➧እዚህ ምዕራፍ ላይ የመፅሃፉ አዘጋጅ ለመጥቀስ የሞከሩትን አጠቃላይ መልዕክት በሚል የነብያትን ተልኮ እና አላማ ምን እንደሆነ ነው። አላህ ብቸኛው ፈጣሪ ሰውንም ሆነ ጋኔንን የፈጠራቸው እሱን በብቸኚነት እንዲያመልኩት ነው። ይህ አምልኮ ምን መምሰል እንዳለበት ደግሞ ከሰው ልጆች የሆኑ፣ ወንዶችን መልክተኛ እና ነብይ አድርጎ ለእያንዳንዱ ህዝብ ይልካል። እነዚህ መልዕክተኞች አስፈራሪና አብሳሪ ሆነው ነው የሚላኩት። የሚያስፈራሩት አላህን በብቸኚነት ሳያመልክ ለቀረ፣ መልዕክተኞቹን ላልታዘዘ እና ወንጀሎችን ተዳፍሮ ንስሃ ላልገባ የአላህ ቅጣት እንዳለበት ነው። በአላህ አንድነት አምነው መልካሞችን ለሰሩ፣ መልክተኞቹን ለታዘዙ የአላህ ውደታ፣ ገነት እንዳላቸው ያበስራሉ። ሁሉም መልዕክተኞች የመልዕክታቸው አስኳል መሽከርከሪያው አንድና አንድ ብቻ ነው። እርሱም አምልኮን በጠቅላላ ለአንድ አላህ ብቻ አድርጉ፣ ከእርሱ ውጭ የሚመለኩትን በጠቅላላ ራቁ የሚል ነው።
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➠አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!
➛አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!
✍UMU FARUQ
➲ስለዚህ ፅሁፍ ያላችሁን አስተያየት ማስቀመጥ ትችላላችሁ! ፅሁፍ እየረዘመባችሁ ከሆነ እንድቀነስ ስህተትም ካለኝ እንዳስተካክል
➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

👍1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ
"ወንድሙን አንድ ዓመት ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ነው"
[ ሶሒሑል ጃሚዕ፤6581]
__
የሰው ልጅ ነህና ልትበዳደል ልትጠላላ ብሎም ልትኮራረፍ ትችላለህ። መኮራረፍ ካለብህ እስከ ሶስት ቀን ብቻ አድርገው።ከሶስት ቀን በላይ ካለፈ ግን ስሜትህን ተቆጣጥረህ ኩርፊያህን አስወግድና ቀድመህ ይቅርታን ጠይቅ። ይህን ስታደርግ አላህ ዘንድ አጅር አለህ ።አይ እኔ ሁሌም እንዳኮረፍኩ ነው የምኖረው ካልክ ግን ከላይ ያለፈው ሐድስ ውስጥ ትገባለህ።
NB፦ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የማይቻለው
ዱንያዊ በሆኑ መጠላላት እንጅ ድናዊ በሆኑ ጉዳዮች ከሆነ ለብዙ ጊዜያት ሊቆይ ይችላል ።
🖋Ibnu Seid
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

👍2
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
YouTube
🛑ጉንፋ እየሱስ ያድናል የሚል መንዙማ #Halal_Media
ስቼ ማሳሳትን ባንተ እጠብቃለሁ
@ሀላልሚዲያ @sadatkemal @Halalmedia @Ikhlastube2 @TefekurCenter
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ…

✍️ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣
➧[በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም
➧የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን
➧እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች
➧አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው።
➧ይ ➷ ቀ ➷ ላ ➷ ቀ ➷ ሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➧[በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም
➧የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን
➧እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች
➧አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው።
➧ይ ➷ ቀ ➷ ላ ➷ ቀ ➷ ሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
📢ታላቅ የምስራች ነገ ጁምአ ማታ የዳእዋ ፕሮግራም
➲የኢብኑ ተይሚያ መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ አባላቶች በሙሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰
➽በአይነቱ ለየት ያሉ የዳዕዋ ፕሮግራሞችና
📚የጥያቄና መልሶች እንዲሁም ለየት ያሉ ምክሮችን ያካተተ ለዩ የሆነ ልዩዩዩዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጥብቅዎታል
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሐፊዘሁሏህ እንዲሁም ሌሎች የሱና ወንድሞቻችንም ይገኙበታል ኢንሻ አሏህ
➽ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➴➴➴➴➴➴➴
➧በሳዑድ 9:00
➧በዱባይ 10:00
➧በኢትዮጲያ 3 :00
➲ አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል አልሰማሁም አመለጠኝ አያዋጣም!!! በጊዜ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ
አድራሻ➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0

Al-Kahf | الكهف
الشيخ ماهر المعيقلي
➲ሱረት ካህፍ
✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa

Audio
♦️በጉራጊና አዲስ ሙሀደራ!
➷ሽርክ በሮት ምር በሮቱ
➷ኧሽርክ አይነት ምራህሩ
➷አላህ በሁታ ያሻርክ ያጋራ ስብ ምር አዝጏጀነ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ሼር አብሮ https://t.me/tewhidsunabegene
➷ሽርክ በሮት ምር በሮቱ
➷ኧሽርክ አይነት ምራህሩ
➷አላህ በሁታ ያሻርክ ያጋራ ስብ ምር አዝጏጀነ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ሼር አብሮ https://t.me/tewhidsunabegene
Audio
✍️በሐገራችን ላይ ተውሒድ እንዲስፋፋና ሽርክ እንዲወድም ባለው አቅም ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከተው ወንድማችን ሳዳት ከማል በእውነት ትልቅ ምስጋና የሚገባው ሰው ነው !!
➲በዚህም አላህ መልካም ምንዳውን ይከፍለው ዘንዳ እንለምነዋለን !!
🎙ለዛሬ ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሃደራዎች ውስጥ አሚሬ አዞኛል የምትለዋ ስለምትመቸኝ እሷን ልጋብዛችሁ!
©ኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮችመድረክ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
➲በዚህም አላህ መልካም ምንዳውን ይከፍለው ዘንዳ እንለምነዋለን !!
🎙ለዛሬ ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሃደራዎች ውስጥ አሚሬ አዞኛል የምትለዋ ስለምትመቸኝ እሷን ልጋብዛችሁ!
©ኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮችመድረክ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
44 الدخان
الشيخ سعود الشريم
➧ጣፍጭ የቁርዓን ግብዣ🎧👆
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
▪️ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!
▪️ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!!
👉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
▪️ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!
▪️ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!!
👉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
📍በድብቅ የሚሰራ ወንጀል
📍የሚዲያ ፈተና በጥቅሉ
📍የስልክ አጠቃቀማን በተመለከተ
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
📍በድብቅ የሚሰራ ወንጀል
📍የሚዲያ ፈተና በጥቅሉ
📍የስልክ አጠቃቀማን በተመለከተ
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በከፍተኛ ስቃይ ላይ
ያለችውን እህት እናግዛት⁉️
ማናገር ከቻለች ስልኳ እነሆ
0935372242
➦#ሰአዳ_መኮነን__!!
ኦፕሬሽን ተደርጋ በከፍተኛ ስቃይ ላይ ትገኛለች እናም #እርህራሔው ያላችሁ እርዷት
በዚህ አካውንት ካደረሳችሁልኝ
አውጥቼ እሰጣታለሁ
👉1000309417554
ኑረዲን አል አረቢ
እባካችሁ ሙስሊሞች እንረዳዳ‼️
ማንን መርዳት እንዳለብንም እንወቅ
በተግባር መተዛዘንና መረዳዳት እንጂ
ስለ እናት
ስለ እህት
ሚዲያ ላይ መፃፍ ምን ዋጋ አለው⁉️
ምንም⁉️
ኢትዩጲያ ንግድ ባንክ
1000493844451
ሰአዳ መኮነን

ኹጥባ_የተዉሂድ ክልል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➡የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖➖
▪حماية النبي حمى التوحيد!!
➧ነብዩ የተዉሂድንክልልመጠበቃቸዉ!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 25 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/646
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6467
➡የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖➖
▪حماية النبي حمى التوحيد!!
➧ነብዩ የተዉሂድንክልልመጠበቃቸዉ!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 25 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/646
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6467
القارئ محمد اللحيدان | الذي خلقني فهو يهدين
💭🌸خدمة تلاوات🎧
✅ ማራኪ የቁርአን ግብዣ
➖➖➖➖➖➖➖➖
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
➖➖➖➖➖➖➖➖
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
✍️አድስ የሙሓደራ ዝግጂት ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪ዛሬ እሁድ ከምሺቱ 4:00ጀምሮ!
➧ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕሶቻቸዉ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
🎙ኡስታዝ አብዱልጀባር ሙ/ድ ኑር
➧ርዕስ፦መተናነስ አስፈላጊነቱ !!
🎙ኡስተዝ አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➧ርዕስ ፦የሸይጧን ጉትጎታ!!
🔴ሙሓደራ የሚተላለፍበት ቴሌግራምአድራሻ👇
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪ዛሬ እሁድ ከምሺቱ 4:00ጀምሮ!
➧ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕሶቻቸዉ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
🎙ኡስታዝ አብዱልጀባር ሙ/ድ ኑር
➧ርዕስ፦መተናነስ አስፈላጊነቱ !!
🎙ኡስተዝ አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➧ርዕስ ፦የሸይጧን ጉትጎታ!!
🔴ሙሓደራ የሚተላለፍበት ቴሌግራምአድራሻ👇
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧" ፍቅር "
➭➭➭➭➭
በመሰረቱ " ማፍቀር " ለጤነኛና ሰናይ ህሊና ባለቤቶች የተቸረ ታላቅና ውብ ፀጋ ነው ፡፡
➩በመብላት በመጠጣት እንዲሁም ሌሎች " መዝናኛ " ብለን የምንቆጥራቸውን ተግባራት ለአመታት በመፈፀማችን የማናገኘውን ደስታ የሰከንዶች እድሜ በሌለው የፍቅር ስሜት መሸመት እንችላለን ፡፡
➧ፍቅር ከአላህ ዘንድ የሆነ ታላቅ ተዐምርም ነው ፡፡ ይህንንም " ወዱዱ " ጌታችን በመጠቀው ቃሉ እንዲህ ሲል ገልፆታል።
■ وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ [ الروم : 21 ] ■
➷ ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፥ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነት ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ ■ [ ሱ - ሩም 21 ]
ፍቅር እጅግ በጣም የነፃ ውብ መሃረብ ( ጨርቅ ) ነው ፡፡ ይህን ነጭ ጨርቅ በአደፈ ( በቆሸሸ ) እጃችን ለመያዝ ከሞከርን የጨርቁን ውበትና ንፅህና እናጎድፈዋለን !
በተመሳሳይ ንፁህ ልብና ቅን ህሊናን ሳይዪዙ ወደ ፍቅር ዐለም ሰተት ማለት የተዋበውን ፍቅርን ልክ እንደ ነጩ ጨርቅ ማደክርየት ይሆናል ፡፡
ምክንያቱም ፍቅርን " በፍቅር " መያዝና ተንከባክበው ማቆየት የሚቻላቸው የንፁህ ልብና የብሩህ ህሊና ባለቤቶች ብቻ ናቸው ፡፡ ስለዚህም ወደዚህ ድንቅና ውብ አለም ( ወደ ፍቅር ) ከመግባታችን በፊት ልባችንና ህሊናችንን ልናፀዳ የግድ ይላል ፡፡
➲ሌላው ደግሞ ፍቅር ውድ ነውና ተልካሻና ርካሽ ቦታ ሊቀመጥ አይገባውም ፡፡ፍቅር በዘላቂነት እንዲቆይልን ብሎም ትክክለኛ ጣዕሙንና ጥፍጥናውን ይቸረን ዘንዳ " ያማረ ማስቀመጫ " ይፈልጋል ፡፡
➩ምን ማለት ነው
➭ፍቅርን ሳይበላሽ ማቆየት የሚችለውና ባማረና በጣፈጠ መልኩ ማቅረብ የሚችለው .... " ሀላል የሆነ ኒካህ "..... ብቻ ነው ! ከዚህ ውጪ በሆነ መልኩ የሚጠነሰስ የፍቅር እንቅስቃሴ ጣፋጭ መሳይ ነገር ግን እጅግ ጎምዛዛና ዘለቄታም የሌለው ስለሆነ ህሊና ላይ የማይሽር ጠባሳንም አሳርፎ ያልፋልና .... " እራቁት "...... !
ወንድሞችና እህቶች ጊዜያዊ ጣፋጭ መሳይ መራራ ገፈትን ..." በሀራም ፍቅር ".... መቀማመሱን ትታችሁ መሰላቸት የሌለበትንና ዘላቂነትን የተላበሰውን ...." ሀላሉን ፍቅር ጠብቁት ፤ ስታገኙትም አንቃችሁ ያዙት ".....
-
በተረፈ .....,
ፍቅር ጣፋጭ ነው = አጣጥሙት
ፍቅር ህይወት ነው = ኑሩት
ፍቅር መስወዐትነት ነው = ሙቱለት
ፍቅር............
ፍቅር............
ፍቅር............
➛በቃ ባካችሁ ፍቅር ፍቅር ነው = አፍቅሩት
___ካነበብኩት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

Forwarded from 【ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ】 የሱንዮች መድረክ ቅድሚያ ለተሂድና ለሱና
➡ የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርቶች
ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው የምስክርነት ቃል ስምንት መስፈርቶች አሉት። እነሱም፡-
1- ማወቅ፤
2- እርግጠኝነት፤
3- ፍጹምነት፣
4- እውነተኝነት፤
5- መውደድ፤
6- መታዘዝ፣
7- መቀበልና
8- ከአላህ ውጭ በሚመለኩ ነገሮች መካድ ናቸው።
✍️የእነዚህ መስፈርቶች ዝርዝርና ማብራሪያ፦
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
1➲ማወቅ የሚለው መስፈርት፡-
ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው የምስክርነት ቃል የሚያስረዳውን የማንሳትና የማፅደቅ (አሉታዊና አዎንታዊን) ትርጉም አውቆ በተግባር ላይ ማዋል ማለት ነው።
➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ فَاعْلَمْ أَنَّهُ لا إِلَهَ إِلا اللَّهُ } محمد: (19)
“እነሆ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ አለመኖሩን እወቅ”
( ሙሐመድ፡19)
2➲እርግጠኝነት የሚለው መስፈርት፦
ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም የሚለውን የተውሒድን ቃል በእርግጠኝነት መናገር ማለት ነው።
➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْتَابُوا وَجَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أُولَئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ} ( الحجرات:15)
“ ትክክለኛ አማኞች እነዚያ በአላህ እና በመልእክተኛው ያመኑና ከዚያም በእምነታቸው ያልተጠራጠሩ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸውም በአላህ መንገድ ላይ የሚታገሉ ናቸው እነዚያ እነርሱ እውነተኛ አማኞች ናቸው”
(አል-ሁጁራት፡15)
3➲ፍፁምነት የሚለው መስፈርት ሊረጋገጥ የሚችለው የአምልኮ ዓይነቶች በሙሉ ለአላህ ብቻ ሲውሉ ነው።
➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ} (البينة :5)
“ቀጥተኞች እና ኃይማኖትን ፍፁም ለአላህ ብቻ አድርገው ሊገዙት እንጂ አልታዘዙም” ( አል-በይነህ: 5)
4➲እውነተኝነት ማለት የተውሂድን የምስክርነት ቃል (ላኢላሀ ኢለላህን) በምላሱ ሲናገር በልቡ አምኖ መናገር ማለት ነው።
➧ አላህ እንዲህ ይላል :
{ الم (1) أَحَسِبَ النَّاسُ أَنْ يُتْرَكُوا أَنْ يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لا يُفْتَنُونَ (2) وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِنْ قَبْلِهِمْ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ} (العنكبوت :1--3).
“ሰዎች ሳይፈተኑ /ሳይሞከሩ አምነናል በማለታቸው ብቻ የሚተዉ መሰላቸውን? ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናቸዋል አላህ እነዚያን እውነተኞችንና ሀሰተኞችን ለይቶ ያውቃል” ( አል-ዐንከቡት: 1-3 )።
5➲መውደድ የሚለው መስፈርት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ሲናገር አላህንና መልእክተኛውን፤ የቃሏን መልእክትና ትርጉም በልቡ ወዶ መናገር ማለት ነው።
➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ وَمِنَ النَّاسِ مَنْ يَتَّخِذُ مِنْ دُونِ اللَّهِ أَنْدَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِلَّه } ( البقرة :165)
“ከሰዎችም እንደ አላህ አድርገው የሚወዷቸው የሆኑ ጣዖታትን የሚገዙ አሉ እነዚያ ያመኑትም አላህን ከማንኛውም በላይ ይወዳሉ” (አልበቀረህ- 175)።
6➲መታዘዝ
የሚለው መስፈርት፦
አላህን ብቻ መገዛትና ለሕጉ ታዛዥ መሆን ማለት ነው።
➧አላህ እንዲህ ይላል.፡-
{ وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ } : الزمر: 54)
“ወደ ፈጣሪያችሁም ተመለሱ ለእሱም እጅ ስጡ” ( አዙመር: 54)
7➲መቀበል የሚለው መስፈርት፦
የምስክርነት ቃሏንና መልእክቷን ከልቡ አምኖ መቀበል ማለት ነው ይህም የሚረጋገጠው ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ነገሮችን ትቶ አላህን ብቻ በመገዛት ነው ።
8➲ከአላህ ውጭ በሚመለኩ ነገሮች መካድ የሚለው መስፈርት ደግሞ ከአላህ ሌላ የሚመለኩ ነገሮች በሙሉ የውሸት አማልክት መሆናቸውን አውቆና አምኖ እነሱን ከመገዛት መፅዳትና መራቅ ማለት ነው።
➧ አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ فَمَنْ يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِنْ بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَى لا انْفِصَامَ لَهَا وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ } البقرة: 256)
“በጣዖትም የካደና በአላህ ያመነ ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ(ያዘ) አላህም ሰሚና አዋቂ ነው” (አል-በቀረህ: 256) ።
⚠ማሳሰቢያ
✍️ አንድ ሰው እነኝህን መስፈርቶች ሳያረጋግጥና ሳያሟላ በአንደበቱ ብቻ ላኢላሀ ኢለላህ ማለቱ ተጠቃሚ አያደርገውም።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa