Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»
↪️ (ክፍል ➃)
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»
↪️ (ክፍል ➃)
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ውድ_እህቴ !!!
ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል!!
ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!!
ወንጀል ማለት ጨለማ ነው::
መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ ልዩ ብርሀን ነው!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

➩አላህን ማወቅ
➻➻➻➻➻➻
➧አላህ ስለመኖሩ ማስረጃዎች
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
🔃وَاللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّن بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْئًا وَجَعَلَ لَكُمُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَالْأَفْئِدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ
➲አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡(አል ነህል 78)
➧አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኚነት እንድናመልከው ነው። ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ምንም የማናውቅ ሆነን ወጣን። የተፈጠርንለትን አላማ እናሳካ ዘንድ፣ እሱን እናውቀው ዘንድ መስሚያን፣ መመልከቻን እና ልቦናን አደረገልን። አዛኙ ጌታችንን እናውቀው ዘንድ እነዚህንና ሌሎችን የማናያቸውን ውለታዎች ለገሰን።
🔃أَلَمْ يَرَوْا إِلَى الطَّيْرِ مُسَخَّرَاتٍ فِي جَوِّ السَّمَاءِ مَا يُمْسِكُهُنَّ إِلَّا اللَّهُ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يُؤْمِنُونَ
ወደ በራሪዎች በሰማይ አየር ውስጥ (ለመብረር) የተገሩ ሲኾኑ (ከመውደቅ) አላህ እንጂ ሌላ የማይዛቸው ኾነው አይመለከቱምን!? በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ፡፡ (አል ነህል 79)
➭ሳይንስ የመሬት ስበት (gravity) እያለ ቢያወራም ሁሉን ማድረግ የሚችለው ፈጣሪያችን አላህ አሞራዎችን በሰማይ አየር ላይ እንዳይወድቁ፣ እንዲሳፈፉ አድርጓቸዋል። ይህንንም ማድረግ የሚችለው ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ የሆነው ከሰባት ሰማያት በላይ ከአርሹ በላይ ያለው ሀያሉ አላህ ነው።
🔃الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ مَهْدًا وَسَلَكَ لَكُمْ فِيهَا سُبُلًا وَأَنزَلَ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَخْرَجْنَا بِهِ أَزْوَاجًا مِّن نَّبَاتٍ شَتَّىٰ🔄كُلُوا وَارْعَوْا أَنْعَامَكُمْ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّأُولِي النُّهَىٰ
➧(እርሱ አላህ ) ያ ምድርን ለእናንተ ምንጣፍ ያደረገላችሁ፣ በእርሷም ውስጥ ለእናንተ መንገድን ያገራላችሁ፣ ውሃንም ከሰማይ ያወረደ ነው (አለ)፡፡ በርሱም ከተለያየ በቃይ ዓይነቶችን አወጣንላችሁ። ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ፤ (ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ)፡፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት፡፡ (ጦሃ 53__54)
➲ይህን ሁሉ ያገራልን ከእናት በላይ አዛኝ የሆነው አላህ ሲሆን ሀይልም ጥበብም በአላህ ብቻይብቃ።
🔃 مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ
ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡፡ (ጦሃ 55)
➲ከምንም በፊት የነበረው ብቸኛው ፈጣሪያችን አላህ ነው። ከዚያም ፍጡራኑን ፈጠረ። በመጨረሻም ፍጡራኖች በተወሰነላቸው ጊዜ ሲሞቱ ሀያሉ ጌታችን ብቻ ይቀራል። አላህ የሰው ልጆችን ከአፈር ፈጠረ። ከዚያ የሰው ልጅ ሞቶም ወደ አፈር ይመለሳል። በመጨረሻም ከመቃብር ህያው ሆኖ ይቀሰቀሳል። ይህን ሁሉ በማድረግ ላይ ቻይ የሆነው አላህ ጥራት ይገባው።
🔃يُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ وَيُخْرِجُ الْمَيِّتَ مِنَ الْحَيِّ وَيُحْيِي الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ وَكَذَٰلِكَ تُخْرَجُونَ
ሕያውን ከሙት ያወጣል፡፡ ሙታንም ከሕያው ያወጣል፡፡ ምድርንም ከሞተች በኋላ ህያው ያደርጋታል፡፡ እንደዚሁም (ከመቃብር) ትወጣላችሁ፡፡ (አል ሩም 19)
➛ይህን ሁሉ ማድረግ የሚችለው ብቸኛው አላህ ነው።
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➠አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!
♦️ክፍል አንድን ለማገኘት
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/10460
➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶
➧ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➭የመልካም ሚስት ስብዕና
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧የባሏን ውለታ የማትክድ
▰▱▰▱▰▱▰▱
➝የአላህ መልዕክተኛصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሆይ"በጎ የዋሉልንን መካድ ምን ማለት ነው? አልኳቸው እርሳቸውም እንድህ አሉ፦
🔃"لعلَّ إحداكنَّ تطول أيْمَتها من أبويها ،ثم يرزقها اللّٰه زوجََا ويرزقها منه ولدًا فتغضبُ الغضبة ،فتكفر فتقول : ما رأيت منك خيرًا قط"
➧ከእናንተ መካከል አንዳችሁ ትዳር ይዘገይባትና ከዚያም ባልን ይሰጣታል ከእርሱም ልጅን ይቸራታል። አንደ ስትቆጣ ግን ውለታውን ሁሉ ትረሳና ከአንተ ላይ ፈፅሞ አንድም ቀን መልካምን ነገር አይቼ አላውቅም ትላለች።
🔃"تطول أيمتها أبويها"
➘የሚለው ትዳር ይዘገይባታል ማለት ነው።
➲በሌላ ሀድስ ደግሞ ነሳኢይ "አስሱነን አልኩብራ" በተሰኘው ሀድስ ጥንቅራቸው ከአብዱላህ ኢብኑ ኡመር እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንድህ ብለዋል፦
🔃"لا يَنظوُ اللَّهُ إلى امرأةٍ لا تَشكرُ لزوجِها وَهيَ لا تَستَغني عنهُ"
"ከእርሱ የማትብቃቃ(የምያስፈልጋትን ሁሉ የሚያደርግላት) ሆና ሳለ ባሏን የማታመሰግን ሴት አላህ ወደ እርሷ (በእውነት)አይመለከትም።
➲ባሏን የምታከብርና ሐቁን የምትጠብቅ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧ከመልካም ሚስት ስብዕናዎች መካከል አንዱ ባሏን የምታከብር፣ መብቱን የምትጠብቅ ክብርና ልኩን የምታውቅ መሆኗ ነው።
👉በዚህ ርዕስ ላይ ብዙ ሀድሶች የመጡ ሲሆን ከእርሱም መካከል ጠበራኒ " አል ሙዕጀም አል ከቢር"በተሰኘው ድርሳናቸው ላይ ያሰፈሩት ይገኘበታል።
ከአብዲላህ ኢብኑ አባስ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንድህ ብለዋል ፦
🔃عن ابن عباس رَضِيَ اللّٰهُ عَنْهُما أنّ رسول اللّٰه صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال:" لا آمر أحدًا أن يسجد لأحدٍ ، ولو أمرتُ أحدًا أن يسجدَ لأحدٍ لأمرتُ المرأة أن تسجدَ لزوجها"
አንድም ሰው ለሌላ ሰው (ማንም ለማንም) እንዲሰግድ አላዝም ፤ አንድ ሰው ለሌላ ሰው እንድሰግድ ባዝ ኖሮ ሴት ልጅ ለባሏ እንድትሰግድ አዛት ነበር።
እንደዚሁም ጠበራኒ በ "አልሙዕጀም አል ከቢር"ከየዚድ ኢብኑ አርቀም እንዳስተላለፉት።
🔃أنّ معاذًا قال يا رَسُول اللّٰه أرأيت أهل الكتاب يسجدون لأساقفتهم وبطارقتهم أفلا نسجد لك؟
➧ሙዓዝ እንድህ አለ፦ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ አህለል ኪታቦች (አይሁድና ነሷራ) ለጳጳሶቻቸውና ለመሪዎቻቸው ሲሰግዱ አላዩምን እኛስ ለምን ለእርሶ አንሰግድም?
➲ነብዩ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንድህ አሉ፦
🔃قال "لَوْ كُنْتُ آمِرًا أَحَدًا أنْ يَسْجُدَ لِغَيْرِ اللَّه لأَمَرْتُ الْمَرْأَةَ أَنْ تَسجُدَ لِزَوْجِهَا ،وَلاتُؤَدِّي الْمَرْأَةُ حَقَّ زَوْجِهَا حَتَّى لَوْ سَأَلَهَا نَفْسَهَا عَلَى قَتَبٍ لَمْتَمْنَعْهُ"
"አንድ ሰው ለሌላ ሰው እንድሰግድ ባዝ ኖሮ አንድት ሴት ለባሏ እንድትሰግድ አዝ ነበር፤ አንድ ሴት ባሏ ለፍቅር ጨዋታ ፈልጓት የግመል ጀርባ ላይ ሆና እንኳ ሲጠራት እሺ ብላው ብትመጣ የባሏን ሀቅ አታሟላም።
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!
✍የፋሩቅ እናት
➛አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!!
➲ከመጀመሪያው ክፍል ጀምሮ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselefya1/4982
https://t.me/https_Asselefya1/4982
➧ው ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ

♦️ይድረስ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
መስፈርት ለምትደረድረው ፅሑፉ ሙንቁል ነው!!
👉እወቅ፦ የትዳር ደስታ እና በረካ ያለው ከእሷ "ዕድሜ" ፣ከእሷ ውበት፣ ከእሷ ዘር ጋር ሳይሆን ትክክለኛ በረካና ሰላም ፣ደስታ ያለው ከእሷ መልካምነት ፣ዕውቀት፣ የዲን ግንዛቤ ከእሷ በሳልነት ጋር ነው።
➘➘➷➷➷➷➷➘➘➘➘➘➷➷➷https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➩የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧ባሏን የምታከብርና ሐቁን የምትጠብቅ
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪
➧በተለይ ደግሞ ባልየው የመልካም ስብዕና ባለቤት፣ አላህን ፈሪ፣ በዲኑ ፅናት ያለው፣ አምልኮውን በአግባቡ የሚያከናውንና የአላህን ትዕዛዝ የሚጠብቅ ከሆነ ሐቁ የዛኑ ያክል እጥፍ ድርብ ይሆናል። ኢማሙ ቲርሚዚይ እና ኢብኑ ማጃህ ከሙአዝ ቢን ጀበል እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንድህ ብለዋል ፦
🔃قال رَسُوْل صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم :، "لَا تُؤْذِي امْرَأَةٌ زَوْجُهَا فِي الدُّنْيَا إلَّا قَالَتْ زَوْجَتُهُ مِنَ الْحُورِ العِينِ ; لَا تُؤْذِيهِ قَاتَلَكِ اللّٰهُ.، فَإِنَّمَا هُوَعِنْدَكِ دَخِيلٌ يُوشِكُ أَنْ يُفَارِقَكِ إِلَيْنَا"
➪"ዱኒያ ላይ አንድት ሴት ባሏን የምታስቸግር ከሆነ ፤በተቃራኒው ጀነት ያለችው ሚስቱ (አልሑሪል ዒይን) አታስቸግሪው! አላህ ይርገምሺና! እርሱ እኮ ልክ አንቺ ዘንድ እንዳለ እንግዳ ነው፤ አንቺን ተለይቶ ወደኛ መምጣቱ አይቀርም። "ትላለች።
➮የዕውቀት ባለቤቶች (ዑለማዎች) ይህን ሀድስ አስመልክተው እንዲህ ብለዋል፦ ይህ ሀድስ ባሎቻቸውን ለሚያስቸግሩ ሴቶች ከባድ የማስጠንቀቂያ ደወል ነው!
➩በልጆቿ መሀል ፍትሀዊ የሆነች
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➧ከመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪያት መካከል አላህ የልጅ ፀጋን ከለገሳትና ክብርንም ካጎናፀፋት በመካከላቸው ፍትሃዊ ትሆናለች።
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦
🔃قال عَلَيْهِ الْصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ " اعْدِلُوا بَيْنَ أَوْلَادِكُمْ ،اعْدِلُوا بَيْنَ أَوْلَادِكُمْ
በልጆቻችሁ መካከል ፍትሀዊ ሁኑ! በልጆቻችሁ መካከል ፍትሀዊ ሁኑ!
ይህ ሀድስ በሱነን አቢ ዳውድ የተዘገበ ሲሆን። በዚህ አይነት መልዕክት ያላቸው ብዛት ያላቸው ሐድሶች ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተወርተዋል።
➲ቤቷ ውስጥ የምትረጋጋ!
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
➧ከመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪያት መካከል ቤቷ ውስጥ ረግታ የምትቀመጥና ወጣ ገባ ያማታበዛ መሆኗ ነው! ከቤት ከወጣችም ለጉዳይ ካልሆነ በቀር አትወጣም። እንድሁም ከቤቷ ተገላልጣና ተራቁታ አትወጣም! ዓይኗንም (በሸሪአ የተከለከለ ነገር ከመመልከት) ትጠብቃለች! ሰበር ታደርጋለች ብልቷንም (ከሀራም) ትጠብቃለች።
➧ይህንን በተመለከተ የተወሰኑ የቁረአንና ሀድስ አስረጂዎች ከፊት አሳልፈናል ከእነዚህም መካከል ኢማሙ አጠበራኒ "አል አውሰጥ"በተሰኜ ኪታባቸው ሳሊም ቢን አብዲላህ ቢን ኡመር ከአባታቸው እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦
🔃المَرْأَةُ عورةٌ خرجتِ استشرفها الشَّيطان ، وإِنَّها لاتكونُ أقرْبَ إلى اللّٰهِ منها فِي قَعْرِبيتها.
ሴት ልጅ " ዐውራህ" ናት ከቤት ከወጣች ሸይጣን ያሱባታል (የአላማው መምቻ) ያደርጋታል፤ ወደ አላህ የበለጠ ቅርብ የምትሆነው ቤቷ (ጓዳዋ)ውስጥ ስትሆን ነው ።
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!
✍የፋሩቅ እናት
📚አንብብ! ከማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል
➩ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫
🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»
↪️ (ክፍል ➆)
♦️የመጨረሻ ክፍል
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫
🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»
↪️ (ክፍል ➆)
♦️የመጨረሻ ክፍል
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
4_5922523514773965996.pdf
1.2 MB
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ
⚡️የኪታቡ ስም፦ ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም
⚡️የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸኽ መሀመድ ቢን ሰኢድ ረስላን
በአላህ ፍቃድ ነገ ሀሙስ ከዝሁር ሶላት በኋላ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ልክ 2:00 ላይ ይጀመራል። ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን።
♦️የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8403

🎤"በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله
➧የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8403
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Forwarded from 【ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ】 የሱንዮች መድረክ ቅድሚያ ለተሂድና ለሱና
ፈኑ-ተጅዊድ - فن التجويد .apk
142.4 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
❝ ፈኑ ተጅዊድ | فن التجويد❞
🎙 በኡስታዝ: አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
📲 መተግበሪያው የያዘው:-
➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
🏷 በምርጥ ጥራት
https://t.me/almuhajir_app
❝ ፈኑ ተጅዊድ | فن التجويد❞
🎙 በኡስታዝ: አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
📲 መተግበሪያው የያዘው:-
➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
🏷 በምርጥ ጥራት
https://t.me/almuhajir_app
👍1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዑመሩል ፋሩቅ ሸይጧን የሚሸሸው ሶሐቢይ!
~
ሶሐቢዩ ሰዕድ ብኑ አቢ ወቃስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፡-
በአንድ ወቅት ዑመር ብኑል ኸጧብ ከነቢዩ (ﷺ) ቤት ሊገቡ ፍቃድ ጠየቁ፡፡ ከነቢዩ (ﷺ) ዘንድ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የሚያወሩ ሴቶች ነበሩ፡፡ የዑመርን ድምፅ ሲሰሙ ሒጃባቸውን አስተካክለው ሊለብሱ ተሯሯጡ፡፡ ረሱል (ﷺ) እየሳቁ ለዑመር እንዲገቡ ፈቀዱላቸው፡፡
ዑመር፡ “አላህ ጥርስህን ያስቀው የአላህ መልእክተኛ ሆይ!” አሏቸው፡፡
ነብዩ (ﷺ)፡ “እነዚህ እኔ ጋር የነበሩ ሴቶች ገረሙኝ፡፡ ድምፅህን ሲሰሙ ወደ ሒጃባቸው ተሯሯጡኮ” አሉ፡፡
ዑመር፡ “አንተ ነህ ልትከበርና ልትፈራ የሚገባህ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!!” ካሉ በኋላ “እናንተ የነፍሶቻችሁ ጠላቶች! እኔን ትፈራላችሁ የአላህ መልእክተኛን አትፈሩምና?!” አሉ ለሴቶቹ።
ሴቶቹ፡ “አዎ ከረሱል (ﷺ) ይልቅ አንተ ደረቅና ሃይለኛ ነህ” አሉ፡፡
ከዚያም ረሱል (ﷺ) ለዑመር እንዲህ አሏቸው:– “ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ ይሁንብኝ! ሸይጧን በአንድ መንገድ ላይ በጭራሽ አያገኝህም፣ መንገድ ቀይሮ በሌላ መንገድ ቢሄድ እንጂ!” [ቡኻሪ፡ 3294] [ሙስሊም፡ 2396]
•
ይሄ ሐዲሥ ለዑመር ጠላቶች ምቾት የሚነሳ ነው፡፡ ሺዐዎች የዑመር ስም ሲነሳ በጥላቻ እብደታቸው እንደሚነሳ ይታወቃል፡፡ ዛሬ ድረስ ይሄ ነገር በግልፅ የሚታይ ነው፡፡ እ.ኢ.አ በ2005 ኢራቅ ውስጥ 15 ሰዎች ስማቸው ዑመር ስለሆነ ብቻ በሺዐዎች ተገድለዋል፡፡ በቅርቡም ኢራን ውስጥ በርካታ ዑመሮች በሌላ ሳይሆን በስማቸው ብቻ ከስራ እንደተባረሩ ተነግሯል፡፡ ይሄ ለዑመር ያላቸው ጥላቻ እጅግ የመረረ እንደሆነ የሚያመላክት ነው።
•
ሌላ ነገር፡፡ መዲና ውስጥ የሚገኘው የነብዩ (ﷺ) መስጂድ ካሉት በርካታ በሮች ውስጥ አንዱ “ባቡ ዑመር" ነው፣ "የዑመር በር”፡፡ ታዲያ ሺዐዎች ምን አሉ? “ለዑመር ካለን ጥላቻ የተነሳ ወደ መስጂዱ ስንገባ በዑመር በር በኩል አንገባም” አሉ። ይህንን የሰማ አንድ ሸይኽ ምን አለ ታዲያ? “ረዲየላሁ ዐንከ ያ ዑመር! ሸይጧን በህይወትህ ሳለህ ብቻ አይለም ሞተህም ይሸሽሃል!”
አላሁ አክበር!!!
•
(ኢብኑ ሙነወር፣ 03/02/2005)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
☞︎︎︎ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የመትን አልዋጂባት ኪታብ ደርስ☟︎︎︎
➧የኪታብ pdf👇
t.me/abuUseyminabdurehman/8963
➷ክፍል ➀
t.me/abuUseyminabdurehman/8964
➷ክፍል ➁
t.me/abuUseyminabdurehman/8987
➷ክፍል ➂
t.me/abuUseyminabdurehman/9013
➷ክፍል ➃
t.me/abuUseyminabdurehman/9082
➷ክፍል ➄
t.me/abuUseyminabdurehman/9112
➷ክፍል ➅
t.me/abuUseyminabdurehman/9237
➷ክፍል ➆
t.me/abuUseyminabdurehman/9292
➷ክፍል ➇
t.me/abuUseyminabdurehman/9332
➷ክፍል ➈
t.me/abuUseyminabdurehman/9420
➷ክፍል ➉
t.me/abuUseyminabdurehman/9443
➷ክፍል ➀➀
t.me/abuUseyminabdurehman/9552
➷ክፍል ➀➁
t.me/abuUseyminabdurehman/9646
➷ክፍል ➀➂
t.me/abuUseyminabdurehman/9724
➷ክፍል ➀➃
t.me/abuUseyminabdurehman/9768
➷ክፍል ➀➄
t.me/abuUseyminabdurehman/9798
➷ክፍል ➀➅
t.me/abuUseyminabdurehman/9887
➷ክፍል ➀➆
t.me/abuUseyminabdurehman/9918
➷ክፍል ➀➇
t.me/abuUseyminabdurehman/9945
🎤𝐛𝐲~𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧

ኹጥባ_ሴት በወንድ መመሳሰል ወንድ በሴት መመሳሰል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኡብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➧የጁሙዓ ኹጥባ
▪تَشَبُّهُ الرِّجَالِ بِالنِّسَاءِ وَالنِّسَاء بِالرِّجَال
➲ሴቶች በወንዶች መመሳሰል ወንዶች በሴቶች መመሳሰል!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 18 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
➧የጁሙዓ ኹጥባ
▪تَشَبُّهُ الرِّجَالِ بِالنِّسَاءِ وَالنِّسَاء بِالرِّجَال
➲ሴቶች በወንዶች መመሳሰል ወንዶች በሴቶች መመሳሰል!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 18 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➭የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➩የቤቷን ሚስጥር የማታባክን!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➲ከመልካም ሚስት ባህሪያት መካከል የባለቤቷን እና በሁለቱ ጥንዶች መካከል ያሉ የጋራ ሚስጥሮቻቸውን የማታባክንና የማታሰራጭ መሆኗ ነው። አብሮ (በአንድ የትዳር ጣር ስር) መቆየት ከብዷቸው በመካከላቸው መለያየት ቢከሰት እንኳን በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለቱም አላህን ሊፈሩ ይህን ከባድ ምስጢር ከማባከን ሊቆጠቡና ጠብቀው ሊያቆዩት ይገባል።
👉በዚህ ርዕስ ላይ ኢማሙ አህመድ "ሙስነዳቸው" ላይ ከአስማ ቢንት የዚድ ያስተላለፉት ሀድስ ትልቅ አስረጂ ነው።
🔃عن أسماءَ بنتِ يَزيدَ رَضِيَ اللّٰه عنها : أنَّها مانت عندَ رَسُولِ اللّٰه صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم والرِّجالُ والنِّساءُ قُعودٌ عِندَه، فقال الرسول عليه الصلاة والسلام.
➲አስማእ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋ እንዳለች ወንድ እና ሴት ባልደረባዎቻቸው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ ተቀምጠው ነበር። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
🔃لعَلَّ رَجُلاً يقول ما يفعلُ بأهلِه ، ولعلَّ امرأةً تُجبِرُ بما فعَلَت مع زَوجِها؟ فأرَمَّ القِومُ فقُلتُ : إي واللّٰه يا رَسولَ اللّٰه ، إنهُنَّ، وإنَّهم لَيَفعَلونَ! فقال الرسول صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم "لا تفعَلوا ; فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فغَشِيَهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ"
➩ከወንዶቻችሁ መካከል ከባለቤቱ ጋር የሚሰራውን የሚናገር አለን? ከሴቶቻችሁስ መካከል ከባለቤቷ ጋ የፈፀመችውን የምትናገር አለችን? ሰዎች ሁሉ ዝም አሉ። እኔም " በአላህ ይሁንብኝ!አዎ የአላህ መልዕክተኛ! " ሴቶቹም ይናገሩታል ወንዶቹም ያደርጉታል አልኳቸው። ፈፅሞ አታድርጉት! "የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጧንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው።" አስማዕ ሴቶችም ይናገሩታል ፣ ወንዶቹም ያደርጉታል" ያለችውን ንግግር ስናስተውል።
➧ይህንን ጉዳይ ስትጠቅስ ቀድማ ከሴቶች ጀመረች ምክንያቱም ይህ ጉዳይ በሴቶች ላይ ስለሚያይልና ስለሚብስ ወንዶች ጋ ደግሞ ያነሰ ስለሆነ ነው (ባለንበት ዘመን ላይ አላህ የጠበቀው ሲቀር ወንዶቹም በብዛት ሰለባ እንደሆኑ ልብ ይላል።
➛ሴት ልጅ ከጓደኛዋ፣ ከባልደረባዋ፣ ከወዳጇ ጋ በተለይ ይሄንን በመሰሉ ጉዳዮች ላይ (በሰፊው) ታወራለች። አብዛኛዎቹ ሴቶች የባላቸውን ምስጢርና የግል ጉዳዩን ሲበትኑ ምንም አይመስላቸውም ደንታም አይሰጣቸውም።
👉የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
🔃فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فَغَشِيهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ.
➩የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው። የሚለው ንግግራቸው በሌላ አገላለፅ፦
➲የዚህ አይነት ባህሪ የተላበሰች ሴት እንድሁም የዚህ አይነት ፀባይ ያለው ወንድ፣ ማለትም የግል ሚስጥራቸውን የማባከን አባዜ የተጠናዎታቸው ሰዎች ምሳሌያቸው ልክ እንደ አንድ ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ አግኝቶ ሰዎች ሁሉ እየተመለከቱት ፆታዊ ግንኙነት እንደሚፈፅመው ነው። (አላህ ይጠብቀን!!)

👍2
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
የባልሽን ውዴታ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ እወቂ:: ብልጥ እንዲሁ ፈጣን ሁኚ:: የባልሽን ውዴታ ከምታገኚበት መንገድ አንዱ የእርሱን መልካም ተግዳሮቶች ለእርሱ መንገርሽ ነው::
ሰዎች እነርሱ ዘንድ ባለው መልካም ነገር ሲወደሱ ደስ ይላቸዋልና ባልሽ ላንቺ ያለው ውዴታ እንዲጨምር አንቺ እርሱ ላይ ያለውን መልካም ነገር ጥቀሺለት::
ሁሌ የባላቸውን መልካም ተግዳሮት ደብቀው ጉለቱንና ስህተቱን ከሚዘረዝሩ ሚስቶች እንዳትሆኚ:: መልካም እና እውነተኛ ጓደኛ እንኳ የጓደኛውን እንከን እና ጉለት ትቶ መልካምነቱን ያወሳል!። ላንቺ ደግሞ ባልሽ ከጓደኛም በላይ ነው።ታዲያ ቢያንስ እንኳ እውነተኛ ጓደኛ መሆን እንኳ እንዴት ያቅትሻል?!
✍️በእነዚህ ነገሮች ላይ ጥረት አድርጊ:- .
➲ባልሽ የሚለይበት እና መልካም የሚባሉትን ባህሪዎቹን አጥኚ::
➲ባለው መልካም ባህሪ እና ባለው መልካም አቋም አወድሺው::
➲የእርሱን መሰል ባል በማገኘትሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ግለጪለት::
➲ውዳሴሽ እና ንግግርሽ እውነት ይሁን!
➘ኮፒ ነዉ! ከዚሁ ሰፈርተነካክቶ የተወሰዴ!
➘ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman

➭አላህን ማወቅ
➫➫➫➫➫➫➫
➧አላህ ስለመኖሩ ማስረጃዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
🔃وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ النُّجُومَ لِتَهْتَدُوا بِهَا فِي ظُلُمَاتِ الْبَرِّ وَالْبَحْرِ ۗ قَدْ فَصَّلْنَا الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ
➩እርሱም ያ ከዋክብትን በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ በእርሷ ትመሩ ዘንድ ለእናንተ ያደረገ ነው፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን፡፡ (አል አንዓም 97)
🔃هُوَ الَّذِي جَعَلَ الشَّمْسَ ضِيَاءً وَالْقَمَرَ نُورًا وَقَدَّرَهُ مَنَازِلَ لِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ مَا خَلَقَ اللَّهُ ذَٰلِكَ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ يُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ
➭እርሱ ያ ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው፡፡ የዓመታትን ቁጥርና ሒሳብን ታውቁ ዘንድም ለእርሱ መስፈሪያዎችን የለካ ነው፡፡ አላህ ይህንን በእውነት እንጂ (በከንቱ) አልፈጠረውም፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን ያብራራል፡፡[ዩኑስ 5]
🔃إِنَّمَا مَثَلُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَاءٍ أَنزَلْنَاهُ مِنَ السَّمَاءِ فَاخْتَلَطَ بِهِ نَبَاتُ الْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ النَّاسُ وَالْأَنْعَامُ حَتَّىٰ إِذَا أَخَذَتِ الْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَازَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَا أَنَّهُمْ قَادِرُونَ عَلَيْهَا أَتَاهَا أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًا فَجَعَلْنَاهَا حَصِيدًا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِالْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
➧የቅርቢቱ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ፣ በእርሱም ሰውና እንስሳዎች ከሚበሉት የምድር በቃይ ተቀላቅሎበት (እንደ ፋፋ) ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡ {ዩኑስ 24}
🔃قُلِ انظُرُوا مَاذَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَمَا تُغْنِي الْآيَاتُ وَالنُّذُرُ عَن قَوْمٍ لَّا يُؤْمِنُونَ
«በሰማያትና በምድር ያለውን (ተዓምር) ተመልከቱ» በላቸው፡፡ ተዓምራቶችና አስፈራሪዎችም ለማያምኑ ሕዝቦች አይጠቅሙም፡፡ (ዩኑስ101)
🔃وَيُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمُ الْآيَاتِ ۚ وَاللَّهُ عَلِيمٌ حَكِيمٌ
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡(አል ኑር 18)
🔃وَلِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ مُّحِيطًا
➷በሰማያት ያለውና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ከባቢ ነው፡፡ (አል ኒሳዕ 126)
🔃وَكَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ وَلَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
እንደዚሁም (እንዲያስቡ) እንዲመለሱም አንቀጾችን እናብራራለን፡፡ (አል አዕራፍ 174)
➲አጠቃላይ መልዕክት
➻➻➻➻➻➻➻➻
➧እዚህ ምዕራፍ ላይ የመፅሃፉ አዘጋጅ ለመጥቀስ የሞከሩትን አጠቃላይ መልዕክት በሚል የነብያትን ተልኮ እና አላማ ምን እንደሆነ ነው። አላህ ብቸኛው ፈጣሪ ሰውንም ሆነ ጋኔንን የፈጠራቸው እሱን በብቸኚነት እንዲያመልኩት ነው። ይህ አምልኮ ምን መምሰል እንዳለበት ደግሞ ከሰው ልጆች የሆኑ፣ ወንዶችን መልክተኛ እና ነብይ አድርጎ ለእያንዳንዱ ህዝብ ይልካል። እነዚህ መልዕክተኞች አስፈራሪና አብሳሪ ሆነው ነው የሚላኩት። የሚያስፈራሩት አላህን በብቸኚነት ሳያመልክ ለቀረ፣ መልዕክተኞቹን ላልታዘዘ እና ወንጀሎችን ተዳፍሮ ንስሃ ላልገባ የአላህ ቅጣት እንዳለበት ነው። በአላህ አንድነት አምነው መልካሞችን ለሰሩ፣ መልክተኞቹን ለታዘዙ የአላህ ውደታ፣ ገነት እንዳላቸው ያበስራሉ። ሁሉም መልዕክተኞች የመልዕክታቸው አስኳል መሽከርከሪያው አንድና አንድ ብቻ ነው። እርሱም አምልኮን በጠቅላላ ለአንድ አላህ ብቻ አድርጉ፣ ከእርሱ ውጭ የሚመለኩትን በጠቅላላ ራቁ የሚል ነው።
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➠አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!
➛አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!
✍UMU FARUQ
➲ስለዚህ ፅሁፍ ያላችሁን አስተያየት ማስቀመጥ ትችላላችሁ! ፅሁፍ እየረዘመባችሁ ከሆነ እንድቀነስ ስህተትም ካለኝ እንዳስተካክል
➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ

የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ
"ወንድሙን አንድ ዓመት ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ነው"
[ ሶሒሑል ጃሚዕ፤6581]
__
የሰው ልጅ ነህና ልትበዳደል ልትጠላላ ብሎም ልትኮራረፍ ትችላለህ። መኮራረፍ ካለብህ እስከ ሶስት ቀን ብቻ አድርገው።ከሶስት ቀን በላይ ካለፈ ግን ስሜትህን ተቆጣጥረህ ኩርፊያህን አስወግድና ቀድመህ ይቅርታን ጠይቅ። ይህን ስታደርግ አላህ ዘንድ አጅር አለህ ።አይ እኔ ሁሌም እንዳኮረፍኩ ነው የምኖረው ካልክ ግን ከላይ ያለፈው ሐድስ ውስጥ ትገባለህ።
NB፦ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የማይቻለው
ዱንያዊ በሆኑ መጠላላት እንጅ ድናዊ በሆኑ ጉዳዮች ከሆነ ለብዙ ጊዜያት ሊቆይ ይችላል ።
🖋Ibnu Seid

YouTube
🛑ጉንፋ እየሱስ ያድናል የሚል መንዙማ #Halal_Media
ስቼ ማሳሳትን ባንተ እጠብቃለሁ
@ሀላልሚዲያ @sadatkemal @Halalmedia @Ikhlastube2 @TefekurCenter
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ…

✍️ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣
➧[በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም
➧የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን
➧እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች
➧አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው።
➧ይ ➷ ቀ ➷ ላ ➷ ቀ ➷ ሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷